@abyssinia_sport: ከአርሰናል እና ከማንቸስተር የተወጣጡ ምርጥ 11 #ማንችስተር_ዩናይትድ #አርሰናል #habeshantiktok #fyp #ሊቨርፑል_መርሲሳይድ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ማንቸስተር_ሲቲ #ቼልሲ

አቢሲኒያ ስፖርት
አቢሲኒያ ስፖርት
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 March 2025 08:07:07 GMT
214207
12518
473
663

Music

Download

Comments

mark.125689
Mark :
dedeb neh ende tinsh goal yegebabt team arsenal eko new
2025-03-09 11:04:55
74
broboy.bebe
broboy :
ሁሉንም በትክክል ስርተክ ቡርኖ ፈርናንዴዝ ጋር ተሳሳትክ ኦዲጋርድ ነው ለቦታው ጥሩ
2025-03-09 10:49:54
21
hayelom481
hayelom :
ራያ
2025-10-04 04:32:21
0
rice41788
rice41 :
timber yegeba
2025-07-07 04:45:07
1
user33677950251211
DAY 16 :
እንዴት ብሩኖን በኦዴጋርድ ትቀይራለህ ?? ራሡ ብሩኖ ይታዘብሀል
2025-03-09 13:50:09
3
bekogunners
Beko Ermias :
ኤረ ከሁለት ጎል በላይ በጫዎታ አልገባበትም ለራያ
2025-03-09 09:00:33
5
zakariaszarihun
Zaki love 27🎸🎵 :
dadab neh
2025-03-09 09:29:46
37
mo8_sb
MØ :
ከUnited አንድም ተጨዋች የArsenal starting 11 ውስጥ የምገቡ የለም!!👌
2025-03-09 11:29:49
11
makbel_ze_manchurian
🔱ማክቤል_ዘ_ማንቹሪያን💫 :
ምርጥ እይታ ነው ትችላለህ ❤️
2025-03-09 13:47:31
11
mubare329
user8574962512412 :
ማርቲኔዝ ምናረገህ ለምን አልመረጥከውም።
2025-03-09 16:23:05
4
user9367496309946
ፈይሰል :
ትክክል ሠርተኸው ነበር ነገር ግን ከፈርናዴሥ ኦዲጋርድ ይሻላል አይገናኙም
2025-04-03 10:50:56
1
user6001763525780
ሸልኮ ሚቻኤል :
የማይካደው የዩናይትድ ቡሩኖ በጣም ይችላል ሌላው ግን እንዴት ነው ማዝራዊ ከቲምበር ያስበለጥከው ደሞ ኣማድን ከሳካ ቦታነው መወዳደር የነበረብህ ኣማድ ማርቲነሊን ተወውና እንዴት በጣም ከሚችለው ሊ አንድሮ ተሳርድ ታወዳድራለ
2025-03-09 10:41:59
7
user6203430337754
user6203430337754 :
አንተን ብሎ ተንታኝ
2025-03-11 20:00:06
1
user8hdrepzext
Geni ቀበጧ💃የBukayo Saka ምርኮኛ😥 :
እመኑኝ ዘንድሮ አርሰናል ዋንጫ ይበላል 🏆✅💪
2025-03-21 17:43:21
2
ashemafi
@oneday12🥀 :
ኦዲጋርድ ይበልጠዋል
2025-03-12 10:46:13
1
dawitjov1
dawitjov1 :
timber🥰🥰🥰
2025-03-27 06:36:16
1
____h077
𝓲𝓷𝓿𝓲𝓷𝓬𝓲𝓫𝓵𝓮🔴⚪️ :
amad Lw ላይ መሰለፍ እማይችል ተጫዋች ነው ስለዚ LW ላይ ምንም እንኳን ጥሩ አቋም ባያሰየንም ነገር ግን Martinelli በgoal ተሳትፎ የተሻለ እንቅስቃሴ አለው ከgarnacho so Martinelli የተሻለ ነው።
2025-03-09 11:42:14
1
theinvisibleman580
Alert 🚨 :
ይሄን ቪዲዮ ገርመህኝ አልፌው ነበር ከጨዋታው በኋላ ግን Rice እና Raya የተናገርክበት መንገድ ለራስህ አልገረመህም? ወይስ ዛሬ ብቻ ነው እንደዚህ ሲሆኑ የታየህ? ወይስ አሁንም አልታዩህም????
2025-03-09 21:07:15
7
user76514408139237
messi :
መንችስተር ውስጥ ምርጥ የለም ፋራው
2025-05-24 22:10:26
0
theanonymous4848gmail.co
ጎምዛዛው 🔒 :
ስለ Rice ያወራሀውን ማመን ከብዶኛል ግን ከBurno ውጪ ሁሉም የArsenal ተጫዋቾች ይሻላሉ ።
2025-03-09 12:36:02
12
user17901963147173
Gggg saka :
ኣረ በኘሪሜሪመሊግ ጥቂት ጎል የተቆጠረበት ኣርሰናል ነው
2025-03-09 19:01:45
1
temuhajir1
Teme_Man-00 :
እዉነት ነው ከኦዴጋድ ብሩኖ ይሻላል። ምርጫህ ተመችቶኛል
2025-04-23 15:09:43
0
samii2127
s@21 :
havertz 😂😂😂😂😂
2025-05-31 05:34:45
0
zolaxv
zola xv :
በጣም ትችላለህ ወንድሜ ጥሩ ትገመግማለህ ጎበዝ ነህ የእውነት
2025-04-01 15:32:13
0
user71846793433248
Bewuket :
ሳንቾ አይመጥንም
2025-04-21 17:42:48
0
To see more videos from user @abyssinia_sport, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About