@nardimesfeni0: #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #እልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏 #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #እንደእግዚአብሔርማንምየለም❤❤ #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው #እንደእግዚአብሔርማንምየለም❤❤ #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤️

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Monday 19 May 2025 16:06:02 GMT
48386
2918
1506
472

Music

Download

Comments

tenafikr
tena queen :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
2025-05-19 18:35:58
42
tsi0233
tsi :
አንች ኦርቶክስን ስበኪ እኛ ደግሞ የሞተልን ኢየሱን እንሰብካለን🙏
2025-05-20 07:35:45
81
tarikut3
tariku :
እቁራርት
2025-07-06 18:55:57
0
maki35535
መግደላዊት :
አንች አለሽ በሉተር ፍቅር ያበድሽ
2025-05-19 16:58:22
283
eyobme123
eyobme123 :
ማርያም ነች ከክርስቶስ ጎን የምትቆመው በፍርድ ሰአት የክርስቶስ ፍቅር ግን የሌላቸው ብዙ አሉ
2025-06-30 12:34:27
0
haftomwelderufael
Hameye11 :
እመቤታችን እኮ ሰው ሆና እያለ ያንን ንፅህና ያንን ተአምር በቃ ሁሉንም ነገር ያስደንቃል ልጇ ግን እኮ የጌቶች ጌታ የአምላኮች አምላክ ከዚህ በፊት የነበረ አሁንም ያለ ለዘለኣለም የሚኖር ሁሉም በእርሱ የሆነ አንድ አምላክ መሆኑን እናውቃለን ።
2025-05-21 09:30:01
1
buruk.tsegay
Burucke :
እየትሳሰትሽ ነው እህቴ ወደ ልብሽ ተመለሺ😱
2025-05-20 12:13:43
1
zerishe
zerishe :
በናትሽ መቤዠት ምን ማለት ነው?አንቺ ግን የምን ወልፍ ነው የያዘሽ ክርስቶስን መስበክ ኦርቶዶክስ ማቋሸሽ ነው ?
2025-05-21 12:40:17
1
kidistababu2
እህት እናት ዘውዴ :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ
2025-07-07 08:27:51
0
z_mekael
ዘ ሚካኤል :
አንች አስመሳይ እሾ እስኪ ራስሽንን ሁኝ ከነ ምንፍቅናሽ ማርያም ያለችው ክርስቶስ አለው ከሷ የነሳው ስጋ እየሱስ መድኃኔዓለም አማኑኤል ኤልሻዳይ ብለን የምንጠራው ስጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የምንወደው ከማርያም የተወለደውን በስጋ ማርያም የተገለጠውን ነው ያንችን እየሱስ አናውቅም ማርያምን እንወዳታለን እናፈቅራታለን ልጇንም እነወደዋለን
2025-05-21 11:44:08
1
mesikonjo336
Tensu & Raku :
ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም ♥️♥️♥️ማርያም
2025-05-20 11:04:32
2
get.shumiye.gezaw
Get Shumiye Gezaw :
በኢየሱስ ፍቅር አብደን እኮ ነው በእርሱ ፍቅር እናቱን እንድንወዳት ያረገን አይዞሽ
2025-05-20 10:13:28
9
tina597887
Tina🥀 :
ትላንት ስትጠየቂ ለምን ወጣሽ 😂😂😂
2025-05-20 08:43:46
8
user20707bini
𝔸𝕝𝕖𝕩 𝕘𝕖❤️👌👍 :
ለጌታቺን ለመዳኒታቺን እየሱስ ክርስቶስ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል እናትን ክዶ ልጅን ሁለቱንም 💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እንወዳለን 💯🙏🙏🙏
2025-05-19 17:04:05
20
fast30795
ተክለ ኢየሱስ :
ጥያቄ ተጠይቀሽ እንኳን መመለስ የማትችይ መሃይም ደሞ ልትመክሪን መጣሽ🤣🤣🤣
2025-05-20 08:22:37
9
ethio2153
ቤተ አምሃራ :
እርሱን ስላወቅነው እኮነው በማርያም ፍቅር ያባድነው
2025-06-13 11:37:20
0
wende787
wende :
@wende:እንዴ መጀመሪያ እኮ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እኮ አወቀን ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያወቅነው። የፍጥረታት ሁሉ ጌታን ቤዛችንን አዳኛችንን በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነፍስ ስለወለደችልን ደግሞ እሷን እንወዳታለን እናመሰግናታለን እናከብራታለን። ሌላ ምን አዲስ ነገር አለ?
2025-05-21 10:09:31
2
maraki672
meri maraki :
መፀሐፍ ቅዱስ ማነው የሰጠሽ ?
2025-05-21 09:31:54
1
girmishbassman
Girma Seifu :
የእየሱስ ፍቅር ሲገባሽ የእናቱ የድንግል ማርያም ቅድስና ንፅህና ይገባሻል መለኮትን የዓለምን አዳኝ ጌታ በሆዷ የተሸከመች ተንከባክባ ያሳደገች መንፈስቅዱስ ያደረባት ከሰው ዘር ሁሉ የምትለይ ንፅህት አማላጅ እናት ናት ። ድንግል ሆይ ለምኝልን🙏🙏🙏
2025-05-20 10:25:39
1
umsamri6
ŝãmŕì❤ጎንደሬዋ :
እሰይ እና ምን ይጠበስ.....
2025-05-20 12:03:43
1
majority069
buz :
መጽሐፍ ቅዱስን ማን ሰጠሽ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር 😂😂😂
2025-05-19 16:09:26
24
user1151447653052
@የንጉስ እናት 💙 :
እንኳን አበድንላት 🥰☺️
2025-05-19 16:11:21
42
user1773702670309
እማ ልሁንልሺ ሻማ😘😘 :
ማርያም አማላጅ ነች🙏🙏🙏🙏
2025-07-21 11:32:12
0
ephrem24yetklye
Ephrem 24 😎 :
እየሱስ ክርስቶስን ለመውደድ ድንግል ማርያምን መጥላት አይጠበቅብሽም አንቺ እንኳን ሴት ተብለሽ የለ 🤔
2025-05-20 08:23:38
19
user2660110551415biz
Bizayehu :
maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam maryam
2025-05-19 23:40:14
3
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About