@ethio_fitness_nutrition: ⛔️ስኳር ⛔️ 📌እርጅናን በማፋጠን ቆዳዎን ይጎዳል። 📌የበሽታ የመከላከል አቅማችንን ይቀንሳል። 📌በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይቀንሳል። 📌የሆርሞን መዛባት ያስከትላል። 📌የድካም ስሜትን ይጨምራል። 📌በሆድዎ አካባቢ የስብ ክምችትን ይጨምራል። 📌ለመገጣጠሚያ ህመም ያጋልጣል። 📌ለአልዛይመርስ ፣ ለስኳር ህመም እና ከመጠን በላይ ውፍረትን ያስከትላል። @ግብዳው💪🏾 @mati @16 @Ethio Fitness BahirDar @Ethio Fitness Hossana @ቴዲ ማን ለናቴ አኑረኘ 💪💪💪 @Wendishawu assefa (ለራስ አይሰነፍም) @YEABTSEGA AKLILU
Ethio Fitness & Nutrition
Region: ET
Tuesday 08 April 2025 16:02:52 GMT
Music
Download
Comments
the gift :
ቀድመን አቁመናል 150 ምክኒያት
2025-04-08 16:12:32
67
elias merha :
ኢሄን ያህል ጎጃ ከሆነ ጤና ሚኒሥቴር ለምን ሥኩዋር ፋብሪካን ዘገቶ ምርቱን ከገበያ አያወጣም
2025-04-10 03:20:39
10
Jonatan Fnan :
ችግር እናቴ ምን ይደረግ
2025-09-28 13:26:39
0
thefoolishpoorman :
ወሬ
2025-04-10 01:30:34
1
እኛ እና ኢትዮጵያ :
አይ... ወንድሜ ሁሉንም አይነት ስኳር ያለባቸውን ምግቦች ለረጅም አመታት አቁሞ ነበር ግን፦ ነገር ግን ጤናው በጠቅላላ ነው የተዛባው፦
2025-04-09 20:00:09
1
Esru&Etsi :
እኔ ስኳር በጣም ነው የምጠቀመው አሞኝ ግን አያቅም🙄
2025-04-10 08:06:32
2
Afrah1... :
እሺ ሻይ እንኳን በምን እንጠጣ የዘንድሮ ስኳር ከድሮ ስኳር ተለይቶ ነው?
2025-04-14 23:31:41
1
BAT Ethiopia :
ስኳርን በጭራሽ መጠቀም የለብንም ? በዚህ ምክንያት የምናጣው ነገር የለም ? ስኳርን ምን ይተካዋል ?
2025-04-10 18:54:41
5
@ማን እንደ እግዚአብሔር !!! :
49 ዓመቴ ነው እስካሁን ምንም አልሆንኩም ። እግዚአብሔር ይመስገን ። ማን እንደ ስኳር !!!
2025-04-09 12:31:40
22
Elsa :
በስኳር ፋንታ ማር ብንጠቀምስ
ኢሄ ሁሉ ችግር ይቀልልናል?🤔
2025-04-09 09:45:12
12
mebru :
ምን እናረግ ሜንሺን ኣርጊሊኞ please
2025-05-02 15:57:10
1
@ asha20170 :
እውነትሽን ነው ይሄ ሁሉ
2025-04-17 19:59:36
4
ㄥ.ㄖ.尺.ᗪ :
ካልተጠቀምን ስኳራችን ቀንሶ ስኳር በሽታ ይይዘናላ😭
2025-04-09 10:20:14
13
ቅድስ ገብርኤል :
ግን አፈስሸው
2025-04-09 17:46:03
3
Getachew Haile :
የሐገሬን ምርት አረ ተይ
2025-04-16 17:05:01
1
Joseph ☦️🔥👑 :
በነገራችን ላይ ከነጭራሹ ስኳር ና ጣፋጭ የማትጠቀሙ ሰዎች ማግኘት ያለባችሁን carbohydrate which is macronutrient እያጣቹ ነው!:: so ሲበዛ ነው መጥፎ
2025-05-07 10:19:09
1
Mursi Republic :
በልጅነቴ 7 ኪሎ በአንድ ጊዜ በልቻለው
2025-04-10 19:13:23
1
Aba maru/ A'a damaa/አባ ማሩ ከባቲ/ :
ማርና ጥቅምና ጉዳቱን ከስኳር ጋር አነጻጽረሽ አብራሪልን ውዷ
2025-04-10 05:14:40
1
haymiyegebrhale lej :
3 ameta ke tewku☹️☹️☹️
2025-04-09 11:42:31
3
Dirune :
ምን ዋጋ አለው ከ ተያዝ በውኃላ
2025-04-09 08:23:46
1
mohammedseid5581 :
ስኳር እንድረክስ እያረግሸ ነዉ
2025-04-10 03:16:01
1
ፍቅር ያሸንፋል :
💯% ከመንግስት በላይ ገዳይ የለም !
2025-04-10 15:23:45
2
ⓈⓄⓁⒾ❶❸❼ :
ስኳርም ጨውም ሳንጨምር ባዶ ቢንመገብ ምን ይፈጠራል? መረጃ ካለሽ ነገርን
2025-06-05 02:12:54
1
Anteneh ⛪️ :
የማትጠቀሚ ከሆነ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል
2025-05-03 20:15:47
1
ℳ𝓎👸✨ :
አምላኬ ሆይ የሚያነበውን ልጅ ውሰደው በቅቶታል🙂😁
2025-04-09 16:23:32
3
To see more videos from user @ethio_fitness_nutrition, please go to the Tikwm
homepage.