@baryas_ethio: #አድዋ #foryou #copylink #እስከመጨረሻው_እዩት #መከላኪያ_ሠራዊት #መከላኪያ_ሠራዊት #foryoupage #መከላከያ💚💛❤ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_t🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #kbhannrakhai #ቫይራል #viral

Baryas B Ethiopia
Baryas B Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 January 2025 11:25:29 GMT
458770
45927
894
1581

Music

Download

Comments

skip37452
skip :
አንተ የምታሳየን ኢትዮጵያ የት ነው ያለችው
2025-01-28 20:48:45
167
.bro.man8
@ ዲ/ን በሱፍቃድ :
ውትድርና እንደኔ መግባት የማይፈልግ 👍👍
2025-04-09 10:57:53
21
etsubidinkzewudu
Etsubidink zewudu :
ቆይ ጎንደር ላይ ያለን 12 ክፍሎች ስልጠናው እንሄዳለን እ
2025-04-23 15:10:06
0
user4438413085961
@24bazi :
አንተ የምትላት ኢትዮጵያ የት ናት። አንተ የለበስከዉን ልብስ ልብሰው ያለ ርህራሄ ህፃናት ላይ አረገዉያንን ላይ ሳያቅማሙ ይተኩሳሉ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ወንበሩን ለያዘው የሚገዙት ስለዚህ አንተ የምትላት ኢትዮጵያ አሁን አሁን ጠፍታለ
2025-01-27 17:13:38
46
user29295661296991
↪️የሠሜኗ🌸🦅 :
ጀግና ሀገር ወዳድ ፍቅር የሆነ ልጂ ትክክለኛ የመከላከያ ስነምግባር ያለው ልጂ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰
2025-01-27 16:20:23
60
anfirateketel1619
pretty girl1623 :
ሰልጥኜ ስወጣ አንተን ከሆነ ማገባው ሻንጣ አዘጋጅቻለሁ 🥰🥰🥰
2025-03-29 17:37:06
6
ashe5682
Ashe@ :
🇪🇹 ሁሌም ታፍራና ተከብራ ትኑርልን እማማ ሀገሬ ከፍታሽ እንጂ ውድቀትሽ እያሳየን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-26 14:34:52
3
user45125235427
Hana regasa12 :
Ethiopia
2025-07-27 19:43:18
0
user9507409595771
አብርሀም# :
ጋድ ካስታወስክኘ ዉርሶ ያተሰልጣኘ ንበርኩ
2025-06-02 18:42:10
0
abuki7676
@abuki7676 :
ኮማንዶ ምኞቴነዉ ብሮ🙏🙏🙏
2025-03-02 08:14:53
1
mekide296
mekide :
የኔ ወንድም ባርያስ ኢቲዮፕያን አምጣ እንደወለደችህ የምታከብራት አንተን ብቻ አየሁ እመብርሀን ያማለደቻት እናትህን የተካህ ጀግና እ/ር ይጠብቅህ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ
2025-02-01 17:08:12
2
fiyorina492
Fiyori 16 :
መቀላቀለ እፈልጋለሁ ሰትመጡ እንምጣ🤣
2025-03-31 15:06:50
1
user1997438139851
hani :
እኔም ካንተጋ አንድ photo ልነሳ ይፈቀድልኛል
2025-05-23 15:04:05
0
hilemariam12
hilemariam12 :
ብልፅግና የመጨረሻው ሰዓት ላይ ነው፡ምድረ ካድሬ መግቢያክ የት ነው፡አብይ መግቢያክ የት ነው ልክ እንደ ጋዳፊ ነው መጨረሻው፡የሚያድነውም አንድም ሀይል
2025-02-05 13:17:29
4
temesgen7zenebe7
Temesgen :
ሴት ደፋሪ አይዞሽ ኢትዮጵያ በልጅሽ ነፃ ትወጫለሽ 💚💛❤️💪💪💪
2025-03-30 17:49:36
1
jemal.nategaban.q
ነገን ጠብቅ የማያልፍ የለምና :
ወንድሜ አድናቂክ ነኝ እንዴት እንደምወክ አይዲያው የለህም🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቅክ 🥰🥰🥰🥰አንዴ እንኳን እቅፍ አርጌክ ባይህ ምነኛ እድለኛ ነበርኩ🥰🥰🥰🥰ለማንኛውም አድናቂክ ነኝ ሁሌም ሁሌም
2025-01-27 11:31:19
5
takiti.harar.5
H ❤️‍🔥 H. 🌹🌹🥀🥀🌳🌳🌳🌳 :
kamtuu Harar🥺🥺
2025-02-02 05:15:56
2
makesiraj3
makesiraj3 :
አንተ የምታሳየን ዢዲዮ ሀገር አለኝ ብሎለሚያስብ ሰው ትልቅ ትምርተ ነው ሀገራችን ለዘላለም ትኑር🥰🥰🥰🥰
2025-02-01 11:09:04
4
officalabie
ለእግዚሀብሔር ይቅር (፮) 🚴🚴🚴 :
አባቢ ጀግናችን ነክ🥰🥰🥰🥰
2025-03-29 20:51:08
1
yemuselimu.amahar
one amhara :
ወንድሙን የሚገል መከላከያ እኔ አፋርበታለሁ 😭😭😭
2025-04-04 14:51:33
9
tina19t21
❄Tina❄ :
የመከላከያ ቆንጆ አለ እንዴ🥺
2025-02-02 19:55:27
2
ethiokal
lidu :
baba
2025-02-03 06:57:06
2
user40918657188
tadele kaswu :
አገር ለማዳን መከታ ነው😏😏😏😳
2025-04-01 06:45:51
1
eyoba359
Eyoba :
ኢትዮጽያ ውስጥ አንድ ኢትዮጽያዊ you🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-29 12:14:38
2
To see more videos from user @baryas_ethio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About