@deve.terefe: የኢትዮጵያውያን - - ክርስቲያኖች ልዩ ናቸው ! ክፍል 3 ሙስሊም ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናልን! #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ #fyp #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #creatorsearchinsights #እስላምሠላም🕊🇪🇹 #foryoupage @ፈለገ አትናቴዎስ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Lidetekal_7 @Apostol@Apostolic Gospel( ሐዋሪያዊ ወንጌል) @Nuhamin yz @Dfibachew Helen @yonas ye ldeta @gadisa @Dawit Muluneh @Binyam Shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) @☦︎ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ☦︎ #እስላምሠላም🕊🇪🇹 #fyp #canada #england #qatar #israel #usa #sweden #dubai #switzerland #norway #germany #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

Dave_Terefe
Dave_Terefe
Open In TikTok:
Region: US
Friday 09 May 2025 11:15:11 GMT
69398
8170
714
2597

Music

Download

Comments

emegua4
Emegua / :
ማንም ሰው ይሄንን ወንድማችንን ኡስታዝ እናመስግነው።
2025-05-09 13:01:19
397
eskender736
eskender :
የተርጓሚው ትህትና ?ማርያምን ያስቀናል
2025-05-09 15:52:02
185
user6021619799913
Beyen :
እድሜና ጤና ላተ ፈጣሪ ይስጥልን እሱ በቸርነቱ በጥበቡ ይጠብቅህ ቃቃዉን አቃለሁ ግን አላቅም ፈጣሪ ምስጋናዉ አይለይህ
2025-07-06 21:12:09
1
yedididiyabiruk
faith and hope :
ውሻታም ክርስቲያንን ስትራገሙ ነው ምትውሉት
2025-05-09 15:26:11
2
user6982454976309
አብረሀም :
ኧረ አሁንም አለ ማንኛውም ክርሰቲያን ወደቤትክርስያን ሳይሳለም አያልፍም
2025-05-09 15:03:36
134
user9824379980613
80890 :
የኦሮሞ ሙስሊሞች ከዚህ ስው።ተማሩ
2025-05-09 14:08:21
100
user7009791450444
🅔🅡🅜🅘🇯🇴✅ :
ኧረ ይህ ሰውዬ ቤተክርስቲያን አወቋታል🙏 ግን እኛም ወጣቶች ቤተክርስቲያን እንሳለማለን
2025-05-09 15:39:19
64
user74692612739384
user7469261273938 ጣና በለስ ጃውይ :
ተርጓሚው በርታ እንዴት ደስታህ ከኔ በላይ ያስታውቃል አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ መቸም በህዝብህ ደስታው ወደር የውም በርታ
2025-05-09 12:55:15
31
beteababu
Bete Ababu :
አተም ትለያለህ
2025-05-11 17:50:01
1
somebody32879
Somebody :
ቤተክርስቲያን በሩቅ መሳለም ባህል ነው ይላል እንዴ 🙄 ባህልና እምነት አትለይም እንዴ
2025-05-10 08:27:56
2
tade939564
Tadele :
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልን ኡዝታዝ
2025-05-11 15:23:16
11
karim13605
karim136 :
ግን ይህ ሰው ሙሰሊም ነው እንደዚ በቅንነነት የተሞላ ጌታ ይባርክህ
2025-05-12 07:32:55
9
user3284434012119
user3284434012119 :
ውስታዝ እግዝያብሔር ያክብርህ
2025-05-20 06:25:27
5
abdiboru159
Abdi Boru :
ተመቸኸኝ ሰዉየዉ
2025-05-09 12:40:34
30
hawi1412
Hawi :
የ ተርጉዋሚው ቅንነት 🙏
2025-05-09 15:25:55
63
sosna203
ሶስና :
ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምሳለ ኢየረሳሌም ብለው ነው የሚሳለሙት
2025-05-11 09:36:17
8
abinet.abebe1
mastewal abebe :
የኔ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ
2025-05-17 11:28:43
4
ela.man73
ela man :
አሁንም እንደዛ ነው
2025-05-11 17:40:34
1
serkkkk111
ምንትዋብ (menta)11 :
ቃላት የለንም ኡስታዝ🙏🙏🙏 ተባረክ ይህ አስተዳደግ ደግህ ጥሩቤተስብ እንዳለክ ይናገራል ባሕሬህ ወንድም አለም ተባረክ🙏❤
2025-05-10 09:25:17
9
addisalem576
addisalem :
ትለያለህ በዚሁ ቀጥል👍👍👍👍👍
2025-05-11 11:12:09
4
amy670
Amy :
ይሄ የሙስሊም መጅሊስ ዋና ቢሆን በሙስሊም እና በኦርቶዶክስ ዘረኝነት ይጠፋ ነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-11 09:22:34
4
user847240943097
ራያ ራዩማ :
ኣንተንም ተባረክልን ስለ ተረጎምክልን
2025-05-09 12:53:12
13
_cl0ud..__
💗 :
አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ 🙏🥰
2025-05-09 13:05:08
8
ruhamayamariyamli
ruhama ya mariyam lij :
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️yes jagna
2025-05-22 09:17:14
1
fikermamo610
ተዋበች የሸዋ ልጅ :
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
2025-05-09 12:48:34
9
To see more videos from user @deve.terefe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About