@explorehabesha: ጠቃሚ የላይፍ ሃክስ #Ethiopia #Habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Explore Habesha
Explore Habesha
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 06 May 2025 09:10:30 GMT
1385129
74093
396
25992

Music

Download

Comments

zitaa708
Zitaa😍 :
ግርጣታም🤔😀😀😀😀
2025-05-06 09:19:51
257
gelilamercy
gelila mercy የሰው ልክ 💚💛❤ :
መብራት ሲመጣ ዘይቱና ሩዙን ሽንኩርትና ትንሽ ጨው ጨምረው ይመገቡት already ሻማን ሲያገለግል ስለበሰለ የሚለውን part 2 ብለህ ካልሰራህ ተጫረስን አንተ ፈረንጅ😁
2025-05-06 17:16:18
110
absydney
ወዲ Sydney :
😁ዘይቱ ግን 5 ሻማ ይገዛል ብሮሰይ
2025-07-07 14:07:03
0
fatuma.nurye
Fatuma Nurye :
ሞክሬው ነበር ወዳውኑ ነው የጠፋው
2025-05-06 11:19:08
18
hanita652
🥤𝖍𝖆𝖓𝖆💥🥤 :
የብርቄ ልጅ ወለደች እኮ ☕️🤫🤭
2025-05-06 17:25:59
19
.king.i.love
ብቸኛ ነኝ💫 But it's my choice💫 :
ቆይ አሁን ሞክሬው ልምጣ ከዛ እኮምታለሁ
2025-05-06 15:06:10
2
abdurahmanheyru
Enzo@Abdure :
ሞኩሬዋለሁ ግን አይሰራም
2025-05-07 21:17:46
3
kelelghiwot6
KG.Eshete :
ግፍታታም ማለት ምንድነው የት ሀገር ነው የምትኖረው ?
2025-05-06 11:50:15
10
user486546662
Hayat :
ክፈተውአውረደንእንያዘው
2025-07-07 15:17:41
0
aki23232323
@akeleceya🍫🍫🍫🍫 :
ቸኮሌት በጣም ነው የምወደው🍫🍫🍫
2025-05-06 14:38:36
5
abdilka
Abdulkaf, :
እንደኔ የነጭ ሽንኩርቱ የተመቸው
2025-05-10 10:23:35
11
lij.abdi256
Teslima :
ሻማውን እንደኔ የሞከረ😁😁😁😂
2025-05-09 20:33:57
0
josi437460
Joseph ☦️🔥👑 :
ዘይት ከምጨምር ሻማውን ብገዛ አይሻለኝም እንዴ 🧐🧐
2025-05-07 10:00:39
12
yenafksh.lbi
@Fayzi.. muhamud :
ሞክሪው ከልሰራግን ዋ
2025-05-07 08:17:57
1
user5840075081111
beza beyene :
የአለም ሁሉ ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው🥰🥰💪💪
2025-05-10 19:39:31
5
friew4
Friew :
ድምጽክ normal new?
2025-05-06 10:10:14
3
tafach1984
የእግር እሳት♾❤️♾ :
እዉነት አይመስለኝም
2025-05-06 15:21:30
6
eyarusmakonan1
ጄሪ ጄሪ :
አረበናትህ ቪድዮክን ሴቭ እድና ደርግ ተባበረን🙏🙏ብሮ
2025-05-06 18:29:22
11
user2092097369711
እስከ መጨረሻ የምፀነ እርሱ የተበረከ :
ከባድ ቴክኖሎጂ ነው የተማርኩብህ ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-06 15:01:56
12
wanduab
wandu@ :
እኔ ጨለማውን ለምጃለው ራብን ግን ... ሩዙን ልብላ 🤣
2025-05-06 22:11:15
4
user8160799307833
®🔐🗝 ወሎየዋ 🇪🇹 :
ቆይ ለወንድሜ ልላከዉ እኛ ቤት ዛሬ መብራት የለም 🤣🤣🤣
2025-05-06 16:46:26
4
mymagiclife_
አንዲት ቅድስት (ኩላዊት) :
የምር ተመቸኸኝ😁😁😁😁
2025-05-06 14:43:45
4
a7rb52
مونه الي :
የሩዝ ሻማ አሰራር እሩዝ በብርጭቆ አድርጎ፣ ውሀ መሙላት፣ ዘይት ፣ግርፋ ማድረግ፣ የጆሮ ማፅጃ ፣ ምሀሉ ላይ ጨምሮ መለኮስ፣
2025-05-07 20:06:54
2
dave23900
dave :
ዘይቱ ይወደዳል እኮ ከሻማው ጭራሽ ነጭ ሽንኩርትም አለው
2025-05-07 11:04:25
1
m.u.s.e.2
Adise :
ጎበዝ በጣም ሃሪፍ
2025-05-07 14:47:03
2
To see more videos from user @explorehabesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About