@23belibali: #tigrayadey❤️💛 #ethiopian_tik_tok #fypシ゚viral #habeshatiktok #eritreantiktok

👸🦋
👸🦋
Open In TikTok:
Region: DK
Sunday 11 May 2025 09:08:28 GMT
2739525
64544
669
1747

Music

Download

Comments

enimini404
#mimii :
ታዋቂ ሰው ለሚዜነት አይሆንም ትኩረት ሁሉ ወደነሱ አሁን እኔ ሙሽራ/ዋንም/ውንም አላየሁዋቸውም
2025-05-11 13:29:16
1306
mekebeb031216
ሚሌክ :
እንደ ሰላም የሚአስጠላ ሰዉ አለ😁😁😁
2025-05-11 17:47:03
338
b.m0792
B M :
እኔ ባደኩበት አግብታ የፈታች ሴት ሚዜ አትሆንም ሰላም እደት
2025-05-11 12:42:44
71
el_maravilla10
Dr.Eli ® :
ሲንግል ማሞች ሚዜ የሆኑበት ሰርግ😜
2025-05-11 14:23:51
325
madeinvetinam
@Legend brand✅ :
ሰላም ሰክራለች
2025-05-11 12:29:15
157
yeababigiya
yeababigiya :
ውይይይ ፈቶቹ ያፋቷታል በቃ
2025-05-11 11:10:53
108
wediweyane
TDF TIGRAY ወዲ ወልቃይት :
ተጋሩ ክንሽኩር
2025-05-11 19:30:21
3
melat.abrha12
Melat Abrha❤23❤ :
ያገቡ ትዳራቸው ይባረክላቸው ሲንግል ማም ማለት ጠንካራ ሴት ማለት ነው ሰላምየ ስወድሽ
2025-05-11 14:02:54
52
kw33289
WF :
እንዴት ነው የሚያደርጋት🙂
2025-05-11 13:55:35
9
yabu.yeab2
yabu yeab :
መነፅር ግን ግዴታ ነው እንዴ🤔
2025-05-11 16:05:35
71
tizta.fares
M.T.M :
ምን አይነት ሳቅ ነው... ሰላም ፎርጂድ
2025-05-11 16:48:01
29
user9217927796661
የሚካኤል :
የመነፅር እስፖንሰራቸው እኔ ነኝ🤣🤣🤣ልገራችሁ ብዬ ነው🤭🤭🤭
2025-05-11 12:48:11
37
kalikedangatinet
Kalikedangatinet Semahagn :
ሙሽራዋ ግን ሥርአትዋ ዋውውውውው
2025-05-11 12:40:29
32
adoni43905
Mesi :
ሠላም በግድ ነው እንዴ ሚዜ የሆንሽው
2025-05-11 12:52:07
56
user8396157607625
እዋዉዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ :
እረ ሰላም😁😁😁
2025-05-11 14:18:43
1
user6785030818143
0914692967 :
አረ ማንጎቹ ማምተዋል ሁላቹም
2025-05-11 09:34:42
1
masmef0
masmef8 :
እረ ሰላም በስነስራት ቁሚ ምንድ ነው ምታፈነድጂው
2025-05-11 13:48:14
18
abysinya.property
Abysinya property/ ዲዛይን እንሰራለን :
ሴቶቹ ሚዜዎች ወንዶቹን በ 15 አመት ይበልጧቸዋል😂
2025-05-11 12:42:20
15
user70544268693384
ሁሉ በዕርሱ ሆነ :
እንኳን ተዋቂ ሙሺራውን በመክ እምትበልጣት ሜዜ አይደረግም ትኩረት ለሙሺራዋ ብቻ ነው😂
2025-05-11 14:09:20
14
bezam.s
Beza.M :
ኧረ ሰላም ሙድ እየያዘች ነው?
2025-05-11 13:10:30
60
banchu.solo
Banchu :
Sunglasses for ?
2025-05-11 14:24:27
26
blackst632
@BLACK STAR: :
እንዴት ነው ሚያረግሽ ሰላን😔
2025-05-11 12:36:09
4
user881014fiker
ያልፋል ሁሉም 0629 :
የፈቶች ሾ ነው እመኑኝ ትዳር አይቆይም የፈት ስብስብ
2025-05-11 12:58:33
9
fififififhaymi
hayemi እንግዶቸ ድምቀቶቸ :
ሁሏች የፈቱ ናቸዉ ይህ ሰርግ ግን🥺
2025-05-11 12:41:31
25
To see more videos from user @23belibali, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About