@tihtna133: @Tihtna ጎንደሬዋ🇪🇹🇦🇪🦋

Tihtna ጎንደሬዋ🇪🇹🇦🇪🦋
Tihtna ጎንደሬዋ🇪🇹🇦🇪🦋
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 27 January 2025 10:03:04 GMT
1085284
44486
1419
37900

Music

Download

Comments

ruhama634
Ruhama :
እኔ ሲርበኝነው ሚያመኝ🥺
2025-01-27 14:47:51
129
fatoumahoussein81
E H :
ቡና ካልጠጣሁ የጠራሕው ሁሉ ይመጡብኛል😅
2025-01-27 14:40:29
142
user82166262473448
አባቴ ❤ابي :
አይ
2025-02-24 11:16:01
0
adi.adii60
Adi Adii :
የማይ ግሪን ያለባቹ ፀሎት አታቋርጡ መንፈሥ ነዉ🥺
2025-01-28 09:51:08
42
user7380633971708
ነኝኮ ወሎየ :
እኔ ግማሺ እራሴን አድ አይኔን ጨምሮ በወር ሶስት ቀን ያመኛል
2025-01-27 22:31:28
16
user7128458286608
እማ 💘በዱአሽ :
ተኙበት አላለም ከሠው ቤት ነውኮ ያለሁት ቀልደኞ🤣😢
2025-01-27 17:21:57
79
solisanta795gmail.com
Soliana Ye Almaz Lj 🇪🇹🦁 :
እኔ ግማሽ ከፍሎ ነው የሚያመኝ ማይግሬን😔 ማዳምም ኪኒኒ ታሱጠኛለች🤗
2025-01-27 13:53:18
15
rewdaredwan
rewdaredwan :
ማይግሬን ሊገለኝነው አላአህ ይድረሥልኝ
2025-01-28 09:06:48
22
almazkebede59
Almaz Kebede :
እግዚአብሔር ይመስገን በሂወህቴ እራሲን አሙነኘያቅም ዶክተር
2025-02-22 21:39:52
0
user044583361
Ali kesefer :
ሁለም አለ የትኛውን ልምረጥ
2025-01-27 12:10:51
44
fafi.mahamad6
,ፋፊ አፋር :
አፍንጫዬን ውስጡን በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ምንድነው
2025-01-27 13:49:26
2
tgtg974
TIGST ABUSH :
ሁሉም ተራበተራ ያመኛል
2025-01-28 07:59:45
23
fasika99102
ያልተኖር ልጅነት😇 :
እኔ ማይግሪን ነው ሚያስቃየኘ ስደት ከመጣሁ ጀምሮ😌😌😌
2025-01-28 14:22:21
3
yemaryam21728
@Yemaryam :
የኔ ውድ በእናትሽ እንዲወርድ አድርጊው ቪደወችሽን እኔ በእራስ ምታት እየሰቃየሁ ነው ለማስረዳት ይጠቅመኛል በቃ አንድ አይኔ የሚወጣ ያክል ነው የሚሰማኝ ያስመልሰኛል, እጣቴን በቅድቤ ስርስር አድርጌ አስገብቸ እይዘዋለሁ, ከባድ ነው
2025-02-04 21:56:47
1
ermiasashebo675
Ermias Ashebo shinshcho :
በአንድ ዓይኔና በአንድ በኩል ሁል ጊዜ ያሜኛል
2025-01-28 13:56:41
0
user735735538
Ikram Ahmed :
እኔ ከአገቴ ነው የሚጀምረኝ ፖራስታሞል ብጠቀምም አያሽለኝም
2025-01-27 14:53:52
1
mkdse1123
❤️❤️መቅደስ :
እኔ አለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-27 19:55:50
2
netsi.gonderawa
netsi gonderawa :
ግማሽ ራሤን በጣም ያመኛል ወንድሜ ምን ላድርግ?
2025-01-28 20:18:38
0
user509063073143
ዊና የጉብሬ💪💫 :
አልሃምዱሊላህ ከምኑም የለሁበትም ያለባቹም አላህ ያንሳላችሁ እራስ ምታት ከባድ ነው 🤲🥹♥️🫰
2025-01-28 11:23:16
6
user6732243766169
seni love@123 :
እኔ በግራ ከማጅራቴ ጅምሮ አደኝ አይኔን በግራ በኩል በጣም ያመኝል መፎትሔዉ ምንዶን ነው?
2025-01-28 07:32:35
1
liliyedemufre
"LiLi"ፍቅር ክርስቶስ ነው♥️ :
እግዚአብሔር ይመስገን አያመኝም የሚያማችሁ ጌታ ፈዉሱን ይስጣችሁጂ 💞💞💞
2025-01-28 10:16:57
12
wenshotelhabshi
ድካም ብቻ ክቱ አለም :
😭😭😭ሁሉም ነው የሚያመኝ😭😭😭 በተለይ አባቴን በድገት ካጣሁ ቦሀላ
2025-01-27 12:53:41
2
user8948593717157
የሮዳስ እናት😍 :
ሙቅ ሻወር ወስዶ ለጥ እሱ ተመችቶኛል ዶ/ር አዞልኛል ብዬ ለማዳሜ🤣
2025-01-27 14:26:47
1
user4143556277461
መጵጵ :
እኔም ማይግሬን በጣም ያመኛል ምን ይሻለኛል
2025-02-24 13:07:22
0
kiya26240
Kiya🔥 :
migraine new yalebign egziabiher ymesgen eskahun alehu ahun erasu amognal😭😭😭😭😭😭
2025-01-28 10:28:46
1
To see more videos from user @tihtna133, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About