@neba4kiloo: ስራ አክባሪዉን ይወዳል😂#neba4kilo #እየሄድክ #fypシ゚viral

Neba4kilo
Neba4kilo
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 February 2025 06:54:37 GMT
411067
27184
409
2061

Music

Download

Comments

natiyegebrehiwot
𝔫𝔞𝔱𝔦𝔶𝔢 𝔤/𝔥𝔦𝔴𝔬𝔱✝️ :
እንደ እኔ ነባ ሚመቸው 👌
2025-02-12 10:51:10
383
sufi.9th
Sufi :
እኛ እኮ ወላሂ እናንተን ማንቋሸሽ አልከበደንም ግን እስልምና የሰውን እምነት ማንቋሸሽን አይፈቅድም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ አላህ🥰🥰
2025-03-11 20:22:32
12
ye_umiye
@Jafu :
መጡልህ እንግዲ የሀገር ውስጥ ገቢ
2025-04-05 14:04:40
0
eshetua24
𝓮𝓼𝓱𝓮𝓽𝓾✝️ :
𝓾:ኢሄንን ኮመንት ባጋጣሚ አይደለም የምታነቡት በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ እየሱስን መቀበል ነው እየሱስ ይወድሻል ይወድሃል መዳኒት እየሱስ ነው እየሱስ ያድናል ይታደጋል ወደ ሮሜ 10 የዮሐንስ ወንጌል 3:16 የዮሐንስ ወንጌል 3:36🖤🖤🥰
2025-02-12 19:12:56
31
amhara315
እም ነገደ ይሁዳ :
እሔኔ ወጣት ብትሆን ስንቴ አከሀታል😂😂😂
2025-02-12 07:12:02
141
abush19
ኤቢ :
የፆም መፍቻ ውዬ በሉኝ🤣🤣🤣
2025-04-11 19:47:55
0
amexman78
Amanuel :
የምር ከራሱ የሚፈጥራቸው ነገሮች ይመቸኛል ምንም ኮፒ የሌለው ሰዉ አቦ ይመችህ ነባ💪
2025-02-12 13:55:54
48
abateah
ስትኖር ፈተናህ ይበዛል :
የምር እሄድክ እየሄድክ😂😂😂😂
2025-04-12 17:35:50
0
solomons619
sOlOmon16 :
ኩረጃ ከሰሜን ጭላዳ ጅጀሮዎች🤣🤣😂😂🤣
2025-04-11 10:36:41
1
ozun83
AXMED_MEME🔱🔻🎴 :
ብዙ አትሳቁ መንግስት የተመቸን ይመስለዋል 😂😂
2025-02-12 17:09:32
29
murcyfull_2
Mercy full :
የተመታክ በል ነገ ደሞ እነ እንትናን ኮንቲነር አስከፍታቸው አሉክ🤣🤣🤣🤣
2025-03-27 09:20:01
0
user8717819801051
Efrem belay88 :
እረ ነባ እባክህ ቐልዱ ቐንልስኝጰሆዴ ቆሰልኩ ሰመኑ
2025-03-20 17:57:12
0
_berehanu
Ermiyase :
ልንገራቹህ እኔ በቀን 2 / 3 ግዜ ሴጋ እመታ ነበር አሁን ግን ከዚህ ነፃ ነኝ እኔን የገላገሉኝ አባ ናቸው አማክሯቸው ይረዷቹሀል እሽ እውነት ታመሰግኑኛላቹህ 0943744511 0943744511 0943744511 አትፈሩ ብዙ ሰው ጋ ያለ
2025-04-08 06:38:43
0
tahsas18
Tahsas :
ጫን ያለ ቅማል ያለባቸውን ወደ ዱር ሪፈር ተልከው በጭላዳ የማሥለቀም ኣገልግሎት ቢመቻች ደሞ በ6 ወር ቅርጫፍ ትከፍት ነበር
2025-04-04 19:31:18
1
henokshimelis19
Henok :
iPhone 📲ወዬ በሉኝ
2025-03-05 00:59:52
1
thegunners163
መድፈኛው :
የታየኝ የታያችሁ😂🤣
2025-04-24 06:18:46
0
tekshatenkir
user7100458708883 :
ነብዩ መሀመድ ይከክህ
2025-03-24 09:17:13
0
neba3726
neba :
neba እያከክ ነው እዴ የፃፍከው ቅማሎቹ ምንም አላሉህም 😁😁
2025-03-19 11:32:51
1
user8800136617072
one day :
እህ እከክ ይቀናል እንደ በላኝ
2025-03-27 22:09:52
0
ab_biya
biya :
በቅማል ስንት ነዉ?😂😂
2025-04-10 10:51:27
0
abdushekur2019
Abdushekur .F :
ገቢዎች ይኖራሉ ደረሰኝ እየቆረጥክ😂😂😁😁
2025-04-04 05:41:24
0
a.a90899
abdu yalyu lij :
ነባ ማስታወቂያውን በእንቅልፍ ልብህ ነው እንደ የፃፍከው የምር ከድንጋ ቢፈለፈል ራሱ ከዚ የተሻለ ፊደል ይቀረፃልኮ
2025-03-15 19:10:44
0
beletadese
Belete Tadesse :
ነገ ካሽሪጅስተር ስትገዛ ነው መስራት የምትችለው ትባላለክ ደቦች አላዩክም አዴ?
2025-03-09 17:16:00
1
yibad6
amanuel yakob :
አረ ነባ በጣም ነው ምትመቸኝ
2025-04-17 21:07:19
0
creatorsearch_funny
funny scenes💎 :
እንዳማረብን አምና ብንሞት ይሻለን ነበር ጎበዝ
2025-02-12 14:45:15
1
To see more videos from user @neba4kiloo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About