@meleszenawi.fun_page: ተናግሮት የነበረውን ሀቅ ለማስታወስ ያህል ብቻ ነው። የሚገባው ይማርበት!🙏 #meleszenawi #ethio_politics #eprdf #foryoupage #goviral #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #90skids #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #fyp #meleszenawi_funpage

JHON_🌎
JHON_🌎
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 May 2025 05:03:18 GMT
910814
20679
295
3023

Music

Download

Comments

user4037460144612
Solomon Addis :
ምንግዜም ታሪክ ያስታውስካል ነብስ ይማር አባቴ
2025-07-10 02:28:13
7
user2762768841925
Lamba ዲና :
እኛ እራቡን ችለን እነሱ ጥጋቡን መቻል አቃታቸው
2025-05-21 09:48:19
39
nahusenay154
Nahusenay :
የእውነት ህሊናውን የተጠቀመበት እውነተኛ መሪ አሁንም እውነትን ይዞ የተቀበረ ከሞተ ጀምሮ ሰላም የሌለን በወሬ ምንመራ የወሬ መሪ አይ ኢትዮጵያ ያደረገላት ቀርቶ ያወራላት በውሸት ምትመራ ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-31 10:23:21
0
biruk.kale
Biruk kale :
ማንም ጀዝባ አፉን እንዲከፈትበት አልፈቅድም ዪረፍበት በናታቹህ መሌ ነፈሰህን የማረው::🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-01 14:35:17
2
www.tiktok.comsola21
Dr Solomon :
his political smartness doesn't change what he did in this country, the current Ethiopia is what he swoed... he is the father of the current ethiopia/hell.
2025-06-07 09:30:14
5
maryamm762
Henok :
ምን ዋጋ አለው ሳናቅህ ያመለጥከን መሪ ኡፍ አፍ የውስጥ እግር አሳት ሆንክብን የኛጠበብት መሪ ነብስ ይማር🥰🥰🥰
2025-05-19 08:07:03
51
user2935254847316
gebreslase gdey :
የሱቃልበሰማሁበትግዜአጥንትየይንቀሳቀሳሉ
2025-07-31 15:24:46
0
user4340058732905
molla ajemie :
መቸም ብትናፍቀው ወንዱ አይገኝም የአባይ ባለቤት ቆፍጣናው ኢትዮጵያዊ ነበር።
2025-06-28 18:16:29
0
jemalalie8
jemalalie8 :
ወሰኝ መር ነበርክ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-08 19:22:36
1
usmand14
usmanb14 :
መላ ነብስህን ይማረው የደሀአባት
2025-05-19 19:51:34
17
hamid.ke.habesha
hamid ali :
ሌላው ቢቀር በአንተ ጊዜ እንቅልፍ ተኝተን እናድር ነበር 😭😭
2025-05-21 16:34:50
7
assefaredie
assefa77@rasteferi :
የአንተ ጠንክ ነው የኢትዮጵያ ወጣት ስቃይ ።
2025-07-23 17:26:12
1
user4153303504175
ቢን ኣሚር4153303504175 :
27ኣመት በጨለማ
2025-05-19 11:20:08
8
user242930041848
የውሸት አለም 😭😭😭😭😭😭😭 :
መለሥ ማሪያምን አንች ባትሞችብን ኑረሺ በሆነ
2025-06-24 19:54:42
5
hilemichealbaye
hilemichealbaye :
ወርቅ እኮ ከአፍር ጋር ከሆነ አይታይም ለዛ ነው ሳናይህ ያመለጥከን
2025-06-09 19:40:55
1
user5740797154962
user5740797154962 :
የኛ ጀግና እረ የድሐ አባት አሁንኮ ድሐ ጉዳን እየየተባለ ነው አየህ እንኳንም እሄን ሁሉ ጉድ አላየህ እላለሁ ግን አተ ብትኖር ደግሞ እሄ ሁሉ ነግር አናይምም አንሰማም
2025-06-06 10:59:30
1
huluagergetenet
shimls aynaw :
በኖሮክልን
2025-08-01 00:58:27
0
meaza.desta0
Meaza Desta :
ጀግና ብቁ መሪ ነበርክ ሞት ቀደመህ እና ኢት /ያ እንዳልነበር ሆነች ውጥንቅጧ ወጣ
2025-06-10 19:16:49
0
haniyemakreyana
hana :
ተሰቃየንብህ 😭😭😭
2025-06-23 19:53:36
0
hailemeskel45
Hailemeskel :
የሰውን ጥቅሙን ሳታውቅ በደፈናው መጥላት ጥሩ አይደለም
2025-07-10 19:24:55
1
user98136866857413
Abebech :
ይኸ ጀግና ሙቶ የአብይ መቀመጥ የሚገርም ነው ግን አስመሣይ ሰው አይምትም
2025-06-10 11:29:50
0
akliluwggg
Aklilu :
እኔ የምላቹ መሌ ሞቶ ይምራን
2025-06-25 07:56:43
1
mimisha1540
mimisha :
yenkeh wesha
2025-06-23 17:08:58
0
woynshet1919
woynshet Arega1234 :
የያንዳንዱን ችግር የሚረዳ መፍትሔ ቢያጣ ለችግሩ አጥናኝ አባት ነው ::
2025-05-20 17:58:08
1
To see more videos from user @meleszenawi.fun_page, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About