@harbe_tube16: #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #የእናንተገፅ #ቤዛዊትአለም #ማርያም @Face of Lalibela

harbe_tube16
harbe_tube16
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 May 2025 03:38:16 GMT
1855017
512373
5848
81826

Music

Download

Comments

mekureyabelete27
## TAKUR ## :
አዳሜ ምትመፃደቂ ሁላ በእደዚህ ሁኔታ ሆነው ፀልየውልን ነው እየኖርን ያለነው የኔ አባት እዴሜዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-12 14:17:31
3971
user5680462436297
user5680462436297 :
የነዚህ አባቶች ፀሎት በርከት አይለየን
2025-05-12 16:17:26
2251
yoni.man6311
yoni Man :
ቃል ጠፋኝ😇😇
2025-07-26 08:30:06
1
crter.cersh.com.ni
ምቴ የማርያም ልጅ :
እኔ አንተ አቺ እንደፈለግን እንኖራለን ነገርግን አለም በናቁ አባቶቻችን ነው በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏
2025-05-12 15:51:14
681
himemezegebu
🍒🍒🍒 :
የኔ አባት እኛ የሞቀ አልጋላይ እንተኛለን ድንጋይ ተንተርሰው ስለኛ ይጠልያሉ አቤቱ ይቅር በለን
2025-05-13 11:46:52
280
gage461
gage :
አሜን አገራችን ካለንበት መከራና ጭንቀት ማረን ቸሩ መድሀኒያለም
2025-07-23 06:58:00
5
miss_cheesee
General knowldge 👌 :
ወደፊት ግን እንደዚህ አይነት አባቶች ይኖሩን ይሆን? 😢😢😢😢😢😢😢
2025-05-14 13:38:41
149
nebubedluaeyle
Nebiyt :
ሥለሀገር የሚፀልይ አባትአያሣጣን
2025-06-07 08:58:18
22
user9544693990478
sam bull :
yene abate sasazenu
2025-07-25 17:13:29
2
fikerta.mullugeta
@fki g muli :
የኔ አባት አሁን እኔም ክርስቲያን እባላለው የሞቀ አልጋላይ የፈለኩትን እየበላው አቤቱ እንዴት ይሆን ይምሆነው እባቴ በረከቶት ይደርብኝ😢😢😢
2025-05-12 12:44:25
65
desta71689
Desta :
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለእናትህ ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-05-12 20:10:42
12
jeremy150001
🅔🅡Ⓜ️🅘 :
ስለ እነዚህ አባቶች ስትል ማረኝ መመኪያዬ 🥺🙏
2025-05-14 23:23:41
27
ddshabyaw
ddshabyaw :
@mekureyabelete27:አዳሜ ምትመፃደቂ ሁላ በእደዚህ ሁኔታ ሆነው ፀልየውልን ነው እየኖርን ያለነው የኔ አባት እዴሜዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-25 18:52:53
1
yemariam.lj21
ጳዝዮን🙏 :
በረከቶ ይድረስን የኛ አባት🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-13 07:48:54
11
manof1411
manof141 :
የ ሐርቤ ቲዩብ ሊንክ ነው subscribe በማድረግ እናግዛቸው https://youtu.be/Zbu6aB0Z4Q0?si=mZy5NZdNzC0z6gCI
2025-05-14 07:15:24
8
yeab484602
Yeabsera photo & video :
አባቴ በረከትዎ በሁላችን ላይ ይደር አሜን
2025-05-13 19:09:31
9
user09318298253084
abraham gojamaw :
በረከትይድረስህ
2025-05-12 16:55:02
13
almemamo
Alem Mamo622 :
አቤት ይህሁሉ ስለክርስቶስ ፍቅር ነው መታደል አለምን መናቅ ለነብሱእጅ ለስጋው የማይጨነቅ ጌታሆይ እንዴት ታረገኝ ይሆን
2025-05-13 06:46:00
51
fenotbirhan453
fenot birhan :
አባ ብርሀነ ሠላም ይባላሉ እመአሙዝ ትልቅ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን
2025-05-13 06:12:10
24
b.e.t.a17
user2733767527699 :
በረከትዎ ይድረሰን
2025-05-12 17:01:40
38
.bb1225
@ BB :
ማረኝ መመኪያዬ አጥፍቻለው እኔስ በሀጥያት ጎስቁያ😞😞
2025-05-13 17:28:38
18
httpsvm.tiktok.com8957
https://vm.tiktok.com/ZMSRcLeP :
እድሚያችሁን ያርዝምልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-21 14:58:46
11
welde017
welde tiget :
ማረኝ
2025-07-25 10:38:14
2
la.la9117
ቃልኪዳን የማርያም ልጅ❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አቤቴ ማረኝ
2025-05-13 04:48:09
10
samrawitsefrawe1221
Samrawit Sefrawe :
የሚያስቀና እንቅልፍ የሚያስቀና ትራስ እውነት በረከቱዎ ይደርብን
2025-05-14 20:40:40
18
To see more videos from user @harbe_tube16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About