@samilema45:

Holy Media🇨🇦🇪🇹
Holy Media🇨🇦🇪🇹
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 08 May 2025 15:52:04 GMT
9047
251
207
300

Music

Download

Comments

123412com
አቤነዘር 12 :
😭😭😭😭I'm sorry you Guy's pls come to Jesus
2025-05-09 12:12:15
0
user2396044163434
user2396044163434 :
Eyesus yadinal
2025-05-09 08:37:23
0
user4432247495194
user443224749519 :
eysus yadinal
2025-05-09 07:16:17
0
endalkeya
Endalk zenebe :
የተረገመ ይሁን ይሄ ትምህት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም 🥺
2025-05-08 22:47:41
69
respovs
Melkamu Mamo :
ህይወት ተገለጠ አይተንማል እነመሰክርማለን ከአብ ዘንድ የነበረውን ለኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እመሰክራለን እሱም የእግዚአብሄር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ። 1 የዮሀንስ መልዕክት 1 :2
2025-05-09 13:42:39
6
tsige_mulugeta15
Tsige Mulugeta :
የነፍስም የስጋም መድሃኒት ኢየሱስ ነዉ ማን በከፈለዉ ማን ይመሰገናል
2025-05-09 04:54:55
7
fitsumpinna
ብርሀን ዘበአማን :
የተረገመ ይሁን ይህ አመፅ ነው
2025-05-09 14:28:57
5
demis043
Kebede Demissie :
የወንጌል መሀይምነት በዚህ ልክ ሲሆን ሀጥያት ነው ።
2025-05-08 16:42:24
7
soliananahu
SolianaNahu :
ሜንጤ ቪዲዮ ቆርጦ ይፅናናል እኛደግሞ እነሱን እናጋልጣለን😂😂😂
2025-05-09 09:21:23
0
tolosa.pc
Qaanqee Oromoo :
አበ ደብተራ😂😂😂😂😂
2025-05-11 05:52:11
1
anteshe1136
Anteshe :
እነዚ ሰዎች አውቀው ነው ወይስ ድሮም እንደዚ ነበር ??
2025-05-09 05:22:49
2
user62041472581676
ermi :
ወጋ በእየሱስ ስም
2025-05-09 13:58:47
4
temebety
Temesgen @Z :
1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
2025-05-10 17:19:50
1
user1324835738856
ሰኒ✝️ :
በጌታ በየሱስ ስም
2025-05-09 05:44:44
3
mengistu155
Mengistu :
እድሜ ቁጥር ብቻ ነዉ ከእዉቀት ነፃ ሆድ ብቻ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-05-10 13:04:31
1
user4373700109744
Abenezer4373700109744 :
@አባ እየቃዡ ነው ያልተጻፈ እያነበቡ ነዉ
2025-05-09 17:30:28
2
mulu05724
የመንግስቱ ወራሺ :
😭😭😭😭ወይኔ
2025-05-10 12:10:51
1
calm.down474
Boarnages :
ይሄማ ቁጭ ብሎ ዳቢሎስ ነው የሰበከ ያለው
2025-05-09 15:44:17
2
user3335863951419
ፈጣሪ ያዉቃል። :
እሱ ሳይሆን እልልታሁን የምያቀልጥ ህዝብ ነው የሚያሳዝን ትውልድ
2025-05-09 14:44:02
2
user8002266127526
user8002266127526 :
ለጊዛዊ ክብሮ ብለው የዘላለም ሕይወት መግቢያውን አይሳቱ ሊያውም እውነታውን እያወቁ ምህረት ለእርሶ
2025-05-09 14:40:28
2
user6583161755811
iyesus gooftaadha ኢየሱስ ጌታ ነው :
እኔ ምለው ግን አቡና ገብሬል በማንነቱ ብቻ መናፍቅ ተብሎ ሲዘመትበት እነዚን መን ሃይ ይላቸዋል
2025-05-09 14:36:27
2
user8128513114819
tegnu F.f :
ምን ዓይነት ጉድ ነው
2025-05-09 14:12:59
2
tilahun___
ጥላሁን :
አንተ እንኳን ጃጅተሃል ከአንተ እንደ ወረደ ተቀብሎ ለሚያስተጋባው ወጣት ማዘን ነው እንጂ
2025-05-09 13:49:05
2
faresbylord
fares :
ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8  ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። የርግማን ት/ት
2025-05-09 13:48:20
2
user6819252692521
user6819252692521 :
አይ ተረት ተረት በየሱስ ስም
2025-05-09 13:21:16
1
To see more videos from user @samilema45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About