@kalee.kal: A face wash made with tomato and sugar can provide several benefits for your skin,Tomatoes are great natural bleaching agents when used as skincare 'products'... Tomatoes also work as a natural astringent that helps tighten the skin as well as shrink large pores, leaving the skin tight and glowing reducing excess oil, exfoliating dead skin cells, brightening the complexion, soothing irritated skin, reducing acne, and potentially helping with signs of aging.Tomatoes also work perfectly to lighten the skin for an even skin tone or to clear dark spots By incorporating tomatoes into your daily skincare routine, you can help keep your skin looking youthful and healthy. @እላዬ 💅💅💅💅💅🙏#glowingskin #nightroutine #Lifestyle #skincare @kalee_films 🎥
Kalee
Region: ET
Tuesday 11 February 2025 12:23:15 GMT
Music
Download
Comments
Mafi_ከበሮ🥁 :
ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።የዮሐንስ ወንጌል 3፤16
2025-02-11 20:31:02
639
🦋 Duni 🦋💫 :
እጅሽ ሲያምር 🥰🥰
2025-02-11 17:46:23
165
kaluye kalutti :
ኧረ ጥቋቁር ነጠብጣብስ እየበዛብኝ ነዉ
2025-02-13 17:19:45
21
raw-udi.🙈 :
ሞክሬዉ ተስማምቶኛል ግን ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለዉ ምን ላድርግ
2025-02-11 14:19:11
5
meked :
የኔዉድ ለቡጉር የምሆነ ስረልኝ አስሸገርኝ
2025-06-15 16:19:12
1
meseret_ngatu :
ቲማቲሙ ላይ ምንድነው የጨመርሽ
2025-02-12 07:31:17
1
betty.k❤ :
ቆይ ግዴታ በፎጣ ነው ማድረቅ ያለብን በውሀ ብቻ ብንታጠብስ እ ውሀውስ ሙቅ መሆን አሐበት ቀዝቃዛ ሌላው በሳሙና ነው ያለ ሳሙና የምንታጠበው Please በደንብ አስረጅኝ መጠቀም እፈልጋለሁኝ
2025-02-13 20:38:23
2
chèrie❣️❣️ :
pls make video how to remove back acne
2025-02-16 13:24:05
0
Adina :
በስንት ቀን ለውጥ ይታያል??
2025-02-11 20:05:45
3
Amen Bel :
ውይ እጅሽን እንዴት እንደወደድኩት
2025-02-11 18:16:27
58
ኤደን :
ለደረቅ ፊት ይሆናል
2025-02-11 17:27:29
3
kore :
ይልቅ ጣቶችሽ ያምራሉ፤ የኔን ፊት የምትዳብሺው መስሎኝ ነበር፤ ለካስ ቅዠት ኖሯል። 😢
2025-02-12 07:38:02
2
lidya nigus :
ለወዛም ፊት ይሆናል
2025-02-11 19:45:14
3
𝐀𝐐𝐔𝐀𝐑𝐈𝐔𝐒♒🎧🩸❶❷ :
በማርያም 😥ለወዛማ ፊት ይሆናል ነገሪኝ sister 🙏
2025-02-12 10:29:16
3
dada :
እኔ የታየኝ እጅሽ ነው እንዴት እንደሚያምር🥰🥰🥰ግን ምድነው ስኳር ነው ጨው
2025-03-09 09:10:18
1
blessed :
I use Cocoa butter in my face at night... should i stop it or???
2025-02-12 12:41:02
2
ማሚ1234cool1 :
የታባቱ ሂውማን ሄር ያሰኛል የፀጉርሸ ውበት🥰
2025-02-12 07:25:29
21
ወግአየሁ በኢየሱስ :
ማስታወቂያሽ ተፅኖ ተፈጥሮበታል በአለንጋ ጣቶችሽ ግን 10q
2025-02-13 17:49:27
1
Muhos :
እጅሽ ዋው ያምራል
2025-02-12 06:45:33
12
user1602368481113 :
በእውነት ተጠቀሙት ምርጥ ነው
2025-03-24 14:18:25
1
user245557624006 :
ከስንት ደቂቃ በኋላ መታጠብ
2025-03-02 14:04:51
0
አለም :
ጨው ነው ስኳር ንገሪኝ
2025-03-13 16:30:29
1
Leyla Nuredin :
ለስንት ደቂቃ ነዉ እና በየቀኑነው ምንቀባው
2025-03-16 18:28:51
1
maza menamo :
ባክሽ ድሮም ቆንጂዬ ስለሆንሽእንጂ ቲማትሙ አደለም የምር
2025-02-11 18:50:10
18
Hiwot :
እጅሽ በጣም ያምራል
2025-02-28 15:00:19
1
To see more videos from user @kalee.kal, please go to the Tikwm
homepage.