@lbyamlak: የዳዊት መዝሙር ፤ ምዕራፍ 23 1-6 1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። ኣሜን 🙏🏿 #ሙዝየም #ethiopian_tik_tok #fyp #tigraytiktok #gospel #mezmur #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha
💛 ሙዜም ❤️
Region: DE
Friday 18 April 2025 10:08:46 GMT
Music
Download
Comments
Yonna Daniel⚫️⚪️ :
ሳትቆርቡ እንዳትሞቱ🥺
2025-04-19 08:53:13
554
ase ywehnse 27 24 :
ኣሜንንንንን
2025-10-23 14:45:39
0
Firew :
መዝሙር 22 ነው
2025-10-19 12:18:07
1
Etsubdenk Tilahun :
23 sayhone 22 nw
2025-04-20 19:33:43
47
ማራ/♓ ሳዊሮስ :
😳😏😏ጸጉርህ ግን Anti-Bible ነው።
2025-05-23 04:34:22
2
eliyab ኢዮር @Sዮጵ :
ሎቲው ይቅርና :“ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት፥ ሴት ግን ጠጉርዋን ብታስረዝም ክብር እንዲሆንላት ተፈጥሮ እንኳ አያስተምራችሁምን? ጠጉርዋ መጎናጸፊያ ሊሆን ተሰጥቶአታልና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥14-15
ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው
በድማችን የሚራራ ነውና
2025-07-10 17:32:36
1
HawiMy :
የኔ ልዩ ወንድም ጌታን ሎቲው አያምርብክም አውልቀው እሺ😒
2025-04-19 03:19:34
72
Mulugeta Tumiso :
ወንድ ልጂ ፀጉር መሰደግ በቃሉ ምን ይላል 1ኛ ቆሮ 11--14-15?
2025-04-19 18:00:07
8
Heaven :
ወንድሜ ስላካፈልከን የዳዊት መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
ነገር ግን እኔን ብትወዱ እኔን ምሰሉ እንዳለው ፡ ሁሉ ፡
ያደረካቸውን እንዳንድ ነገሮች ካንተ ስብዕና ጋር የሚሄዱ አልመሰሉኝምና ብታስወግዳቸውስ፡፡
አስተያየት ነው ይቅርታ
2025-04-19 05:52:55
42
user6600842127182 :
🙏🙏🙏መዝ 22
2025-09-17 04:53:52
1
박지윤 :
ለሚዲያ ምርጥ ነህ , ቃሉን ከመናገር መኖር ይበልጣል🥰🥰🥰 ኑረዉ
2025-04-19 18:18:32
12
Haregewoin sisay :
መዕራፍ 22 አይደል
2025-04-30 09:02:31
5
ተመስገን ኢየሱስ። :
ጠላቶች ሳለን ከእግዝኣብሔር ጋር በልጁ ሞት ታረቅን።
ሮሜ 5፥10።
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዝኣብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።
ዮሓ 1፥12።
2025-04-18 22:01:58
11
Bike369 :
እኔም በጣም የምወደው ጥቅስ ነው መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 23
2025-06-03 16:38:24
5
mahita16☦️🌸 :
ምእራፍ 22 ነው
2025-04-22 12:07:53
7
OᑎᒪY OᑎE ᒪOᖇᗪ🩸 :
እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏
እኔ ታናሽህ ወንድምህ አንድ ቃል ላካፍልህ የአቤልን እና ቃየልን ሁለቶችም መስዋዕት አቀረቡ እግዚአብሔር ግን የአቤልን መስዋዕት ተቀበለ እግዚአብሔር የህግና የስርዓት አምላክ ነው።
እወድሃለሁ ..........✍️ታናሽህ!
2025-04-19 15:29:05
1
getayawukalyohane :
ምዕራፍ 22 🥰🥰🙏🙏
2025-06-26 17:01:39
2
እውነት :
አምላክ የለም።
2025-05-13 07:17:54
0
jovefika :
እኔ ግን ጸጉሩም ሎቲውም የታየኝ ኮሜንት ሳነብ ነው በማርያም መዝሙረ ዳዊት ግን እንዴት ነው ልብ የሚያለመልመው
2025-04-30 21:43:44
15
የድግል ማርያም ልጅ🥺✝️🥰 :
ይቅርታ 22 ነው🥰🙏
2025-04-18 22:08:01
1
betsegaw :
ፈውስ የሆነ ቃል🤌
2025-06-08 18:14:44
2
Tibeb ጥበብ ወለተ ማርያም የክርስቶስ እስረኛ :
አሜን 🙏ግን ቢያንስ ጉትቻውን ብታወጣው🥺
2025-04-19 06:02:07
19
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ :
አሜን እንኳዕ አሕቢሩ አብፀሐና ሙዜም ሓወይ ስለ ቃሉለ ቃለ ሕይወት የስምዐልና 🥰🥰🥰 ዛ ናእዝኒ ግን ትቅረይካ ምሳካ አይትኸዲ!
2025-04-18 17:06:56
16
Jo Yo :
መዝሙር ጥሩ ቁጥር 22 ያልከው ለዘላለም ይከናወን እረፍት ይስጥ።
2025-04-19 18:37:27
3
To see more videos from user @lbyamlak, please go to the Tikwm
homepage.