@fitsum_2012: #ተዋናይ_ኤርምያስ #youngethiopian #takur #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypviral #fypシ゚ #foryoupage #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

Fitsum 🌍🧠❤️❤️❤🌍
Fitsum 🌍🧠❤️❤️❤🌍
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 April 2025 20:05:30 GMT
238153
10369
91
1102

Music

Download

Comments

add.comment7
ዲና/Dina🦋🦋 :
የምር ግን ልባችን የሚነግረን ነገር ሁሉ ልክ ነው?🤔እኔ ልቤን አዳምጣለሁ ብዬ አምላክ የሰጠኝን ትልቅ ስጦታ ድጋሚ እንኳን ብፈጠር የማላገኘውን አይነት ሰው ትቼ ዛሬ በፀፀት እየተሰቃየሁ ነው። አንዳንዴም ጠላት እድላችሁን ይቀማልና ታገሱ፣ በፀሎት እየተጋችሁ ታገሉ እንጂ ልቤ አላለኝም ብላችሁ ሰው አትግፉ🙏🙏🙏
2025-04-04 09:15:39
94
selam_tadesse
Selam_Tadesse :
የራሳችን ሰዉ ይታወቃል። አብራችሁ ካላችሁት ሰዉ ጋር ስትጣሉ ነዉ የምታዉቁት በተለይ…ትንሽ ፀብን እራሱ ዉስጣችሁ ይቅር አይልም። መዘግየት የሚባል ነገር የለም የእግዚያብሄር ግዜ ትክክል ነዉ።
2025-04-04 04:08:02
74
demekk23
Demeke.23 :
relation ship ልጅምር elna ልቤ no አይሆንም ይለኛል አምሮዬ no ይለኛል ምን ይሻለኛል
2025-04-04 16:09:37
14
tsimolla
tsi :
በጣም ስርሀት ያለው ልጅ
2025-04-04 03:56:23
131
user8814349381824
George :
እንዴት ነው እንደማይሆን የምታውቀው?
2025-04-04 02:15:10
12
nigat_1221
Nigat :
yemeserawn character new memeslew yewah new
2025-04-03 22:34:01
9
richee946
Richee💧 :
GOD timing is perfect 🙏🙏🙏
2025-04-05 09:19:54
15
siif_rak
siifrak :
ፈጣሪ የፈቀደ ቀን እያላችሁ አትጃጃሉ ሰበብ አድርሳችሁ አግቡ 🤙
2025-04-05 00:31:09
5
user5566080019025
user5566080019025 :
እኔም ሰው እተዋወቅና ውስጤ መጥፎ ነገር ነው የሚነግረኝ መቼስ ሁሉም ሰው መጥፎ ነው አይባልም ውስጤ ግን እንደዛ አያምንም
2025-04-04 20:12:33
5
myalem5
@ Alem :
አንተ የሐኒ የፀሎቷ ዋጋ ነክ፡፡
2025-04-04 16:07:18
10
197923me
Okacha :
እግዚአብሔር ያንተ ያለውን ሲሰጥ ሁሉንም ነገር ትወዳለክ
2025-04-04 05:21:36
9
nomora75
no more follower :
ዝሙተኛ ትውልዶች ነን ልቤ አልፈቀደም እያልን ሴት የምንቀያይር እምነት እና ህይወት ተምታቶብናል።
2025-04-06 04:06:52
2
user932183769793
ኤልሻዳይ ከሸገርር :
ይሀልጅ ብቻ ነዉ ምርጥ ለኔ
2025-04-04 06:50:10
5
mikomikom
Miko man :
ሁለቶች የሚመሳሰሉበት
2025-04-06 03:16:50
3
addisk12
Addis K :
እዉነቱ ነዉ
2025-04-05 09:22:33
3
debekulu6
debekulu :
ክብር ፡ Respec.....what does it mean men .....it's one word
2025-04-05 20:05:43
3
soliadissu
soli12 :
እግዚአብሔር እንኳን ሃሳብህን አሳካልህ🥰🥰🥰
2025-04-06 09:22:13
2
user96168822337665
Yofedhan :
ermin betam new yemiwodew yemir b
2025-04-04 10:00:35
3
gebremeskel026
Eyoas :
እኔ እኒህ ሰዎች የሆነ ነገራቸው ይመሳሰሉብኛል
2025-04-06 20:21:13
1
kikikiko2121
kikikiko :
ene libe yeminegregn mechem yemageba endemaymeslegn nw 😭i gave up
2025-04-04 09:21:01
1
yu11919
Yuhana.B :
🥰🥰🥰🥰🥰really
2025-04-04 05:53:03
2
viva.yas
yoni119 :
ደግነት ለራስ ነው
2025-04-04 09:33:52
2
.userdege
Deju :
ahun ene yalehubet huneta🙏🙏🙏🙏
2025-04-06 14:24:05
1
mikaellegesse
mikael legesse :
yes
2025-04-04 17:50:59
1
mahletmezmur
Mahlet1919 :
ትክክል ምንም ነገር ልብ ይናገራሉ እና አናዳምጥም እጅ
2025-05-24 09:30:18
0
To see more videos from user @fitsum_2012, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About