@mahir_apologist: ህሊናችንን እንጠይቅ! . . . #ውይይት #Mahir_student #ንፅፅር #ኦሳማ_የሀይማኖት_ንፅፅር #ሮም_ሙስሊም #ውይይት #Mahir_student #viral_video #fyp #Ramadan #እፎይ #ሙሀመድ #ሙስሊም #quran #quran #Ramadan #mahirapologetics12 #ሙስሊምና_ኦርቶዶክስ

𝑴𝒂𝒉𝒊𝒓❂مَاهِر
𝑴𝒂𝒉𝒊𝒓❂مَاهِر
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 April 2025 14:27:08 GMT
13757
3422
215
1719

Music

Download

Comments

smith_0.0
Smith :
ጉድ እኮ ነው አንተዬ
2025-04-27 14:41:12
96
army_of_jesus_christ.001
جيش يسوع المسيح :
አየህ የናንተ አላህ ሁሉንም አያደርግም።🤔🤔🤔
2025-05-08 20:33:22
1
a..l..r..a..e..d
አል ራዕድ𓀀 :
ይህን ሁሉ አጽናፈ አለም የፈጠረ ፈጣሪ ስጋን ነስቶ መወለድ አቃተው ስትል ህሊናህ እንዴት ተቀበለው?
2025-05-24 07:41:27
0
maffiiii
MAFI🍃 :
ኢየሱስ ጌታ ነው። አሜን ለዘላለም
2025-04-27 14:42:00
2
haleluya892
Z... 🥰...✝️🇵🇸 :
ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄ ጥያቄ የፈጠረብኝ ፕሌን ላይ ሆኜ ወደታች ሳይ ነው አይደም ሰው ህንፃዎች አይታዩም እና እንዴት አምላክ ሰው ሆነ በጣም እኮ ትንሽ ፍጥረት ነን የሚለው ጥያቄ አህምሮዬ ላይ ተመላለሰ ግን ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ብዬ ተውኩት🤗🤗
2025-04-29 10:24:24
3
ekram7561
𝚎𝚔𝚗𝚞𝚗 :
Ya Allah!
2025-07-12 14:56:27
0
simanmoha48
Ziyada :
ስለ አፅናፍ ዓለሙ ገና የማናውቀው ስንት ፍጥረት አለ? እንኳን ልንክደው ልናመልከው እንኳ ብቁ አይደለንም ከሚሉት ሁሉ የጠራ አላህ ልቅዕና ይግገባው🥰🥰
2025-04-28 10:27:41
10
islamic.apologeti7
🇵🇸꧁Ελχαμ꧂🇵🇸 :
ጥራት ይገባህ አላህ፣ እርሱ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው።
2025-05-07 08:38:33
0
ezu4401
ezu :
ስሜ ሙሀመድ ነው ሙሀመድ ብለህ ትጠራኛለህ ስሜ ማን ነው ?
2025-04-29 21:16:59
7
1221orthodoxy1221
☦️☦️أرثوذكسي :
😅😅😅ሰው መሆን ይከብደዎ እኛልከን ነው
2025-04-28 11:13:24
0
erzikhabib2
reya erzik :
ስሜን ማን ነው አልኩህ???
2025-04-29 05:46:46
0
life.is.short7005
life is short :
ወላሂ በአይምሮየ እያሰብኩ እየሳልኩ ጥራት ይገባህ ጌታየ እያልኩ ሳለቅስ የነበረበትን ነገር ነዉ ያመጣሀዉ ሱብሀነላ የአለማቱን የፍጥረታት ጌታ እጅግ በጣም ሀያል የሆነዉን ጌታ የሰዉልጅ በዚህ ልክ አዉርዶ ተወለደ ቸቀጠቀጠ ተሰቀለ ሞትን ቀመሰ ተቀበረ ተነሳ ብሎ ማምለክ አረ ማሰብራሱ ...ቃላት ራሱ አጣሁለት
2025-04-28 13:10:38
8
nomorenomor
#Nomore :
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ነው የሚባለው በጤና እኮ አይደለም
2025-04-27 14:43:18
5
noname.3921
Muba :
አምላክችን አላህ ካፊሮች ከሚሉት ነገር ሁሉ የጠራ ነው 🥺
2025-04-28 07:23:51
7
eth_seyfullah
አቡ ኻሊድ :
የለውም ጭራሽ የለውም🤔🤔
2025-04-28 18:56:13
0
seniya059
seniya :
ሱቡሀን አላህ
2025-04-28 14:24:52
0
abushabekelugabre
𝙊rTho𝙘hrisƚoʂ :
እግዚአብሔር ይርዳህ አባ😁
2025-05-03 21:39:02
0
khalid.khalid0885
. i⃠ ♭ 𝓷🇺 بن... ɀꫀꪗ𝓲𝓭 ⛔ :
ሱብሀነከ ረቢ
2025-05-25 14:08:11
0
mahirmulk786
Můhämmęđ ⒶⓌ⓪Ⓛ :
አልሃምዱ ሊላህ
2025-04-27 15:36:03
0
ziyada.tofik
kun feyekun So latehzen🥀🥀🥀 :
ሱብሀን አላህ ጥራት ምስጋና ይገባህ አላህዬ🥰🥰🥰🥰
2025-04-27 15:39:02
4
fasika_21_lij
ትንሳኤል :
ምን ችግር አለው ሁሉን ቻይ አይደለም
2025-05-21 05:02:02
0
rume642
®Ⓜ®💫💫 :
ሱብሃን አላህ
2025-04-27 15:45:16
3
faxma54
ላተህዘን ኢነ ላህ መአና🦋💫 :
ሱብሀነላህ🥺🥺🥺
2025-04-27 14:49:39
0
its_rex01
💫رمضان :
ሱብሃነ አላህ💯
2025-04-28 08:44:07
0
To see more videos from user @mahir_apologist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About