@hanna.yohannes.gojiye: ካሰብነው ይልቅ ያሰበልን ይበልጣል@hannayohannes7

hanna.yohannes.gojiye
hanna.yohannes.gojiye
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 07 April 2025 05:59:36 GMT
1398159
86421
3951
3281

Music

Download

Comments

user1996226147975
ጆጆ ፊፊ :
ምናለ መንግስታችንም እንዳንቺ ሰውነት እርግፍ አድርጎ ጥሎን በሄደ
2025-04-07 06:14:45
1819
waregawi14
የካም ልጅ 🥇 :
የጥልቻ መምህሯ እንዴት ነሽ😎 የንፁሃን ደም እንዴት ይዞሻል
2025-04-07 15:38:11
115
akezawereta
ጓል መድሃኒት :
ነብሰ ገዳይዋ
2025-04-08 13:42:10
26
hayat3950
Hayu👸Queen👸 :
ምንድነው ግን እንዚህ ሸንቃጣ ያደረገሽ እንዳታልፊኝ ንገሪኝማ😔😔😔😔😔
2025-04-07 07:30:11
40
awet795078
Awet💊 :
ሀንቾ ግን እንደ ጂጂኪያ ሰርጀሪ ተሰርተሽ መሆን አለበት🙄🤭
2025-04-07 09:04:23
60
egoye6
haymi Egoye :
የከሳሽበትን መንገድ ብቻ ንገሪኝ ለነፍስ ይሆንሻል
2025-04-07 12:14:33
147
t.g.alma
Samri A :
የኔ ውድ ሀኒችዬ🥰🥰
2025-07-05 20:22:50
0
menderinyohannes
Menderin Yohannes :
Surgery, exercise , or diet???
2025-04-08 03:30:57
12
yabu404
yeአብ🤱 💚💛❤️ :
ቅጥነት ውበት ነው ስታምሪ❤❤❤
2025-04-07 06:37:47
197
user6086000874013
ጊዜ ለኩሉ :
አይ ኢትዮጵያ ስንት ውድ ልጆችሽ ተበተኑ በዘር ፖለቲካ ሃኒየ ወጥተሽ ቀረሽ?
2025-04-07 07:04:40
62
hame.ham
Hame ሀሚ :
ምንድን ነው ሀንዬ ፆም እስኪፈታ በመዝሙር ልቀቂያ
2025-04-07 08:05:50
7
kal_unique
kal :
እንዴት ቀነሽ ለምትሉ ሰዎች በተለይ የማዳም ቅመም ከሆናችሁ ምግብ ብቻ ቀንሱ ጣፋጭ ለስላሴ መጠጦችና የታሸጉ ምግቦችን ሙሉ በሙሉ አቁሙ ጧት 11 ሰአት ቁርስ በትንሹና ምሳ 4 ሰአት ላይ ሳይበዛ ተመገቡ ውሀ በደንብ ጠጡ እኔ በ 1 ወር ውስጥ8 ኪሎ ነው የቀነስኩት ሌላ ምንም ነገር አታድርጉ ከስራው ጋር ስለማይመቻችሁ
2025-04-09 19:55:25
7
tsiteferi1
Tsedi :
አሁን አሪፍ አቋም ነው ሀኒቾ
2025-04-07 10:12:33
204
zebu068
ነጁቲ manche❤️✌️ :
የኔንም ሕይወት እንዳንቺ ውፍረት ይቀይርልግ
2025-04-07 08:02:35
54
genet3000
genet300 :
Surgery 😩
2025-04-08 18:05:01
4
topia483
ጦቢያ :
ጎጃሜ ነኝ ብላ የጎጃምን ብሄርተኝነት ያሳደገች የመጀመሪያዋ እንቁ አርቲስታችን we love ,care and respect you.
2025-06-17 15:25:54
0
sis969027
Sis :
ሀኒቾ የምቀኛ ወሬ አትስሚ ብቻ እምር በይ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-04 07:16:20
0
hiku_1_2
@Hkuy23🦋🧕🦋🧕 :
የኔ ንግስት ሰወድሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት🥰🥰🥰❤
2025-08-24 08:37:26
0
user1630681061615
user1630681061615 :
እኔ ለመክሳት አንድ ቀን ብቻ ነው የሚፈጅብኝ እሱም በጣም ከተጨነቅሁ እና በጣም ሀሳብ ላይ ከሀንኩ
2025-04-07 13:09:17
31
sol94562
sol :
አረ በጣም አማረብሽ ቀለል አልሽ
2025-04-08 19:14:40
1
To see more videos from user @hanna.yohannes.gojiye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About