@ela_man49: አንድ ቀን ይገባሻል 🥀

ELȺ_ⵕUOΓES
ELȺ_ⵕUOΓES
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 May 2025 14:25:18 GMT
572618
41775
345
12278

Music

Download

Comments

amuzrtr
አማን ያህ ሂግሩ :
ለሴቶች የአንተ እንደዚ መሆን አይመለከታቸዉም የራስህ ጉዳይ የሚሉህ ፍጡሮች ናቸዉ
2025-05-14 09:34:37
166
38akinaye
@38akinaye :
ደሀ ከሆናቹ እባካቹ አታፍቅሩ በተለይ ወንዶች ለተወሰነ ጊዜ ሴትን ልጅ ለቀቅ አርጓት እና አላማቹ ላይ ትኩረት አርጉ እናንተ መድረስ ያለባቹ ቦታ ሳትደርሱ እናታቹ እያረጀች ነው ሳይረፍድ ንቁ🥺🙏🙏
2025-06-11 20:02:08
26
lonely.quote2
@lonly.quote🥀😏 :
fikir beshta new 💔
2025-11-17 11:06:59
0
sifna678
sinayo :
አይዞህ ወንድሜ 🥺🥺
2025-11-11 20:17:23
0
user331376152381
ስንቴ 💪 :
ለዚ እኮ ነው ሙሉ ልቡህን ለሰው አትስጥ ሚባለው ወንድ ደሞ የዋህ ነው ሙሉ ልቡን ነው ሚሰጠው ከፈጣሪ በላይ ሰው መደገፍ ይሄ ነው ትርፉ😳
2025-05-14 13:26:58
93
babi4925
babi :
yhen film aychewalew betam gerami new
2025-07-09 20:34:07
4
sekokaw123
ሰቆቃው :
ወንዶች እስከ መቼ ድረስ የሴት ባርያ እንሆናለን😌😌😌 #No more
2025-05-14 16:34:17
42
belaya0321
belaya :
ይህ የኔ እውነት ነው❤❤❤❤❤
2025-05-14 07:35:04
71
yenasihflij
ሚኪ ያሰ❤ :
ለሴት እንበረከካለን ከልቡ የምወዳት❤❤❤🙄❤
2025-06-08 18:01:04
1
tizitahailu36
tizu♑️💞 :
እየጮኸ እያስፈራራ ነው እንዴ ፍቅር የሚገልፀው
2025-07-03 18:17:50
1
mynameis.....19
My name is .....🤔 :
የደረሰበት ያቀዋል😔😔
2025-05-14 11:03:27
67
haset.abu5
Haset Abu :
ይቅርታ አድርጉልኝ እና እኔ ሴትን ልፈጥር እችላለው ነገር ግን በዚ እርኩስ እና ክፋ ሀሳባቸው ምንም ብታደርግላቸው ራበኝ ከማለት ውጭ ምንም ምስጋና ከሌላቸው ፍጥረት.......መፈጠሬ በጣም አዝናለው በጣም በጣም
2025-06-25 23:13:04
3
investscience93
Simon Schoebel :
እውነት በቅርብ ነው ይሄን ስሜት ሳላስበው ሪያክት ያደረኩት ግን ............😭😭😭..........
2025-05-14 15:23:37
7
a.m.u_wag
a.m.a.r wagewan :
ምናለ ብታቅልኝ እና ባረፍኩ😢😢
2025-05-14 17:29:55
2
bini.abebe8
bini Abebe :
እውነት ነው🥰
2025-06-02 19:08:28
1
emuye558
emuye558 :
አንተ😏😏😏😏
2025-08-23 16:58:43
0
gondar_amhara
መይሳው ካሳ🦅🟩🟨🟥 :
እንደ መታመን ያለ ትልቅ ስህተት የለም
2025-05-14 08:44:49
14
fozi112
fozita🦋 :
ስትናደድ ቁማ የምታይህ😏
2025-05-22 11:16:36
1
user09564327618
user12978042 :
Owww🥺
2025-06-24 12:05:24
1
yoniyo233
king 👑 yo :
ወደ ሌላ እንደሄድሽ ከሰው ሰምቻለው እኔም እንደማልመጥንሽ አሁን አምኛለው😭😞
2025-06-26 18:59:47
1
.sumeya30
sumi5752@ :
አንድ ቀን ከረሴ በላይ እንደምወድሽ ይገባሻል ግን ሰታውቂልኝ እንዳይረፍድብሽ ለሁኑ ግን ባጣም አዝኛለው
2025-06-22 19:30:01
2
anuendris1
MŰBĬ €ŇĎŔÏŞ :
No More የሴቶች ሰቆቃ ይቁምልን😎
2025-05-31 10:05:46
0
mujerab.156
@MUJERAB.156@ :
ጓደኘ አለኝ ለከ እኔ ብቸ አይደለሁም
2025-05-30 20:36:55
2
ermiman256
Ermi man :
ለፀፀት የዘገዬ ልብ ለንሰሀ ያረፍዳል!!!
2025-05-26 13:30:37
4
jemsmohammed0
JEMS 💙 ቼልሲ 💙 :
ጌታን ይረፍዳል 🙏
2025-05-14 05:22:05
5
To see more videos from user @ela_man49, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About