@drmaki3: Things you need to know about Vaginal Discharge. #fyp #healthy #doctor

Dr. Maki 🩺
Dr. Maki 🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 April 2025 18:09:53 GMT
2520858
76658
1084
15105

Music

Download

Comments

sinaweeding
sinaweeding :
ልጄ 10 አመቶ ነው አልፎ አልፎ ነጭ ፈሳሽ አላት ምድን ነው ዶክተር
2025-04-23 11:30:26
16
hlina.alamrew
HLINA ALAMREW :
በዛሬው ትምህርትሽ ብቻ ፎሎ አደረኩሽ።10Qw
2025-04-22 21:04:43
710
user71529753838012
ኮኪ ነኝ የቡሆሮዋ አይን አፋር :
እኔኮ በሽታ መስሎኝ በጭቀት ለሞት። ለካ ተፈጥሮ ነው
2025-04-23 03:57:11
603
emu2268
Emu✨ :
አገላለፅሽ ስሙኝ ስሙኝ ይላል 🥰
2025-04-23 06:02:13
325
amsal39
wesho :
ደስ ሲል አገላለፅሽ አመሰግናለው ❤❤😊😊
2025-04-22 21:59:40
837
hlina_alex
ስፈልግ አሌክስ.. 🌹🌹♥️♥️🙏 :
ዾክተር ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ጥሩ ነው ግን መጀመሪያ የተናገርሽው ላይ ንግግርሽ ጥንቃቄ ቢኖረውው ባይ ነኝ፡ምክንያቱም ብዙ ሴቶች አሉ አርባ አመት እድሜ ውስጥ ገብተው ያልዎለዱ: ስለዚ የርግዝና ቻንስ የለሽም እያለ ነው ስትይ ይደነግጣሉ ባይ ነኝ ፡ሲጀመር ልጅ ሰጭው እግዚአብሔር ነው እንጂ ዶክተርም አይደለ
2025-04-23 04:04:41
76
user1696152388678
الحبشي محب العبدري♥ :
ሙስሊሞች ኢልመል ሀል ላይ እናውቀዋለን ኪታብ ያነበባችሁ
2025-04-23 15:17:19
602
santymohamed49
santymohamed49 :
ከወለድኩኝ 9ወር ሆነኝ እስካሁን ፔሬድ አላየሁም ምንድን ጉድ ነው plsss
2025-04-23 12:05:28
34
hanialro3556
haኒ :
ከወለድኩ 1ወሬ ነው ኖርማል ፈሳሽ ነው ግን ሸታው ከበደኝ መፍትሄ ንገሩኝ አትለፉኝ
2025-04-23 14:53:33
5
19hirut
ወማኅደሮ 🦅 :
እግዚዓብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ለካ እኔኮ በሽታ መስሎኝ ለሰዉ አልናገር ያሳፍረኛል ተባረኪ 🥰🥰
2025-05-25 16:32:05
6
yshi852
የሽ ጎንደሬዋ የአንተዋ እስረኛ💞💞💞 :
የኔ ውድ ስለ ድንግልና መኖር አለመኖር እንዴት እናቃለን ንገሪኝ
2025-04-29 20:33:27
2
tijiii.51957262580
Yuni you 51957262580016 6 :
ፌሬድ ከመጣ 3ወር ሆነ እካሁን አላዬሁም
2025-04-23 16:47:54
15
dare.berako
Dare Berako :
ነጭ ነገር ሁሌ ሚመጣ ከሆነስ ምን ማድረግ አለብኝ
2025-05-30 05:26:16
5
heran359
Heran :
ሰላም ምንም አያነት ፈሳሽ አላይም ለምንድንነዉ መልሽልኝ
2025-05-02 08:48:58
1
user7378110403886
gkt :
❤ሀይ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ላግባሽ እወድሻለሁ
2025-04-22 18:18:48
8
martahabte
ማርቲ የኪዳነምህረት ልጅ🙏❤ :
እናመሰግናለን እኔ ራሱ ሁል ጊዜ ይጨንቀኝ ነበር ለካ ተፈጥሮ ነው ተመስገን አምላኬ🙏
2025-05-24 21:04:33
3
mame.ksn
Mame ksn :
አገላለፅሽ ደስ ሲል thanks 🙏
2025-04-23 02:32:12
19
abebayantualij
beslot yenatua lij አምላኬሆይተመስገን :
ዶክተር የወርአበባዬመቶእስከሚሄድ በጣም ደስተኛነኝ የድብርትስሜትየለኝም ግን አድሴት ከስንትእስከስንት አመት መዉለድና ማቆም የምትችለዉ መቼነዉ በጌታመልሽልኝ በጊዜዬ ልጠቀም☺️
2025-04-23 14:51:51
2
user9046009308398
umu kulsum :
የሴቷ ዶ/ር አብይ ብለንሻል እናመሰግናለን ዶክተር i have big respect for you and i love it presentation way😍
2025-04-23 23:11:38
2
yetnayet.chernet
yetnayet chernet :
ዉበት ከእዉቀት ጋር ተባረኪ
2025-04-23 11:10:01
15
hiwi998
Hiwi🦋 :
ዶክተርዬ መጨረሻ ላይ ተጠቀሟቸው ያልሻቸውን ማለት ከፋርማሲ የምንገዛቸውን comment ላይ ብትፅፊልን ደስ ይለኛል🙏
2025-04-23 04:20:52
13
ataye16
amsal16 :
ባነሳሽው ሀሳብ ላይ በጣም ጨንቆኝ አንድ ቀን እናቴን ስጠይቃት እኔም ነበረብኝ ስትለኝ Normal ነው ብዬ አሰብኩ አሁን ደግሞ ባንቺ አረጋገጥኩ ደግሞ follow አድርጌሻለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ
2025-04-23 13:08:18
2
kal29407
kal@ :
tanks Dr
2025-04-24 20:09:20
2
melkam3340
መልካም ጣሴ የላስታዎ ልጅ :
🙏🙏🙏እኔማ የጤና አይመስለኝምነበረ ፈጣሪ ይባረክሽ ልቤን አሳረፈሽው🥰🥰
2025-04-23 12:36:39
9
user4283163230111
Capricorn :
Vedo እዲወርድ ብታረጊልን
2025-04-23 17:15:14
2
To see more videos from user @drmaki3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About