@mikuandanu: አይ የኔ ሚስት😂#mikuandanu #coolcouple #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #funyvideos #funycouple #mikudanu #funnytiktok

miku እና danu
miku እና danu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 May 2025 09:59:45 GMT
3435511
212941
4417
34117

Music

Download

Comments

user4671181986137
በእምነት :
ተረጋጉ ኮመንታተሮች ፈጣሪ እንደሚሰራው ጠፍቷቸው አይደለም ድካሙን ለመግለፅ ነው
2025-05-13 11:54:48
5919
kokita5984
Kokita 🦅🦅 :
አንተ አርግዘህ ታውቃለህ😂👌
2025-05-13 10:08:16
4320
kiyyakiya0
Kidu❤ :
እርግዝና ያላማረባት ቲክቶከር😌😌
2025-05-13 12:19:00
1453
mesi_konjo2127
Mesi :
እርግዝና እንዳንቺ አይነት መልክ ሚሰጥ ከሆነ ቢቀር ይሻላል😜😜😜
2025-05-13 13:49:56
396
romity2
Romi :
ስለ እርግዝናዎ አለማማር የምታወሩ ሴቶች ግን እግዛብሄር ለዚህ ክብር አብቅቷችሁ የተረገጠ ጣሳ መስላችሁ ያሳየን 🥰🥰🥰
2025-05-14 02:47:22
928
beza9831
beza :
ደስ አይልም የቀለድሽው ቀልድ የምር እህቴ ሰውን የሚሰራው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው አትሳሳች....
2025-05-13 10:40:44
148
maruftalimiyosm94
Maruf talimiyos M947 :
ጭራሽ ስተኝማ ወንድ ሀያቴን ነው ምትመስይው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-05-13 15:09:58
67
yeab635
yeab🖤 :
ene sayew gena 85like nberew ahunes
2025-05-13 10:07:03
10
hami_du7
🩺👩‍⚕️UMI🥰 :
ለኛ ለጤና ባለሙያዎች ድምፅ ሁኑልን🥺
2025-05-14 10:33:14
76
youarethebest___gang
king_unknown :
የፈጣሪ ስራ መሆኑን ማንም አይጠፋውም ለወዶች ግን ጥሩ መልክት ነዉ ማርያም ትቅረብሽ🥰🥰🥰
2025-05-13 12:23:41
549
marcil21beyene
mihiret beyene :
ለቪዲዮ ብለሽ ፈጣሪሽን አታሳዝኚ
2025-05-13 10:11:40
173
demituasefa
🦋𝐃𝐞𝐦𝐢𝐭𝐮 𝐀𝐬𝐞𝐟𝐚🦋 :
"አሁን እንደውም ሳስበው እግሩን እየሰራው ነው አትረብሸኝ ዞር በል!!!" I can't🤣🤣🤣🤣🤣
2025-05-13 13:23:13
160
mesk88763
m :
በጣም ያበዛሽው አለመሠለሽም በእግዚአብሔር ስራ አትግቢ አወቀች አወቀች ሲሏት ይባላል
2025-05-13 10:39:56
67
papipapi482
Papi Papi :
ያለ ፊልተር ጉሬላ ነው የምትመስል የምትሉ ግን በትክክል ብላችኋል አልተሣሣታችሁም
2025-05-13 12:54:22
114
tatiyanatati
ጥርሰ ብልዟ💎💎 :
አሁን ሳይገባቹ ቀርቶ ነው ምታቀሳስሩት😏😏
2025-05-13 11:31:21
780
lidu58057
Dizi🇹🇷🥀 :
እኔና የሚያነበውን ሰው ቱርክ ላከን🇹🇷🤭
2025-05-14 12:43:40
28
kagew.kagew
selam :
አችኮ ትለያለሽ😂😂😂
2025-05-13 10:05:02
49
hayuhayat72
🧿 ሀያት_bebo :
የምትሳደቡ ሴቶች ግን ወልዳቹ ጨርሳቹ ነው😏😏
2025-05-13 15:15:51
299
yohana.ch.21
ዮሐና :
እር 🥰
2025-07-03 09:05:54
0
sari86305
🎀 𝖘𝖆𝖗𝖎 𝖌𝖆𝖑 𝖆𝖝𝖚𝖒 🎀 :
ባሌ እኮ ትቶኝ ሄደ 🥺🥺
2025-05-15 14:02:58
2
amuti430
@amuti :
እስቲ አርግዝ ና 😁😁🤭
2025-05-13 12:42:21
86
user9982824387660
user9982824387660 :
ቆይ አንች ግን በማይቀለደው ትቀልጃለሽ አደል
2025-07-27 17:52:32
1
hiwi181
hiwot :
እንዴት ነው የተዝረጠረጥሽው በስመአብ
2025-05-25 10:51:03
1
To see more videos from user @mikuandanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About