@gospel_of_grace7: የፈለገ ድረሱልኝ ጥሪ #ጴንጤ #ጴንጤ_መዝሙር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #4upage #followers➕ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #Habesha #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral #foryou #foryoupage #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #habeshatiktok🇪🇹 #ወንጌል #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጴንጤ_መዝሙር🇪🇹ኢትዮጵያ
ቅዱስ
Region: AE
Monday 28 April 2025 09:53:10 GMT
Music
Download
Comments
yonimagna_scabogna777 :
ይሄ እኮ እስልምናውና ኦርቶዶክስ የሚሰራው ስራ ነው እኔ በኦርቶዶክስነቴ ተሸማቀኩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2025-04-28 15:16:53
295
Mother of Light :
felege is king of protestant
2025-07-22 21:56:07
0
ጊዜው አሁን ነው ሚዲያ :
የተረት መጨረሻ ይህነው 🤣🤣🤣🤣
2025-04-28 10:11:09
415
Zedo Baladera✝️ :
ይሄ እኮ አመጽ ነው እየጠራ ያለው የህግ አካላት ሊያዩት ይገባል😏
2025-04-28 10:20:07
495
𝗔𝗞👑𝗭𝗘𝗥𝗔𝗙✝️ :
😁😁😁ፈሌ
2025-04-28 10:04:35
34
Hiwi Jillo🦋🦋 :
ኮዬ ጨፌ ያላልከው ንቀት ነው🤣🤣
2025-04-28 10:55:23
792
YONIዳር + መሃል=ዝርያ🌿 :
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ🙏✌️👈
2025-04-28 10:24:37
109
dagi_ah2 :
ኡስታዝ ፈለገ ሙሐመድ 😁
2025-04-28 10:04:01
228
ኤፍሬም :
ፈለገ መሀመድ
ጂሀድ እያወጀ ነው🤣🤣🤣🤣
2025-04-28 09:58:13
245
💫ሰብለ 👑 :
አረቂዬን እጠጣለው
ድንጋም እወረውራለው
2025-04-28 19:28:48
75
Dr. Life 🍎 🇨🇦 🍁 :
📌 አትደንግጡ ጎበዝ ኢየሱስ ብቻ ነው የአለም ቤዛ ✊
2025-04-28 13:06:56
19
Amanuel endale :
መንፈሱ በአካል መጣ ነጭ ለብሶ 😁😁😁
2025-04-28 18:52:19
8
ሰኒ ነኝ( መልካም እረኛዬ እየሱስ🇮🇱 :
እስራኤል ቢሆን ይህ እንከፍ አልቆለት ነበር ህግ የት አለ አመፅን የሚቀሰቅሱትን ከርቸሌ ነውጂ
2025-04-28 11:36:25
6
💫dinkenshabera👑✨ :
50 ጊዜ cope link
2025-04-28 10:03:57
160
Ahuvah🎶Ahavah (ተወዳጅ🎶ፍቅር) :
እንዴ😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-04-28 10:37:44
8
YONA GOLD :
ጴንጤ ከመሆን ይሰውረን ትልቁ ምርቃት 👍
ሚላኖች ከሚሰጥን ብሎ ይመርቁን አሜን👍
ደሞ የታዘብኩት ነገር ብኖር የግራ የተጋቡ ስብስብ ብቸኛ ሃይማኖት ጴንጤ ሁኖ አገኘሁት እና እንዳልሆን እርዳኘ አምላኬ ብየ ብርክክ ብየ ፀለይኩ ደሞ ስነሳ እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ አረከም ድንግል ማርያም የመሰለች እናት ሰጥተህ ባለ ፀጋ አረከኘ ብየ አመሰገንኩት አቤት መታደል 😁
2025-06-30 18:30:36
0
selam12jone :
እኛ የተማርነው ወንጌል እንጂ ወንጀል አይደለም
2025-04-29 05:05:44
31
Enbakom Gehanov :
የጨረታ ልጆችስ😂
2025-04-28 10:00:43
69
Ruhama እንቁ :
የዘበነ መልካም ወጣት ጥሪ 😁😁😁
2025-04-29 05:40:49
16
setotaye :
እኔ ምላቹ ኦርቶ እኮ ገድላት እየተከተለች ገደል እየገባች ነው እረ አሰበን እንፀልይላቸው በጌታ🥰🥰❤❤❤❤
2025-04-28 10:24:45
50
ታም💋yn🦋🌎💋 :
ወንጌል ያሸንፋል🙏🤲
2025-06-26 19:35:30
3
ናዝራዊት + ያቤፅ=my blood ❤❤ :
ኢየሱስን ግን ለምንድነው የሚጠሉት በዚህ ልክ?🤔😥
2025-04-30 09:04:59
5
ዘረያህዌ :
"አላህ ዋክበር" ሳይል ግን 🤦🏽♂️
2025-04-28 10:19:55
42
sara blessed :
እግዚአብሔር ስለ እኛ ይዎጋል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2025-04-28 10:29:02
26
Abrham Ferede :
ቃሊቲ ሰበታ ለምን አላልክም አይዞህዐአትደንግጥ ኢየሱስ ነዉ
2025-04-28 11:28:02
7
To see more videos from user @gospel_of_grace7, please go to the Tikwm
homepage.