@mearg14.19: #viral_video #fyp #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok #foryo

mearg14.19
mearg14.19
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 May 2025 16:54:46 GMT
4218407
318286
20084
46110

Music

Download

Comments

habtish8803
ፍፁም የጎጃሙ 🦅💪💪💪 :
እኔ አማራ ነኝ ግን የትግሬ እናቶች የኔም እናቶች ናቸው 😭 እኔ ልሰቃይልሽ
2025-05-12 20:13:41
12516
ashuone1
ልጅ ሚኒሊክ :
አብይ የስራህን ይስጥህ በልጆችህ ታገኘዋለህ
2025-05-12 21:24:28
5619
solomongashawu
ኤፍራታ አያሌዉ :
አይወላድ አለመታደልነዉ።
2025-07-31 07:13:24
0
binyamdriver
binyamdriver :
እኔ አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ግን ...ምናምን የምትሉ ሰዎች ግን ይሄንን አይቶ ለማዘን ማንም መሆን አይበቅባችሁም ሰው መሆን በቂ ነው 😔 ይሄም ያልፋል ግን ያማል😭
2025-05-13 07:11:19
5011
misgangebeyaw
ምስጌ ዘአጤምባ :
ኦርቶዶክሳውያን በግፍ ያለቁበት የሰሜኑ ጦርነት የከፋ ዘመን ነው
2025-05-13 05:49:40
1718
belayyegeta1
ፋሲካ ሆነልኝ :
ኢየሱስ እኮ ሊመጣ ነው🙏🥰🙏🥰
2025-05-13 01:40:31
264
kidusdentatechnical
Kidus dental lab :
ስልካቸው እባክህ ላክልኝ😭😭😭😭
2025-05-13 06:48:24
45
gezealemu995
Geze Alemu :
ኦሮሞም እንደዚ ያለቅሳል የጊዜ ጉዳይ ነው
2025-05-13 07:52:16
555
ronyman25
ronyman2 :
ሰው ሰው ነው አማራ ትግሬ አይልም ውይይይይይይይይ
2025-07-31 04:59:10
0
wawishu4
𝓦𝓪𝔀𝓲 𝓼𝓱𝓾 :
ብሽቅ ፖለቲካ እነሱማ ኬክ ቆረሱ የኔ እናት ስታሳዝን😭
2025-05-13 08:07:29
1690
liyou291
hlina :
እያንዳንዱ እንባ መሬት አይወድቅም ይከፍሎታል 😥😥😥
2025-05-13 05:40:37
293
kbenesh.latin
sanbotu ormoo :
እንደ ጦርነት መጥፎ ነገር የለም የእኔ እንቧ ይፍሰስ የኔእናት
2025-05-12 20:22:18
692
asaregnaw210
የሙጃዉ 21 :
እኔ አማራ ነኝ ግን የማንኛውም የሰው ልጂ እናት የኔም እናቴ ናት👌👌👌👌የኔ እናት😭😭😭
2025-05-12 22:26:10
870
yoriina27
yordi :
language 0% understand 100%🥺💔
2025-05-13 12:29:30
158
teddy_t024
@Teddy_Tariku_24 :
የTplf ያረጀ አስተሳሰብ ትርፉ ያሄ ነው።
2025-05-12 22:01:33
27
user5476536372972
Meba-Eyo :
እኔ ከኦሮሚያ ክልል ነኝ ግን እኔን ለኔ ይሁንልሽ አደዬ አይዞሽ እናቴ የአክሱሟ ንግስት ፅዮን ማርያም በቃችሁ ትበለን እኔን😢
2025-05-12 21:32:05
641
meki7878
ማኪ በዳ :
አየ አንተ መንግስት መዳኒያለም በእናቶቻችን የደረሰው ሀዘን በቤትህ ይግባ🥺🥺🥺
2025-05-13 01:07:41
231
lionlion2296
lionlion2296 :
እንደሰው ያሳዝናሉ።ግን ስንት ንፁሀን አማሮችን ጨርሰዋል።ስልጣን ላይ በነበሩም ጊዜ በጦርነቱም ጊዜ።አሁንም ከድርጊታቸው አልታቀቡም
2025-05-16 11:56:33
8
brf.t
Boruf💫 :
እንደ ጦርነት መጥፎ ነገር የለም የእኔ እንቧ ይፍሰስ የኔ እናት😭💔🥹
2025-05-13 21:23:25
58
it.is.my.name2
it is my name :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አየ ንመረሕቲ ህውሓት መርገም አደታት ይብፃሕኹም
2025-05-12 18:36:07
108
mebanovich
Davenቺ :
አይ ህውሃት ግን የምር ለትግራይ ህዝብ ነው የምትታገሉት?😥😥😥😥
2025-05-13 05:58:08
190
endalew.tagele
Endale :
የኔ እናት አንጀቴን በላሽው😥😥 በሶሻል ሚዲያ እንደጀግና በሞቀ ቤታችን ተቀምጠን የምንፎክር እያለቁ ያሉት የነዚህ ምስኪን እናቶች ልጆች ናቸው።እናስተውል ብሔርህን ቀቅለህ አትበለውም ተው ይብቃን😭😭
2025-05-13 17:36:36
16
haymiasfaw
@haymijesus :
አብይ ምን ያድርግል ምልስ ስሌላቹ ዘላቹ አብይ ላይ የእኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
2025-05-13 03:50:27
52
befekadulake185
befikadu lake :
የትግራይ እና የአማራ እናት እንደዚናቸው ግን ያልፋል 🥺
2025-05-13 11:09:49
56
meta19121
user2397995159547 :
ይኼ የማይረባ ህዋት ካልገረሰሰ የእናቶች አንባ አይቆምም የኔ እናት ብርታቱኑ ይስጦት ነብስ ይማር
2025-05-12 19:16:36
32
To see more videos from user @mearg14.19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About