@zemariyilmahailu: ሰኞ ምሽት ይጠብቁን#ethiopian_tik_tok #fyp #duet

Yilma Hailu
Yilma Hailu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 March 2025 10:55:13 GMT
1678753
344068
2761
27238

Music

Download

Comments

totaw_boy
ጦ ጣ ዉ 🐒 :
የይልማን መዝሙሮች እንደ እኔ የሚወዳቸዉ እስኪ 🖐️
2025-03-27 11:36:40
7555
abi90s
Abi Nafkot :
ይሄ መዝሙር በጣም ያስፈራኛል ያስደነግጠኛል😇 አቤት ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ በሂወቴ ምፈራዉ መዝሙር ❤️❤️❤️
2025-03-27 18:03:33
947
amaduafo
amaduafoኝ :
ትክክልኛ የተዋህዶ መዝሙሮች ወንጌል ናቸው ነፍሰህ ያረስልሳል
2025-04-27 15:16:51
0
haymi_gecho
Haymu :
ይሄ መዝሙር በጣም ያስፈራኛል ያስደነግጠኛል😇 አቤት ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ
2025-03-27 15:15:41
714
nova_drj
🌸Nadsha Perfume :
በጣም የምወደው እና የማከብረው ዘማሪ ይልማ ሃይሉ🥰🥰🙏
2025-03-27 11:07:05
2299
yosiman33
yosiman33 :
ኦርቶዶክስ የህናቹ በክርስትናቹ የምትኮሩ ወዬ በሉኝ🤗
2025-03-28 05:56:26
714
henok_dinku21
Henok dinku :
ነብሳችን ሊረሰርስ ነዉ🙏
2025-03-27 19:06:03
2009
tesfa.18
Tesfa 18 :
የኛማ ተስፋ እየሱስ ክርስቶስ ነው ሰለእየሱስ ሲሰበክ አልሰማም ያሉ ጆሮን ዳባ ልበስ ያሉ የእርሱን አምልኮና ስግደት ለፍጡራን የሰጡ የወጉት ሁሉ ያዩታል ይመጣባችኋል ለእኛማ መምጣቱን ለምንጠባበቅ ይመጣልናል ወዳዘጋጀልንም ስፍራ ይወስደናል ማራናታ ጌታሆ በቶሎ ና አሜን ።🥰🥰🥰🥰
2025-03-29 07:31:08
29
azukasolomon7
Azuka :
ተመስገን ተመሰገን
2025-04-13 10:25:37
0
betelihemyrgiye19
Bettyyrgiye🧚‍♀️ :
Yilma🥺🙏❤❤
2025-03-29 21:37:55
0
temesgen.animut
Temu man :
ጌታ ሆይ እባክህ በቀኝህ የሚያቆም በጎ ምግባር እንድሰራ እርዳኝ
2025-03-27 17:49:55
356
ocho.barber2
Ocho Barber :
የመእላክት ዝማሬ እንጂ የሰው አይመስልም ።
2025-03-28 04:51:58
153
selam272721
Serki27)ዘያንጸባርቅ21❤❤❤ :
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን
2025-03-27 18:59:15
5
beza...19
ቤዛ :
እንደእርሶ ፍፁም አገልጋይ መሆን ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰🥰
2025-03-27 11:05:52
122
tina12laco
❀࿐❀TINA❀࿐❀ :
ylma is back🥺🥰
2025-03-29 18:47:04
2
eskuuuuuuu
ዳርእስከዳር ፍቅር :
"አቤት ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ?" 😭❤
2025-03-27 11:18:57
49
helen31688
Helen :
ይልማ ከዘማሪያን ሁሉ ሚበልጥብኝ ዘማሪ🥰🥰🥰
2025-03-27 13:34:24
155
.move932
Mati (ማቲ)🤫 :
እናቴ ትሙት ላይክ አደርጋለሁ ምለሀል አድርግ
2025-04-10 13:05:31
6
belayneh848
belay :
እኔ ብቻ ነኝ ግን እልቅስ አልቅስ የሚለኝ መዝሙሩን ስሰማ 🙏🙏🙏
2025-03-27 18:17:28
90
zem28037
zem :
🥰🥰🥰በክርስቶስ እንዴት ያለ ዝማሬ ነው🥺🥺🥺
2025-04-05 14:02:17
4
user123virgo
Tiblet 🦋 ♍️ :
yen abat 👌👌
2025-03-27 14:38:13
5
ermias.mengstab8
Ermias Mengstab :
ኣባታችን በውነት ኣንተን ለመምሰል እንዳንተ በተምስጦ እንድዘምር እግዚሄር ይርዳኝ
2025-04-10 23:17:19
7
alazarfi
አላዛር Z ማረያም 27 :
መዘምር ናፍቀኸናል ና
2025-03-27 17:35:56
5
ethan.ablg
Ethan 123 :
ያንተ ዘመድ በመሖኔ እድለኛ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው የምወድክ
2025-03-27 18:24:21
5
girmal7
girmal7 :
ሊቀ መዘምራን ይልማ ባለዉለታየ ነህ!!!ሰማይና ምድርን የሰራ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2025-03-29 18:45:57
4
To see more videos from user @zemariyilmahailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About