@kelemeda.12: #ከለሜዳ #ቅዳሴ @kelemeda.12.

ከለሜዳ.12
ከለሜዳ.12
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 February 2025 16:16:11 GMT
703383
117683
802
14741

Music

Download

Comments

yihun111
Yihun :
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🥰
2025-02-12 16:23:50
878
ermiiphoneclinic1
ኤርኖና 🇪🇹 :
እኔ መች ይሆን የማስቀድሰው ? ለቤትህ አብቃኝ አባቴ🙏
2025-03-13 18:15:35
46
kaleb12334455
Cake lover :
ይህን ድምፅ ስሰማ ልቤ ይከዳኛል ዉይ ተዋህዶዬ
2025-06-05 06:36:49
0
hailugizachew
Hailu Gizachew :
እንኳን ክርትያን ሆነን
2025-07-15 20:49:34
1
liyaayele0
liyaayele0 :
ተመሥገን ታላቁ የአብይ ፆም ደረሠልን ለማስቀደሥ ያድርሰን
2025-02-13 10:51:57
476
21.27.16
21እውነት አንደበቶች27 :
ከቅዱስም ቅዱስ ሁሌም ለዘላለም ቅዱስ🙏🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ መሆኔ ለምን ይሆን የሚያኩራራኝ
2025-02-12 17:42:47
210
hawazzemene
hawaz A2 :
ሙሉውን ካለህ
2025-07-04 18:29:29
0
user43730193634677
እናት @@ :
ምን ብታደል ነው ኦርቶዶክስ የሆንኩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-03 06:08:56
9
namirudfano
namirudfano :
ይህ ድምፅ ከጭንቀት አዉጥቶ ሰላም እሚሰጠኝ ለኔ ብቻ ነዉ ግን?
2025-04-11 20:48:54
8
alu.gal.agulaa
ሱሴ⛪👄💊 :
ኢሜን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 15:42:15
0
19wall
ሊቃውንት*ሊቁ* :
ለምንድነው ግን እንዲወርድ ማታረጉት በማርያም
2025-02-13 18:06:09
40
mekdelawitgetache5
mekdelawitgetache5 :
ይሄን ድምፅ ስሰማ ምን አይነት ሰላም ነው የሚሰማኛ የተለየ እረፍት እግዚአብሔር ይመስገን።
2025-02-13 10:32:28
90
user1289844222315
AmbaGold :
ይሄንን የቅዳሴ ክፍል ሁልጊዜ ሰሰማው ሰውነቴ ውርር ያደርገኛል የደስታ ።
2025-04-02 18:47:28
2
fer2015et
feredeeshetu5 :
የኒህን አባት ጣዕመ ዜማ ሰምቸ አልጠግብ አልኩ ዕድሜአቸውን ዘለግ ያርግልን
2025-04-18 20:33:00
2
callmemekdi
ⓜⒺⓀⒹⒾ✨ :
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
2025-03-27 13:42:42
6
nebyat83
ነብያት ✝️☦️💟 :
ተመስገን እግዝያብሔር በተዋህዶ ስለ ፈጠርከኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏
2025-03-08 18:22:58
9
loo.jano
LO'O JANO :
አቤት ደስሲል ተባረኪ በርቺ።
2025-05-29 11:33:08
2
teshome.beyene8
Teshome Beyene :
እምየ ተዋሕዶ ።ትለያለች ።
2025-04-07 18:27:01
2
tsehaynesh.shware
Tsehaynesh Shwarega :
የቅዳሴው ስርአትና ድምፅ ሌላ የደስታ አለም ውስጥ ነው የሚከተኝ,,, ፈጣሪየ ሆይ ሁሌም በቤት አኑረኝ
2025-04-02 05:59:06
4
murad_muhamed
BK :
የእግዚአብሔር ስራው ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው።
2025-04-10 06:55:17
2
wegiye.ayele
wegiye Ayele :
ኡፍፍፍፍ ይህንን የቅዳሴ ክፍል ስሰማ ዉስጤን ዉርርርርር ያደርገኛል። ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል
2025-03-14 07:43:40
7
user3221356966198
user3221356966198 :
አቤት ትህትና እግዚያብሄረን ማመስገን እንደዚ ነው
2025-02-13 08:54:55
35
user4740984299792
user4740984299792 :
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
2025-02-13 13:34:34
6
user252051470838
user252051470838 :
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
2025-04-09 17:25:59
3
balemaetebwa
𝐀𝐦𝐞𝐧🤲 :
ቺዳን ሲደርስ ያለው ሰላም ቅዱስ እግዛብሄር ቅዱስ ሓያል ቅዱስ ህያው ዘይመውት🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2025-04-02 19:16:53
0
To see more videos from user @kelemeda.12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About