@seket_success: #creatorsearchinsights Spice and herb processing involves a series of steps to transform raw materials into usable products, focusing on cleaning, drying, grinding, blending, and packaging.ቅመማ ቅመሞችን አሽጎ መሸጥ በቤት ውስጥ ሊሰራ የሚችል ቢዝነስ ነው ።#ኢትዮጵያ🇪🇹 #ethiopiantiktok #ኢትዮጵያንቲክቶክ #ቫይራል #ቫይራልቪዲዮ #SmallBusiness
ለስኬት /For Success
Region: US
Sunday 11 May 2025 11:40:49 GMT
Music
Download
Comments
ፋሲካ ሆነልኝ :
ኢየሱስ እኮ ሊመጣ ነው🥰🙏🥰🙏
2025-05-12 13:09:55
117
ሃይማኖት 11 :
thankyou
2025-07-29 11:08:52
1
መክቱባ 🕋🕋 :
ቦንዳ ቦርሳ የምታስረክቡ ሰዎች አለሁ በሉኝ
2025-07-30 05:02:24
1
user27152097 :
ተባረክ እኔ ዳቦ ቆሎ በምጣድም በዘይት ተጠብሶም ባልትናም በቤቴ አዘጋጅቼ ሱፐር ማርኬትም ጠይቄ ግን ለመረከብ አይፈልጉም አንዳንዶቹ ቲን ነበር ይጠይቃሉ እንዴት ወደቢዝነሱ ልግባ እናት ነኝ
2025-05-12 11:43:18
12
ALET_plc :
ኑ ስራ እናስጀምራቹ
2025-07-03 21:40:25
4
Elena :
ለ ሱፐር ማርኬት ለማቅረብ ፍቃድ እይጠይቅም?
2025-05-11 18:30:23
14
user6868248065175ጬኒ ትእግስት :
አንተ የተባረክሽ ሰው ስላንተ ቃል የለኝም ባንተ ምክር ኩኪስ ጀምሬያለው ብርታት ነክ አመሰግናለው
2025-05-11 12:23:19
147
Peace for ALL :
መሸግያዉ የሚሰሩ(የሚያትሙት)ሰዎች የሉም፤ቢኖሩም 2ሠዉ ቢሆኑ ነዉ።እኔ የጨዉ መፍጭያ ገዝቼ ፕላስቲኩን ለማሳተም ፈልጌ ማዘዝ የሚቻለዉ በትንሹ 55,000 ብር ስጠየቅ መፍጭያዉን አቅፌዉ ቁጭ ብያለሁ። በአቅምህ በትንሹ ልጀምር ማለት አይቻልም Bro!😭
2025-05-11 19:46:14
35
ህይወት መስፍን ሰለሞን ♍ :
1ሺ ሞዴስ እፈልጋለሁ
2025-05-12 04:38:12
27
zawuya :
@𝐑AMA:2 ደቂቃ ብቻ እባክዎን ይህን ይበሉ፡-
3x ሱብሀን አላህ
3x አልሀምዱሊላህ
3x አስትግፊሩአላህ
3x ላኢላሀ ኢለላህ
3x አላህ አክባር
መልካም ስራ ለሁለታችንም።
2025-05-25 19:16:07
23
Adanu berhnu :
እየሱስ ጌታ ነው ልንገራችሁ ብዬ ነው🥰🥰🥰
2025-07-20 21:54:28
3
Mesi❤❤ :
አንተን ፎሎ አለማድረግ ንፉግነት ነው እናመሰግናለን🥰🥰
2025-07-20 07:48:19
1
"it's " me :
መዳም ቤት ዉስጥ ሁኔ ምን ልስራ?
2025-05-12 05:15:12
8
Jesus is lord :
may God bless you more and more 🥰
2025-07-09 10:44:40
2
የበረሀ [🍋]ሎሚ :
በአራት መቶ ሺህ ብር ምን አይነት ቢዝነት መጀመር ይቻላል?
2025-05-12 07:13:31
1
marakiyyyy :
የገባህ ሠው ነህ
2025-07-02 11:20:57
2
Girmay :
ቅንነትህን ምን ግዜም ቢሆን አድንቃለሁኝ። እናመሰግናለን
2025-07-14 08:46:46
1
user7601326530703 :
ኢየሱስ ይባርክህ ግልጽ አርገህ ስለምትገልጽ
2025-06-14 11:41:48
4
ራሔልMelate :
ይሄበጣምአሪፍስራነው
2025-05-11 19:26:58
2
nuhfdnm :
እባክህ ወንድሜ 100ሺ አለኝ ከሰው ተበድሪ ምንልስራ የ3ልጆች እናትነኝ እባክህ አግዘኝ
2025-05-17 12:09:40
2
እግዚአብሔር ልቤ ፀና :
ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ግን ኢትዮጵያ ስራ ሲጀምሩ ግብር ብለዉ የለላቸዉን ይጠየቃሉ ከስራ ውጭ ይደረጋሉ እንጂ በሀገር መስራት ጥሩ ነበር🥺🥺🥺
2025-05-13 09:19:32
4
mare :
,ተባረክ በእውነት አንተን አለማመስገን አይቻልም 🙏🙏🙏
2025-05-11 14:57:03
2
Dinova-ዲኖቫ :
Seket you are best teacher for our life big respect for you my brother thank you so much for great advice 🙏
2025-06-01 04:15:48
2
Mohito won :
ኸረ እርዱኝ ልስራ ተጨነቅሁ እኮ 🙏
2025-07-10 18:54:20
3
seniee5 :
እኔእነትም አባትም እህተም የለኝም ጨንቀትአለብኝ እግዚአብሒርብቻ ነውያለኝ
2025-05-12 06:40:15
3
To see more videos from user @seket_success, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.