@dailypregnancyfact: #pregnancytips #pregnancyjourney #delivery

David Insight 👨‍⚕️
David Insight 👨‍⚕️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 May 2025 14:49:02 GMT
462344
3796
61
260

Music

Download

Comments

user5276390152311
mila mila :
ኣዎ እኔ እንደዛ ነው የወለድኩት ልጁ ሊታፈን ነው ብለው የልጄ ጭንቅለትም ለትንሽ ግዜም ኣብጦ ነበር ግን ወድያው ነው የጠፋው e/r ymesgen
2025-05-07 19:11:24
18
sitina743
Biter🤍 :
Ples masored michalew eskesnt wer nw ples🙏
2025-05-25 06:54:14
0
mameawe710
Mame 0972 :
ዶክተር 9 ወር ከ 10ቀን ነዉ ግን ችግር ይፈጥራል መልሺልኝ
2025-07-20 17:59:11
0
user60687088838257
አላህ አንድነው :
ዶክተር በናትሺ መልሺልኝ ልጄ በመሳሪያተሥቦነውየወጣው እና ፀሀይበማሞቀው ጊዜ ቅጭላቱ ይግላል ምድነው ችግርአለውዴ ሲወለድ ቅጭላቱ አብጦነበር በጎን በኩል ያለውቅጭላቱም የተበጠበጠነበር
2025-05-11 07:47:39
0
nasradin227
nasradin227 @Nasro :
ግንኮ ህፃናት በጣም ይጎዳል
2025-05-13 04:19:55
1
emudubti
Emu😘Dubti😍 :
ዶክርት ጭግላቱ ላይ ጉዳት አያመጣም
2025-05-07 14:59:24
0
tigestnegnn
tigest negn :
በጣም መጥፎ ነው ብዙ ልጆች ጭንቅላታቸው ያብጣል እንደዚህ ማዋለድ መጥፎ ነው ብዙ ጊዜ ሲሉ እሰማለው ልጆቹ እራሱ ያሳዝናሉ ከዚህ ሁሉ አንዳንዴ በኦፕራሲዮን መውለድ ይሻላል
2025-05-07 20:48:34
1
user9614354619774
ውቢት ፈለቀ :
ዶክተር እባክሽን በማርያም መልሺልኝ 5ወር እርጉዝ ነኝ እና በምሄድ ጊዜ ይወጋኛል ከሆዴ በታች በጎን በኩል ችግር አለው ንገሪኝ
2025-05-08 17:05:57
1
tsita7585
tsita :
one male in positipila adda nw ide
2025-05-12 07:05:25
0
user40719702321604
user40719702321604 :
ለልጅ ጭቅላትስ☺️☺️☺️☺️
2025-05-07 18:32:10
1
kidanemertenate16
የ ኪድዬ ልጅ :
eshy yelju chenkelat ayibelshem😔
2025-05-07 16:58:16
3
user624812908487
𝓪𝓫𝓼𝓪𝓵𝓪𝓽 :
በጣም ከባድ ነው በጣም
2025-05-08 11:02:32
1
egla611
kidu :
enam endi new yeweldkut
2025-05-09 17:20:37
1
ddamot
Damot@21 :
ዶር ሀረግ ይመችሽ!
2025-05-07 22:01:19
1
emanda67
emanda67 :
አረ በሰዉ ቪዲዮ መነገድ አይከብድም 😂 በራስህ ፈጠራ ተንቀሳቀስ
2025-05-08 09:27:39
0
aster.bekeleastu
ASTER BEKELE//ASTU// :
ሰላም ዶክተር እባክሽ እኔም የጨነቀኝ ነገር ቢኖር በመሳሪያ ታግዤ ነበር የወለድኩት ወንድ ልጄን አሁን 5 አመት ከ5 ወሩ ነው አንዳንዴ ከጀርባ በኩል እራሴን ብሎ የሚያለቅስበት ጊዜ አለ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው ምንስ ማረግ እችላለወ?
2025-05-08 11:54:00
0
user59081220009e42
Enat Ab :
ዶ/ርዬ እኔ እደሱ ነው የተወለድኩ ግን አዳዴ እራሴን በጣም ነው የሚያመኝ እና የተሳበበት ባታ ይወጋኛል ።እስኪ አብራሪልኝ ምናልባት ከእሱ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል እንዴ እስኪ ንገሪኝ 🙏🙏
2025-05-07 19:53:10
0
shewanesh.asmamaw
Shewanesh Asmamaw :
ጭቅላቱ አይጎዳም
2025-05-09 12:34:02
0
user21517378184340
user21517378184340 :
vacium delivery
2025-05-08 09:01:34
0
user45584525874225
user45584525874225 :
EMEYAMETAWE GUDATI YELME WEY?
2025-05-09 08:33:16
0
kingenergy41
King Energy 👑🧠💥 :
wow
2025-05-07 14:52:16
0
user21517378184340
user21517378184340 :
instrumental delivery
2025-05-08 09:02:01
0
aawot0
mahi :
desylal
2025-05-07 15:05:00
0
sad06452
sad :
😂
2025-07-27 14:34:42
0
akililu117
Akililu :
🥰
2025-06-15 11:58:24
0
To see more videos from user @dailypregnancyfact, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About