@selam.konso:

Selam konso
Selam konso
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 April 2025 17:21:36 GMT
66651
2465
355
1138

Music

Download

Comments

user5934243430003
user5934243430003 ቢኒም :
እረ እኚህ ሰወሰየ
2025-04-23 07:55:30
0
user5505977762071
dejene@@ :
1faaaa
2025-04-22 19:21:05
0
yetwhedodemte2
Sew eco ? :
ቢማሩ መነ በርግጥ ተልኮ እንዳለወት ሁሉም ያውቃል ማንም አይስትም።
2025-04-23 18:00:13
0
hiylemariyam.geti
ደብረ ሲና የግዕዝ ትምህርት :
አድማጩ ምን አይነት ሰው ነው
2025-04-23 14:56:26
0
dannymen17
dannymen17 :
ኧረ የበግ ለምዱ ይውለቅ!!!
2025-04-23 16:26:45
0
user8463293181804
@ytbarek gemeda :
እውነትም ይህ ሰውየ ጰጥጧል
2025-04-23 15:09:18
0
sisaytsegaw91
@sisaytsegaw :
ማስታወሻውን ጣይ ይሄ እኮ መናፍቅ ነው
2025-04-23 15:29:20
0
ngatude
@nigatu :
የምትስተካከልበት እሩቅ አይምሰልህ ጎረምሳዉ
2025-04-24 09:23:21
0
abnet301
Abnet jambo :
ማንም ኦርቶዶክስ የሆነ የሳቸውን መስቀል እንዳይሳለም በሼም ለውጥ አይመጣም
2025-04-22 19:15:28
0
user4812795963944
kiduse kidus :
አረእሒ ሊባነዉ ተልኮ አለዉ
2025-04-23 19:07:10
0
natnael1289
Nathaniel :
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸዉማል ። መዝ 34:7‼️
2025-04-21 23:08:09
29
dawitaso
dawitasossie :
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ለዚህ ጎረምሳ ክብር የለኝም። የያዘው መስቀል''መስቀል ቤዛነ መስቀል መዳህኒተ ነፍስነ'' የተባለው ክርስቶስ ስለተሰቀለበት ነው። ታድያ እራሱ ክርስቶስን ወደዚህ አለም ለመምጣቱ ምክንያት የሆነች ቤዛዊት መባል እንደት ይነሳት?
2025-04-21 22:54:04
22
calm.down474
Boarnages :
በቃ መቀላቀል ልንጀምር ነው 👏👏👏
2025-04-21 22:56:23
13
habte.girma65
Jehovah🛐Jireh⛪️❤ :
እነሆ ሕይወት የምገኝበት ትምህርት 💖💖🙏
2025-04-21 21:07:14
6
mekdes1224maryam
MEKDI :
manachew koy yizebarikalu
2025-04-21 20:26:26
0
firehowtmelkamu
fire :
በስመአም እውቀት ቻይናነው የተማሩት ጉድነው
2025-04-22 06:09:39
1
abteteym
እውነትን ማስመሰል ሳይሆን መኖር :
ምነው ቆራረጥሽው 😂😂😂
2025-04-22 00:32:43
0
bita_nya2
bitanya1026 :
🥰🥰🥰 እውነተኛ ወንጌል እሄ ነው ቢመርም መዋጥ ግድ ነው።
2025-04-21 21:52:35
4
yibeltaltadesse1
YIBELTAL :
እኔ የምለው ግን የሚሰብኩት እውነት ኦረቶዶክሶች ናቸው?
2025-04-22 18:54:34
3
user120969613363
Muluneh kasahun :
እነ አባት መዉጣት አለባቸዉ መናፍቃን ናቸዉ ድምፅ እኖናለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-04-23 00:10:31
2
abenet.girma5
Abenet Girma :
በመጪረሻው ዘመን ወንጌል በአለም ሁሉ እንደሚሰበክ ቅዱስ ቃሉ ይነገግረናል ይህ አንዱ ነው መቀበል ነው
2025-04-22 03:50:39
2
bergene8734
Bergene_B :
እግዚአብሔር ሆይ ስለዚህ ነገር አመሰግናለሁ!
2025-04-22 03:34:00
2
benyam71
ben :
ወንጌል ይሄ ነው ተባረኩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
2025-04-22 02:08:38
2
yitemersh
Yite 🇪🇹✌💪 !! :
እኝህ አባት ስብከታቸውን ስሰማ ንዝር ይለኛል የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ!!
2025-07-07 17:27:46
1
user1827052193612
Ermi29/23❤ :
ኧረ እሄ ደሞ ከየት መጣብን
2025-04-23 15:33:38
1
To see more videos from user @selam.konso, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About