@dagi_spa_ethiopia: የሚስቶቻችሁን እግር በቤቶ እንዲህ ማሸት ይችላሉ Restore balance with our expert reflexology massage. Pressure points on your feet, hands, and ears stimulate healing throughout your entire body. *Hashtags:* #ReflexologyHealing #FootTherapy #NaturalHealing #RelaxAndRenew #DagiSpa #AddisAbabaSpa #BoleAddisAbaba

Dagi_Spa_Ethiopia
Dagi_Spa_Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 April 2025 14:11:39 GMT
726394
14012
232
11908

Music

Download

Comments

girummekonnen560
Girum Reflexology :
ኧረ ተዉ ይሄ ሲጀመር massage ብቻ አይደለም reflexology ይባላል medication ጭምር ነዉ ለሴት ለወንድ ሚባል ነገር የለዉም ሁሉም ሰዉ መጠቀም ይችላል ግን ስብራትና ወለምታ ያለበት ሰዉ አይመከርም በተጨማሪ ለሴቶች ከ4 ወር - 8 ወር ላሉ ነፍሰ ጡር መሰራት ይችላሉ ለጤናችን ጠቃሚ ነዉ
2025-04-24 17:31:17
3
chuchuba0
ሀይለስላሴ :
እሱኬር ደብተር አደረከዉ
2025-07-16 09:42:54
0
henoshomemassagetherapy
Henos Home Massage therapy :
ሄኖስ ቤት ለቤት የማሳጅ አገልግሎት ያናግሩኝ
2025-07-19 22:55:49
0
kiya.king57
kiya king :
የዘንድሮ ሚስት በቦክስ እንጂ በማሳጅ አትታሽም😌😌😌
2025-04-24 03:40:33
90
ermiyasjo
yosef :
I am Nothing with out Jesus..
2025-04-24 21:11:46
8
user22662803921480
habibi :
ባክሽ የናቶቻችን አሳይን 😳😳😳
2025-05-08 06:25:07
2
user0947160274
home of pets 🐶🐕🦮🦁🐇🦜 :
ጓያ ይሻት
2025-05-03 22:59:41
10
lula_motuma
Lula_Motuma :
በሹገሮቻችን ካልሆነ በባል አይታሰብም
2025-04-24 17:15:03
16
sayefa.selase
sayefa selase :
ጥቅሙ ምንድን ነው
2025-04-24 10:20:40
1
marken_ephron
ᗰᗩᖇᛕᗴᑎ💙 ᗴᑭᕼᖇᗝᑎ💙ᗩᗰᗩᖇᎥՏ :
እነማን ናቸው ሚያሹት😏 ሚህሚህሚህ...🙄
2025-05-18 12:46:33
0
meseretlove0
meseret love :
ታሽቶስ🤣🤣🤣🤣
2025-04-24 17:18:59
2
ghone238
ghone :
ኸረ ስንቱን አሽቸ?
2025-06-10 01:38:37
1
user476112966135
yeti :
ባሌ የት ነህ
2025-05-02 13:11:20
2
alexo.1621
Alexa :
አንተ ታዲያ ለምን የሰራተኛዋን እግር ታሻለህ 😳
2025-05-02 22:35:14
4
kuri.sima
kurisima7 :
በችግር ይሸኝ እንጂ ይኤመ ጥጋብ ነው
2025-04-25 08:56:53
0
dibaladib
ክሮሶቨር :
እንዲ እያሻችሁ ነው ቤት ሲመጡ እግራቸውን ሶፋ ላይ ሰቅለው አልሰራም የሚሉት 😏😏😏 አረ ተው ግን
2025-04-25 07:24:37
3
elnatan.tamir
ኤልናታን ተአምር :
ለማን ነው ይሄ ኮ የኢትዮጵያ ወንድን አይገባውም
2025-04-24 06:23:13
45
esanmusic1
𝑒ŜČ𝕆 ፪፱ :
የ ባል ነው ግን ሚመስለው
2025-04-30 08:35:55
6
14zroad
Divine :
ይቺን እንኳ ችያታለሁ 🤗 እስኪ ከፍ ብሎ ያለውን አስተሻሸት አሳየን 😎
2025-04-24 13:09:13
5
muler2952
muler :
የእናት አይሻልም
2025-04-24 12:40:50
15
camerateddy
camerateddy :
እግረኛው ግን ጥፍር ቀለሙ ባይዘው የባል ነው የሚመስለው
2025-04-24 06:42:18
9
abenehumor
abene humor :
ጠኔ ይሻት😂😂😂
2025-06-07 10:50:43
1
berukberuk181
i have big respect for mam :
follow መልሽ
2025-05-27 13:15:27
0
ozun83
AXMED_MEME🔱🔻🎴 :
ብዙ አትሳቁ መንግስት የተመቸን ይመስለዋል 🤭😭😭
2025-05-05 01:27:15
3
getachewabera191gmail.c
Getachew Abera :
price ማሳጃችሁ የወር ጤፍ መግዣ ካልሆነ መጣለሁ
2025-05-05 17:47:25
0
To see more videos from user @dagi_spa_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About