@_bas.g_: What do yall think?

Bas G
Bas G
Open In TikTok:
Region: US
Monday 05 May 2025 05:17:47 GMT
2008171
98563
2456
9634

Music

Download

Comments

tewahedo168
Eyob :
1 ቆሮንጦስ 3:19 የዚህ አለም ጥበብ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት ነው ይላል
2025-05-05 15:19:47
4371
eleyem1
ElEyEm :
the big bang is also in quran.
2025-05-05 15:49:27
93
itsmelen2025
Its Melen :
እስልምና ጋር መልሱ አለ በሚሉት ኮመንቶች እየሳኩ ነው😂😂😂
2025-05-06 16:31:53
451
sirajhussen886
siraj hussen :
እኛ ሙስሊሞች ቀድመን እናውቀዋለን ነብሳችን ወደየት እደምትሄድ
2025-05-05 10:44:34
1926
jolinnwhpoq
ሰው :
እንደሀሳብ ሄደው ቢያመጡት
2025-05-05 05:27:06
2882
user8733686149571
Mahir :
ያኛ ውዲ ነብይ ከ1400 አመት በፊት እንዲ አሉ አንድ ሰው ሲሞት ነብሱ ወደ ሳባተኛው ሰማይ ትሄዳለች .... ስለዚ አትልፉ በሏቸው ለሳይቲስቶቹ😏
2025-07-20 17:06:54
5
kalido900
Khalid :
የት እንደምሄድ እኛ ሙስሊምች እናቃለን አልሃምዱሊላህ ሳይንስ ድናችንን እያጠነከረልን ነው ቀን በቀን
2025-05-05 10:56:38
99
menu.tofike
Phd :
የትም መሄድ አይጠብቅባቸውም መልሱ ቁርአን ላይ አለ
2025-05-05 15:22:48
675
ermiasfasil
Ermias Fasil641 :
underrated tiktoker
2025-05-05 05:25:15
2024
mohammed.adrew.zo
mohammed adrew zoje machine :
እውነት ነው እሰልምና ቀድሞ አሰተምሮናል
2025-05-05 10:01:56
588
sirajudin_ibnsiraj
gutiye..gu2 :
life is questions Islam is answer❗️
2025-05-05 19:03:31
281
miniyastaye
esrael taye :
አለም ሳይፈጠር በገዛ ደሙ ወደ መረጠን ወደ ኢየሱስ ነው ነብሴ የምትሔደውቨ
2025-05-05 05:29:15
847
rahmet905
رحمه🍂 :
in Islam, sleep is a minor death,our souls are taken and returned by Allah (Qur’an 39:42). What science is exploring now, Islam spoke of 1400 yrs ago. You should look deeper into it's so profound.
2025-05-05 07:36:18
334
keyru2
keyru awol✅️ :
ተው ተው አባ ከ ቁርአን ነው የኮረጁት
2025-05-05 12:44:59
238
ahmedneserddin39
ኑ ኢስላምን እንማር :
ከሩሕም ይጠይቁሃል፡፡ «ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው ከዕውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁም» በላቸው፡፡
2025-05-05 12:06:20
280
bruccck
Bruccck :
ምንም የሚመነጠቅ እና ሚመነጨቅ ነገር የለም ። ሰው ሲሞት ሁሉም ነገር ያበቃል ሴሎች ስራቸውን ያቆማሉ ፣ የሚወጣ ነብስ የለም ፣ ልክ ኮንፒውተር የኤሌክትሪክ ሶርሱ (ሶኬት) ሲነቀል እንደሚጠፋ እና እንደሚቆም ሰው ሲሞትም እንደዛ ነው። ስጋችንም ዲኮምፖዝ ያደርጋል መሬት ውስጥ ሲቀበር።
2025-05-05 12:03:32
5
user1253002232397
እሙ ኡሳማ አህመድ :
አልሀምዱሊላህ ኢመተል ኢስላም ከሳይስ በላይ ቁርአን አስተምሮናል🥰🥰🥰🥰
2025-05-05 11:29:53
149
mihiret.abayine
mihiret :
ኢየሱስ ያድናል
2025-05-06 05:29:44
7
www.tiktok.com.haile
boss Man ♂️💪 :
እኛ ወደ ክርስቶስ ነው የምንሄድ
2025-05-05 18:44:50
206
hevu795
hevu :
ይሄን ምታነበው ልጅ የወደፊት ባሌ ነህ🥰😁
2025-05-06 09:36:17
8
ethiocut.2
ሸበላው 👌 :
ነብስ የሚባል የለም just memory
2025-07-16 23:30:47
1
abdukayasin
BABA :
የአላህ ሚገርም ነዉ እስልምና ይሄንን ቀድሞው አሳዉቀዋል
2025-05-05 18:03:31
23
simpleone99
Maminov :
በእስልምና ቦታው "በርዘኽ" ይባላል 💕✌️
2025-05-05 18:47:24
48
abiizazaa
AG⓯ :
read Qur'an and you will get z answer 10000000%
2025-05-05 17:50:57
67
abcd852999
ibn kemal :
ቁርአን ከዛሬ 1400 አመት በፊት ነግሮናል
2025-05-06 10:56:11
54
To see more videos from user @_bas.g_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About