@mestawetaragawofficial: በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት 'አቦቸርን' ይኸው ለቅቄላችዃለሁ! ሌላ የምትፈልጓቸው ካሉ ኮመንት ላይ ይፃፉ!

Mestawet Aragaw
Mestawet Aragaw
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 May 2025 13:53:29 GMT
1125549
64980
1138
16008

Music

Download

Comments

medan.betsegaw.gallery
betsegaw desalegn :
አቦቸርን የሆነችው ኤደን ሀይሉ መሆኗን ሳስብ በህይወት ዘመኔ ሁሉ እስቃለሁ። 😂😂😂😂😂😂
2025-07-19 12:33:36
0
user8671488223481
Semira Awel :
የማአበል ዋነተኞቸ የሚያስተውስ ላይክ ይግጨኝ
2025-05-17 15:46:23
195
user1042870735868
selam :
በኔ ጭንቅላት ያለው አቦቸር ይኤ አይደለም እባክሽህ አቦቸርን አምጪው
2025-05-17 05:01:02
249
wallelignz
WallelignZ :
ዋው ደስ የሚል ትዝታ ያለው ትረካ ከብዙ አመት በኋላ ሰማሁት በርች!!
2025-05-17 14:51:24
52
mamenur01
Mame nur :
ግን እንደ መስታወት መሳጭ ተራኪ አለ 🥰🥰
2025-05-16 21:25:17
223
dagnachew_
𝚍𝚊𝚐𝚗𝚊𝚌𝚑𝚎𝚠 :
ከፀሃፊው በላይ ተራኪዋ አሳምራዋለች"ከጥቁር ሰማይ ስር" እንዳለጌታ ከበደ
2025-07-17 17:29:52
3
temesfgpq1y
nati :
ልጅነቴን ያሳመረው ትረካ በየቀኑ ነበር የምሰማው 🥰🥰🥰
2025-05-18 08:24:40
19
surafel837
Sura :
ወይኔ አቦቸር የሚገርም ትረካ 🙏
2025-05-16 20:29:34
70
demer.seyfu
Demer Seyfu :
መስቱ ሁሌም በሰላም ኑሪልኝ ይህን ያርዝመዉ አንቺንም እድሜሽን ያረዝመው
2025-07-27 02:03:54
0
user72375781560271
porcr7 :
መስታወት አራጋው የት ገባች ግን ትረካ እንዴት እንደሚያምርባት
2025-05-17 04:01:37
36
user9345552689885
የወጋአየው ልጅ :
❤❤❤❤❤በጣም እምወደው አቦቸር በድጋሚ ስለሰማውት በጣም ደስስስ ነው ያለኝ
2025-07-27 10:10:23
0
teddy54454
teddy :
ድምፅ እንደመስታወት አራገው የሚያምር አለ
2025-07-23 10:22:13
1
gojjamtemare
God is love :
አቦቸር አባቱን አያውቅም እናቱም አባቱን አታውቅም የምትለዋ ፓርት ታስገርመኝ ነበር።
2025-07-13 06:21:04
3
ekrukamil
ekru :
ሲመስለኝ ዶክተር አሸብር ላይ ነበር ያነበብኩት wow ሚገርም መጽሐፍ 👌👌👌👌
2025-05-17 09:39:28
12
umermuhye
umermuhye :
መስታወት አራጋው /አበባ / የምትባይው ነሽ አይደል
2025-07-26 19:18:32
0
rozilove16
roziLove16 :
😄መሰታወት አራጋው🥰ውይምእፁብ ድንቅ የማበል ዋናተኛ እንት እንዳለቀሰኩ ይገረማል ጉበዝ ጀግና ሲት በረቺ😍😍
2025-05-17 20:25:02
9
abdman1212
Abd123687 :
በአላህ እንዴት ላውርደው ይሄን ፓርት
2025-05-18 21:36:44
11
user238067827samri
samri ሳምሪ :
ይሄ ትውልድ ግን ያውቀዋል?🥰🥰🥰🥰
2025-05-16 20:02:00
12
boomheadshot912
mekiya :
wowww የትረካዋ ንግስት ድምፀ ስርቅርቅ ናፍቆታችን እንኳን ደና መጣሽልን🥰🥰
2025-05-23 13:04:55
11
chombechelsea
chombe :
ሁሌም በትረካሽ ደስይለኛል አንቺ መሆንሽ አላውቅም ነበር በርቺ እህታችን
2025-05-16 15:04:35
7
user49448600415412
Tina :
ምንትዬ እና አቦቸር... ግን ምስላችው እንዲህ አይመስለኝም
2025-05-20 07:24:39
10
user855469499
Robei :
የትንሹን ማነው የሰራው
2025-05-16 14:46:16
2
daglastasew2
diago :
አይ አቦቸር ❤️እኛ የዚ ዘመን ትውልድ ነን
2025-05-21 03:37:22
3
susuye21
እትጌ👸 :
አቦቸርዬ🥺
2025-07-20 20:12:08
0
feydu0
mohammed Abdella :
የኔ አቦቸር ይሄ አይደለም
2025-07-14 14:22:58
1
To see more videos from user @mestawetaragawofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About