@.g3806: #አባቴ😭😭😭😭😭

ልኑር በትዝታህ አባዬ
ልኑር በትዝታህ አባዬ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 30 January 2025 12:00:09 GMT
466492
10952
656
2862

Music

Download

Comments

neima623
neima623 :
የምንወዳቸውን ሰው በሞት ተቀጥተን እደኔ እየኖራችሁ ሂወት ግን ለከበዳችሁ
2025-01-31 18:11:26
38
senait.hagos5
Senait Hagos :
አባቴ ስስቴ ነበር በስደት ሆኜ አጣሁት 😭😭😭😭😭😭
2025-02-01 14:10:33
3
kingtigray
kingtigray :
በጣም ልብ ይነካል😭😭😭😭😭
2025-02-02 21:18:19
1
kukukuki50
ام كريم :
በናታችሁ የማን ዘፈን ነው ወይ በውሥጥ ላኩልኝ ብሊሥ ማሮች ያባቴ የህቴ ሞት ሁሌምእደሣት ይለበልበኛል😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-31 14:19:57
5
shewit.kidane71
shewit kidane :
💔 አባቴ ቃል የለኝም 😭 ለልጆችህ ስትል ከቤተሰብህ እርቀህ እንዲሁ ስትኳትን በማረፍያህ ሰአት ወደ አፈር😭
2025-02-12 05:37:08
1
user9906048574383
እሙ የሳንጃው :
አብሶ በጣም የሚያንገገበግበው ሰው በስደት አፈር ሳታለብሰው ሞተ ተብሎ ስትሰማ እንዴት እንደሚያንገበግብ የግር እሳት ነው
2025-04-02 18:40:21
1
misrak233
Misrak :
ቢሆን ጥሩ ነበር ግን እግዚያብሔር አይሳሳትም ሁላችንም ጎሎብናል ፅናቱን ይስጠን!!!!!!!!!!!!!!!
2025-02-02 20:06:59
6
seadaserij819
Seada :
የሚመለስ ቢሆን የሞተ ስወ ለአንድ ቀን ያስከፍኝን ሁሉ ለአባቴ ባወራሁት ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2025-03-07 22:29:52
1
hope.d17
Hope D :
ሞት ክፉ ነው አባቴ የኔ ትዝታ 😭😭😭😭
2025-02-03 04:40:32
2
mahitada12
Ma :
አባቴ 😭😭😭💔💔💔 ከሄደ ወራቶች እየተቆጠሩ ነዉ 😭😭😭 የኔም የቁም ሞት😭😭😭ቀጥልሏል የብቻዬ የኔ የምለው አባቴ 😭😭😭💔💔💔 ማጌጫዬ የኔ አባቴ አክባሪዬ😭😭😭 እግዚአብሔር ያፅናናህ ወንድሜ
2025-03-07 12:44:58
1
sooso4953
ሀያት ኢብራሂም :
አባቴን ቢመለሠ
2025-01-31 15:32:39
16
abrerobirabiro
Birabiro :
ስስቴ አባዬ መመለስ ቢቻልማ ኖሮ በመለስኩህ😭😭😭
2025-02-02 09:49:32
3
user3540518173749
ትዕግስት :
እናቴን ወሰዶእኔን አኑሮኛል መኖር ሳልፈልግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ እዚህምድር ያለ እናት ምንም ነው😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-03-04 17:57:12
2
tig3698
Tig :
የኔ ዉድ አይዞሽ እኔም አባቴን አጥቻለሁ አይይይይይይይ ሞት ክፉ
2025-02-01 12:52:44
3
user2738849121024
rahi :
እባት እናት እህት ወንድም እቶ ለካስ ይኖራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-31 19:28:08
2
egzabiherfikernew
Egzabiher Fiker New :
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ያፅናሽ ብርታቱን እሱ አንድዬ ያድልሽ🙏🙏
2025-02-02 04:53:25
1
user8587847011909
MOhammedyima Albuko :
አላህ 😭😭😭ሦብሩን😭😭😭ይሥጥሽ😭😭😭ጀነትን😭😭😭ይወፍቃቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-02-01 06:30:52
1
wondwosen.aklilu
Wondak22 :
እኔም የምወደውን አባቴን ስላጣሁ ይህንን ስሰማ እንባዬ አይኔን ይሞላል ::
2025-02-01 11:58:56
20
tiktake05
Teklu :
እኔም አባቴን ካጣሁት 2 አመት ሊሞላ ነው😭
2025-02-03 14:43:29
1
shambh35
ፀይሟነኝ❤ሽቅርቅሯ😘💜💙 :
እርበአላሕውስጤንባሠው😢😢😢የባትነገርእደቀላል
2025-03-13 07:07:02
1
emabetee2123
@ its @ my@ Life#$$$ :
ምናለ ቢመለሱ 😢 አብሶ እናቴ ናፍቃኛለች😢😢😢😢
2025-02-22 11:40:04
1
semira4454
semre :
አባቴ ሥብራቴ ጓደኛየ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
2025-02-02 10:54:03
1
sofiya0618
sofi :
የኔ አባት ካለኝ እድሜየ ላይ ኑረህልኝ ባካፍልህ እእእእእህህህህ እሳት ብቻ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-31 23:48:42
2
biriebirhanu
dollar :
እናቴን እና ወንድሜን በአንድ ወር ውሰጥ አጣሁአቸው መቸም አረሳችሁም ❤️😭😭😭😭አይ ሰደት ሁሌ በመርዶ 😭😭😭😭😭😭
2025-02-01 18:53:20
1
zamstore3
user57959963720 :
አዎ እኔ አያቴ ካጣሁ በሗላ ሰላም የለኝም ሲያዮኝ ነው እንጂ ደህና የምመሰልው ውስጤ ግን ባዶ ነው ትዝታ ብቻ አቅማችንን ሁሉ ነገራችን ነው እነሱ ጋር ነው ግን እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው ውዴ እንጂ ያለነሱ የምንኖረው ህይወት አይደለም እኮ 💔💔😢😢😢
2025-01-31 09:59:29
5
To see more videos from user @.g3806, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About