@ortodoxy_young: #ዼንጤ #ተናገርእውነቱን #ዼንጤ #amanshalom #ቃሌ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢየሱስ #apostolicanswers #@gadisa @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @ዮሐድ ንጉስ(Ιωχάδ νγους) @አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers

☦︎ ኦርቶዶክሳዊ      ወጣት ☦︎
☦︎ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ☦︎
Open In TikTok:
Region: DE
Thursday 01 May 2025 11:42:24 GMT
121925
4760
431
3105

Music

Download

Comments

andu801
Gospel Singer ANDUALEM ASEFA :
እውነት ለመናገር ካልቪን እና አርሚን የሚባሉ ነገሮች እንዳሉ ሳላውቅ መጽፍቅዱሴን በጥንቃቄ በመንፈስቅዱስ አብሮሆት ሳጠና የደረስኩበትና ራሴን ያገኘሁት በአብዛኛው የካልቪን ነጥቦች ላይ ነው። በጣም ጠንካራ መጽሐፍቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው። ለህጻናት አይቆረጠምም።
2025-05-07 21:14:37
13
mam09122
arega :
ካልቪንስት ነው እውነተኛ
2025-05-02 11:28:54
5
anointedmanteddy7
Anointedmanteddy7 :
armaniyan🥰🥰🥰🥰
2025-06-30 04:18:11
1
.scripture.alone
መላክ SCRIPTURE ALONE😍 :
ቃሉ ምን ይላል እንጂ Calvinist ምነምን ምን አገባን
2025-05-02 06:06:34
7
danielfekadu1
Daniel Fekadu :
ጴንጤ ችግር የለበትም 2 ከካልቪኒስቶች 3 ከአርመኒያኖች ወስደው ያምናል
2025-05-01 13:28:53
32
seyfe_urael
የቅዱስ ዑራኤል ልጅ :
ችግር የለውም ብቻ Orthodox አትሁኑ ነዉ ነገሩ የእነ ቃሌ ትምህርት
2025-05-01 15:53:10
51
solomonsufa
Amen.Beka :
የተለያዩ የሚመስሉ ግን የተቀራረቡ እውነቶች ሁለቱም ጋር ቢኖሩም አርመኖች ወደ መፅሐፍ በጣም ቀርበዋል ለኔ🥰🥰🥰
2025-05-02 04:16:20
9
ab.man575
ab man :
ጴንጤ ❌ ኦርቶዶክስ ✅
2025-05-01 14:26:34
28
desalegn.777
Desalegn :
የአርመኖች መፅሐፍ ቅዱሳዊ ይመስላል for me
2025-06-17 14:21:00
1
lati3767
Nahom :
Armenians are very close to bible but the fith point is not clear for me as the salvation will not taken. Sew kejimiru kaldane enji. I need a little elaboration
2025-05-02 19:51:40
1
boni6583
boni :
ማብራርያህ ለ Jacobus Arminius ያደላ ነው
2025-05-02 02:39:46
5
user4227842486143
moges Alemayehu :
አርሚኒያነች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-24 06:48:12
3
yirgalem.lechisa
Yirgalem Lechisa :
ካልቪኒስቶችም እና አርሜንያ ብሎ ምርጫ የለም በእግዚአብሔር ቃል እንፈትናለን መልካሙን እንይዛለን። ስለዚህ ከሁለቱም ተቀላቅሎ እና አንዳንድ ሀሳቦች ተጨምረው ነው ትክክል የሚሆነው ሁለቱም 100% እውነት የላቸውም።
2025-05-02 07:52:07
8
abriloengineer
ABRILO :
ከቻልክ የ 44,0000 denominations ስራልን👈
2025-05-01 15:32:57
11
henokgirma22
H e n o c k :
I am on Armenian side ሉቃ 14፥16
2025-05-02 00:52:38
5
fissehatsiyontesf
Saimon ✝️ :
ያልተለያየ+ያልተለያየ+ያልተለያየ=አኩቻን ያየ 😂
2025-05-01 12:24:04
51
fishu705
Fishu 7 :
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ 100% ትክክለኛ ነው። ሁለቱም የየራሳቸው ምልከታዎች ብኖራቸውም አርመንያን ግን በቅ ማስረጃ ማቅረብ በመቻላቸው ትክክለኛ ትምህርት አላቸው በዛ ላይ የመለዋወጥ ባህር አላቸው ይህ ማለት እነርሱ እርግጠኞች አይደሉም ነው
2025-05-07 15:19:17
1
nyew_tadd
Nyew_Tadd :
ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሊሆን ነው የሞተው! ስለዚህ ሁሉ ድነዋልን?ለምንስ አልዳኑም?በመዳናቸው ወንጌል ይኸውም በእውነት ቃል ስላላመኑ! እነዚህ ባለማመን ጠንቅ የሚጠፉትን እግዚአብሔር በቀደመ እውቀቱ አስቀድሞ ማወቁ የእርሱን አዋቂነት ያሳያል እንጂ ለጥፋት ፈጠራቸው ማለቱ አይደለም!ይህ የእርሱ እውቀት ነው!
2025-05-01 12:49:56
0
yonas927
@yonas :
ቃሌ አሳዘነኝ እደዛ ጥሮ ጥሮ😂😂😂
2025-05-01 13:26:21
78
helenresinart
helenbelachew345 :
አርሜኒያኒስት ነው ለኔ ልክ
2025-05-02 08:39:02
5
binig0
John Calvin :
ሁለቱን በ5 ሶላ አንድ ናቸው። ዋና ሚያስማማቸው ይሄ ነው።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-01 23:17:01
6
kebila935
ቤዛዬ እሱ ነው :
ይህን ቪዲዮ የተመለከታችሁ ሁሉ አንድ ጥያቄ ላቅርብላችሁ። እግዚአብሔር የመረጣችሁ ለዘላለም ሕይወት ነው ወይስ ለዘላለም ጥፋት? መልስ እፈልጋለሁ።
2025-06-11 23:40:01
0
user8815243081328
My ሸዋ💜 :
ቅድመ ውስኔ እና ቀድሞ ማወቅ ይለያያል። ኢየሱስ የሞተው ለጢቂቶች ከሆነ ለድህነት የመረጠው ካለ የቀሩት ጥፋትነው እጣ ፈንታቸው እግዚአብሔር ቸር ነው ፍቅር ነው ማለት አይከብድም ይሄ ፍታሃዊ ነው??
2025-05-01 17:14:04
3
abenii95
,Abenii✝️ :
2ቱም ኡውነታ አላቸው
2025-05-01 23:17:52
7
tamebernabas
My LORD IS JESUS :
በምንም ስህተት የማይገኝበት የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው እኔ ከሁለቱም አይደለሁም ከእግዚአብሔር ነኝ
2025-05-08 07:23:00
3
To see more videos from user @ortodoxy_young, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About