@mergetaalemu678: ✍️ #የፊንጢጣ #ኪንታሮት ⏩ #የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✅ ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✅ በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✅ ሕመም ወይንም አለመመቸት ✅ በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ➱ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ➱ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ➱የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ➱ከመጠን ያለፈ ውፍረት ➱እርግዝና ➱የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ➱ቁርጥማት ➱የጀርባ ህመም ➱መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች ↪አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡ ↪ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡ ⏩#ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና #መፍትሔዎች ➥ለብ ባለ ውሃ በቀን ከ10 – 15 ደቂቃ መዘፍዘፍ ➥ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም ➥በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡ ➥ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ ➥ማስማጥን ማስወገድ - ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለሚፈጥር ለኪንታሮት ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ➥ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡ ➥የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ። ➥ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡ #መፍትሔ ፩. #የጥፍሬና ቅጠልና ሥር ፪. #የእንዳሁላ ሥር ፫. #የበለስ ቅጠል ፬. #የጎርጠብ ቅጠልና ሥር ፭. #የጥንጁት ሥር #አዘገጃጀት 👉የእነዚህን እፅዋት ስሮችን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ለጋ ለጋውን ቅጠል ቀጥፎ ጨቅጭቆ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት መቀመም የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ኪንታሮቱ ካለው ላይ ከ፯ _፲፬ ቀን ጥዋትና ማታ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮት ፈፅሞ ይጠፋል። 👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እናንሳው ጥበብን እናድስ በጥበብ እንሻገር ☎0935363786 በስራ ሰዓት ይደውሉልን
መርጌታ አለሙ ባህላዊ መድኃኒት መስጫ ማዕከል
Region: ET
Friday 02 May 2025 03:39:34 GMT
Music
Download
Comments
Agera379 :
መድሀኒቱምንድንነው እኔበጣም ተቸግሬአለሁ መፍትሄውንንገረኝ በግዚሀብሄርታገኘዋለህ
2025-06-22 17:01:35
1
ati :
የፌሰቱላስ አለህ ወንድሜ?
2025-06-04 17:58:29
1
ephesonparis1 :
Atekakemun nigeren
2025-06-08 16:54:48
1
ቻሌ የአርማጭሆ ልጅ :
ቦታው
2025-05-22 15:26:42
1
bisha birhanu :
አምስቱን እፅዋቶችን ከነቅጠላችሁ ልቀቅልን
2025-05-31 10:41:35
1
Bamlaku kassie :
ንገረን እባክህ
2025-05-16 19:01:01
1
Solomon Hagos :
እግዚአብሔር ሃግዝህ ከአንተ ይሁን
2025-07-02 06:29:15
1
Daniel :
አጠቀቃም
2025-05-13 09:28:36
3
@NL :
በቴሌግራም አነጋግረኝ የአይን እፍረት
2025-05-06 10:04:49
2
makuriya :
axaqaqam.indet.new.wandim
2025-06-24 12:13:11
1
ኢብሮ :
በርታ።ወድሜ
2025-06-01 13:28:58
1
ይሳካል አንድ ቀን :
ቁጥርህን አስቀምጠዉ ወድሜ
2025-06-14 08:27:01
1
Alisho 555 :
አጠቃቀሙ ??
2025-05-03 04:24:57
1
007731 :
የእንቧይ ተክል ነው?
2025-06-08 15:01:56
1
user9183493195103 :
ሐይ
2025-05-06 21:12:42
1
aeyalawe medefwee :
ቦታ ____
2025-06-30 11:50:42
1
Emu :
ለቆረቆር ስራልን
2025-05-05 07:08:15
1
Mulugeta Sisay :
ፊንጢጣውስጥአጠቃቀሙ እንደትነው ስሩ ወይስ ቅጠሉ
2025-06-20 19:20:31
1
Geng :
የጣት ላይ ሲሆንስ
2025-05-18 11:47:09
1
Abebe :
መቀለድ ነዉ በቃ
2025-05-03 19:02:17
0
brktigebre19 :
የእግር ኪንታሮት ን ያጠፋል?
2025-06-21 07:51:37
1
Aschalew የአስናቁ ልጅ :
የዮሐንስ ሽፈራው ድምፅ ነውኮ
2025-05-14 15:26:47
0
GT96 :
enbuyi new medhanitu?
2025-05-02 16:46:35
1
SETE MOLA :
አተንባላይነፍሴነዉ
2025-05-02 13:01:28
0
tsegaye z :
መጠቀም 😁
2025-05-14 03:31:15
0
To see more videos from user @mergetaalemu678, please go to the Tikwm
homepage.