Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@adnan_king.1: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok
👑 ADNAN_BEY 🤴
Open In TikTok:
Region: FR
Thursday 30 January 2025 11:42:31 GMT
1201095
88786
4120
8636
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.27MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.29MB
)
Watermark .mp4 (
3.45MB
)
Music .mp3
Comments
Bontu :
አለም በሙስሊሞች ትሙላ ።
2025-01-30 16:52:24
1033
✅زمزم 😍يرسول📚 ودج💚 :
አለማድነቅ ንፍግናነዉ ወላሂ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-08 14:27:55
1
ፈ ቲ ያ❤❤👈 :
ማሻ አላህ❤️❤️❤️❤️
2025-07-08 14:37:48
0
exists_td :
ተፀይፋው እኮ ነው 😂😂 የማሜ ዲያሪ
2025-01-30 21:47:45
262
abeba የመርሳዋ :
ቀላል አከብራለሁ ማሪያምን መንካት እፈራለሁ
2025-01-30 17:11:51
412
Meazi❤ :
እኔ ክርስትያን ነኝ ቁራንን ግን አከብራለው እፈራለው🥰
2025-01-31 05:00:41
343
Eilse__2121 :
እንዴ ማርያምን እኔ ከመዳም ቤት አንደቀን መእጄ ነከቼው አላቅም ሳየወ እንኳን ነይ አሸው ነው የምላት በጣም ነው መዳሜ የምትደመመው ለምንደነው የማትነኪው ሰትለኝ የኔን እንዲነኩ ሰለማልፍልግ እኔ አልነካም እላታለሁ ግድ ነው ቢገባቸሁ መከባብር ነው
2025-01-30 16:33:34
90
ሃዮ🥰 :
mashala🥰👌
2025-07-30 19:10:40
0
Yanet Aboya :
አዎ ጌታን እኔም አከበርኩዋት 🥰
2025-01-30 22:45:26
21
🦋Tsehay😍MT 21 23💚💛❤️🇦🇪 :
እኔም የ ኦርቶደክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቁርአን በሶፍት ነው እምይዘው የሁሉም ሀይማኖት ክብር አለው
2025-01-30 17:18:30
396
እማ በፀሎትሽ :
እኔም ሚርያምን በሶፍት /በጨርቅ ነው የማነሳ እንጂ በእጀ አልነካም
2025-01-30 21:51:21
71
itsmeitsme212me :
ተፀይፋው ነው የምር ውስጡ የማህመድ የሴክስ ታሪክ እንጂ ምን አለው😂😂
2025-03-01 21:52:25
34
Taye :
የህፃናት ደፋሪ ታሪክ ደብሯት ነው 😅😅😅😅
2025-03-22 14:45:29
4
ሀቂቃ :
ክርስቲያኖች ግን ምነዉ እንደ አምላካችሁ አራችሁ
2025-03-25 14:35:14
6
Siraj Mohammed :
ማሻአላህ ያለ ውዱእ እንደማይነካ አውቃለች በጣም የምትደነቅ ናት ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት
2025-01-31 04:19:08
6
Mesekerem Adane :
ማርያምን እኔ በቁራንም ምክንያት ከማዳሜ ጋር ብዙ ግዜ ተጣልቻለው እንደት ከልብስ ጋር ከደብተር ጋር ታስቀምጫለሽ ብዬ ስጠይቃት ምናገባሽ አለችኝ
2025-01-30 17:44:48
35
የድንግል ማሪያም ልጂ :
እኔም አንድ ቀን ነክቸ አላቅም አረቦቸ እራሱ በጣም ነው እሚያከብሩኝ🥰
2025-01-30 19:55:23
117
አማራ ነኝ 🇨🇬ውብ ታሪክ ያለኝ🇨🇬 :
እኔም ክርስቲያን ነኝ ግን ቁርአንን ለመካት በጣም እጠነቀቃለሁ ለቁርአኑም ትልቅ ክብር አለኝ
2025-01-31 09:49:02
61
Endex :
ጴንጠ ነኝ ቁርአን አነባለሁ ከመፅሐፍ ቁድስ አልለይም ግን ኮተታኮተት ገድል ተአምረማርያም የጠንቋይ ስለሆነ አላነበዉም
2025-01-31 05:52:43
15
user16892599267 :
ተፀይፋእኮነው አክብራ መስሎህ ነው
2025-01-30 18:13:32
39
ሜሎና 21 :
የኮልፌና የአዲስከተማ ልጅ ሙስሊሞችን አክባሪ ናቸው
2025-01-31 04:24:56
16
F I K I R :
ውስጡን አንብባው ስለማታውቅ እኮ ነው ብታቀው ታንቀረቅበው ነበር😂
2025-01-31 17:27:09
6
የ አሚራ ልጅ 2815 :
roman🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-30 16:27:10
347
ዝናብ ጠንካራ ሴት :
አንዳንድ መስልሞች ግን ስታስጠሉ ቁርአናቹ ስንነካው ለምን ትላላቹ መንካት አንችልም ስንል ተፀይፋቹ ትላላቹ እኔ ከመንካት አልፌ ገልጬ አነባለው ወንድ የሆነ ይጠይቀኝ በቃ በግድ ሀይማኖቱን እንድንጠላ አታድርጉን ማርያምን ያስጠላል ሁሌ ማካበድ ሁሌ ነገር መፈለግ
2025-01-30 20:32:05
3
To see more videos from user @adnan_king.1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cada quién siguió su camino :( #latam #oasis #efectomariposa
🤷😮💨📈#inspiracion #motivacion #frasesegocentricas💀 #egocentrico👑♟️👤 #narcista #orgullo #frases #futbol #parati #fypシ゚ #viral
#spanglish #spanglishtok #saluddineroyamor
#012 #palermo
Máy chiếu màn hình lớn không thể thiếu cho bất cứ bữa tiệc nào, ghi lại và phát lại những khoảnh khắc tuyệt vời của bạn.#maychieu #maychieuhd1080 #maychieu 3D
About
Robot
Legal
Privacy Policy