@__yohannes__: 1989 ”እርሳኝ” ይህ የ ሐመልማል አባተ አልበም 10(የሙዚቃ) ትራኮችን የያዘ አልበም ሲሆን በግጥም እና ዜሜ:- ይልማ ገ/አብ፣ተመስገን ተካ፣ሞገስ ተካ፣ ደረጀ ተፈራ፣መሀሙድ አህመድ፣ሱራፌል አበበ…..የተሳተፋበት ሲሆን በአድማስ ባንድ ታጅቧል። የሁሉንም ሙዚቃ ቅንብር ደግሞ:-አበጋዝ ክብረወርቅ ሺኦታ በግሩም መልኩ ሰርቶታል። ትራኮቹም:- ዕዳ፣2,እርሳኝ፣3,ጅምሬ፣4ዛሬም መንገደኛ፣5,አታታለኝ፣6,ዐዉደ አመት፣7,ዐይናማዉ፣8, ሲያ ደቹ፣9,የመዉደድ ቁጣ፣10,ምስጋና………….ሲሆኑ ሐመልማልን ከፍ ካደረጉ አልበሞች አንዱ ነዉ። እኔም ለዛሬ:- ለየት ያሉ ግጥሞች ከተካተቱበት አንዱ የሆነዉን ግጥም እና ዜማዉን “ሞገስ ተካ” የሰራዉን በ2ተኛ ትራክ ላይ የምናገኝዉን “እርሳኝ” የሚለዉን ትራክ ጋብዣቹዋለዉ። Favorite part “ያንገፈገፈኝን የሸሸዉትን ሰዉ” “እንደዉ ስታስበዉ እንደምን ላስታዉሰዉ” “ጠባሳዬን ሽሬዉ ጠግኛለዉ ጎኔን” “ተዉ ሰላም አትንሳኝ እርግፍ አርገኝ እኔን” በአጠቃላይ ሁሉም ትራኮች የራሳቸዉ ጣእም ያለቸዉ ሲሆን በጣም ከፍ ያለ እና እያደረ የሚጣፍጥ ድንቅ አልበም ነዉ ። ይሄንም አልበም ሆነ ትራክ በ youtube ታገኙታላቹ ። ✍️ዩሀንስ If you want more like this, don't forget to follow me 🙏
Only_ሙዚቃ
Region: ET
Sunday 13 April 2025 15:41:25 GMT
Music
Download
Comments
THEKEY234 :
ሐመልማል አባተ ከዚህ አልበም በኃላ ሌላ እንደሰራች የማልቆጥረው እኔ ብቻ ነኝ ? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-04-13 16:19:48
6
sol beauty salon Jimma :
1986
2025-04-14 22:02:57
0
b3 :
1990 ዲላ ትዝ አለኝ አጎቴ ጋር rip
2025-04-24 12:34:35
1
jemalbeyer :
በ1986 ነው ተወጣው እኔ በ987 ከባድ ትዝታ ጥሎብኝ ነው ያለፈው
2025-05-06 07:42:33
0
bilal :
endet?
2025-07-03 00:53:47
0
danielworkluel :
ይህ ዘፈን ስንት ከፍቅረኛቸዉ የተለያዩ ሴቶች ኣፀናንቶ ይሆን
2025-05-30 22:41:12
0
john :
የቀደመው ዘመን እንዲሁ ያሁኑ ዘመንም ድንቅ እንስት ሙዚቀኞች አንዳ የምንወዳት የምናከብራት ሐመልማል አባተ አንዳ ነች ትስማማላቹህ ኢትዮጰያውያን እህት ወንድሞቸ
2025-05-06 12:47:34
0
user4584551904712 :
እሰኪ በይኝ?
2025-05-24 16:48:06
0
+1123 :
አው
2025-05-22 23:05:17
0
temesgen :
betam
2025-04-14 22:14:16
0
Dere Man :
1986
2025-04-17 19:04:18
0
user61534139998231 :
🥰😅
2025-05-05 20:25:10
1
liyat abush :
🥰🥰🥰
2025-04-14 14:23:00
1
john fiqir :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-09 11:30:02
0
የኔ 12❤❤❤❤❤ :
🥰
2025-06-17 18:49:11
0
abseeawal :
🥰🥰
2025-06-04 16:05:15
0
Nafi Ye mixa :
🥰🥰🥰
2025-05-29 15:22:09
0
ጋሻው ዲሽ 09 35 55 97 32 ወልድያ :
😁😁😁😁😁
2025-05-26 03:12:41
0
Jamal Abdii :
💔💔💔💔
2025-05-24 22:21:51
0
aman selomon :
🥰
2025-05-22 12:27:13
0
Ûmêŕ :
🥰🥰🥰
2025-05-20 22:09:45
0
usermohamed721MAHAMED :
🥰🥰🥰
2025-05-20 19:04:56
0
To see more videos from user @__yohannes__, please go to the Tikwm
homepage.