@jossey610: መልካም የእናቶች ቀን ❤️❤️ እናቴ ❤️❤️

Jossey♠️
Jossey♠️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 May 2025 18:54:11 GMT
1078758
95175
1878
2751

Music

Download

Comments

abrshitest1
ናታኒዬም ነኝ🐦🐤🐥💞💞 :
ብዙ ነገር ማድረግ አየፈለግን አቅም ላጣንና ለምንጨነቅ ✌
2025-05-11 20:46:05
2245
adyami8
Dinu🦋🤌 :
እስኪ ለእናታቹ የሆነ ነገር መገዛት ኣስባቹ ኣቅም ያጣቹ like🥺🥺🥺
2025-05-12 05:34:29
337
amen21579
Amen Live record ✍️✍️ :
እናቱን የሚያከብር ልጅ ማግኘትም መታደል ነዉ እረጅም እድሜ ለናቶች🥰Josseye🥰🥰🥰
2025-05-11 19:00:19
257
user6140301176222
🔥እቴጌ ►ሐበሻዊቷ🚦🙋 :
ልክ የዛሬ አመት ቀጣይ አመት ለእናቴ ሶፋ እገዛለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር😩 ግን ማድረግ አልቻልኩም ማጣት ክፉ ነዉ😥 ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
2025-05-11 22:34:53
45
nebyu_belay
NB :
እናት ያላችሁ ሠዎች ግን ታድላችሁ🥺🥺🥺
2025-05-11 20:34:37
41
feker.mariyam
feker mariyam :
የለለንስ ዬት እንሂድ ኡፍፍ ህመሙን ለማወቅ እኔጋ መሆን አለባችሁ የምር አለቀስሁኝ😢😢
2025-05-11 20:23:10
13
senaitkassahun_design
Senait kassahun Desighn :
ለምን እንባዬ መጣ? ታድለህ ክበር
2025-05-11 19:56:29
37
dawitalemayehu311
ዳዊት ዘ ሚካኤል :
Mather is love❤
2025-05-11 19:19:59
23
akalewoldake997
Akalewold Ake :
josin እንደኔ የሚወደው 🥰🥰በላይክ
2025-05-11 19:21:06
1
kidistkkidist
kidist :
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድሎት እናታችን🥰🥰🥰🥰🥰መልካም የእናቶች ቀን ይሁንሎት ። ጆ እንቁ
2025-05-11 19:25:39
9
metitesifaye
Never 🕊️🕊️ Give 🤍Up 💪🥰 :
ለምን እንባዬ መጣ? ታድለህ ክበር እኔስ መቼ ይሁን🥺🥺🥰🥰🥰
2025-05-11 21:46:57
6
user99362842611
yeshi :
ዋውው እናቴኤ ብትኖር ብዬ ተመኝሁ 🙏🙏♥️
2025-05-12 09:21:55
3
bs4217065gmailcom
A+ :
እድሜና ጤና ይስጥልህ ጆየ🥰
2025-05-11 19:00:06
23
absarimelak19
ጌርሳም⛪ :
አንተ የእናትህ ውጤት ነህ Jossey እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥልህ💕
2025-05-11 19:27:09
13
abera.wondemu
Abera wondemu :
እናት ያላች በቻላችሁ መጠን ተንከባከቡ ካመለጡ ፀፀቱ ከባድ ነው!!!
2025-05-12 08:29:02
8
dannykassa21
danny21 :
እድሜና ጤና ይስጥልህ ጆሲ 🙏
2025-05-11 19:02:41
5
kokobsemay4
ኮኮብ ሰማይ🌟🌠💡 :
happy mother's day egziyabher amlak edime ena tena yistlin joye🥺♥♥♥
2025-05-11 20:31:26
4
meri9423
@Meri 21🙏❤️ :
ፈጣሪ ያቆይልህ ጆዬ🥰
2025-05-11 19:07:42
2
la_le_22
አስካለ የማርያም ልጅ :
ሽህ አመት ትኑርልህ🥰🥰🥰
2025-05-11 19:20:12
9
amanawitbekele21
amanawit bekele23 :
happy mother day 🥰🥰🥰ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን በዓመት ሳይሆን ቀን በቀን ቢከበር ያንሳቸዋል
2025-05-12 10:48:18
3
selina88392
selina :
እምባዬ መጣ ማርያምን 😢 ያኑርልክ በጤና የኔ አባት🙏🙏 🥰🥰🥰🥰
2025-05-12 07:58:12
7
fozigifti
Fozi :
በሷ ፀሎት ትኖራለህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ 🙏🥰🥰🥰
2025-06-24 23:19:12
4
sususenii
ሠናይት የማርያም ልጅ :
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ጆዬ ❤️🥰🤲
2025-05-11 20:11:11
2
yenunulij12
ailshaday :
ደስ ብሎኝ ነው ግን ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ጆሲ የአንተን ደስታ ለማየት ያብቃት ሺ ዓመት ለእናቶች 🙏🙏🙏
2025-05-11 20:28:05
3
user2263301096604
Bini yemesi :
አይ እናት ሀብሉ እንኳን ትዝ አላላትም ያለ ስስት መዉደድ ነዉ ፀጋዋ
2025-05-11 19:16:47
10
To see more videos from user @jossey610, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About