@tgbeauty3: #tg #beauty #salon #😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰🥰 #tik_tok #fhy #tg#fhy

TG BEAUTY 0939594694
TG BEAUTY 0939594694
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 May 2025 17:15:08 GMT
635
47
7
7

Music

Download

Comments

addis.dreje
addi yezra :
🥰🥰🥰
2025-05-28 19:03:18
0
beza26218
Beza :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-20 18:34:49
0
beza26218
Beza :
🥰🥰🥰
2025-05-20 18:34:21
0
zemenu.1219
Zemenu yayeh :
👍👍👍በርች
2025-05-20 17:38:08
0
.haymanot3
Haymanot :
💪💪💪💪💪 አንበለጥም🥰
2025-05-20 04:23:08
0
ema.slo8
Leon Weidner :
🥰🥰🥰🥰
2025-05-19 17:42:11
0
absaltlife
never give up :
🥰🥰🥰
2025-05-19 17:19:32
0
To see more videos from user @tgbeauty3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቄድር ጥምቀት የሚያስፈልጋቸው ኃጢአቶች የቄደር ጥምቀት የሚታዘዝለት አንድ ሰው ፥ ሃይማኖቱ ወይም ኦርቶዶክሳዊ የክርስትና ስርዓት የማይፈቅድለትን የተከለከለውን እና ነውር የሆነውን ተግባር የፈፀመ ከሆነ የሚሰጠው የንስሀ ቀኖና አካል ነው። በመሆኑም የቄደር ጥምቀት የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ከፍተኛ የሀይማኖት ህፀፅ እና የምግባር ችግር ያለባቸው እንደሆኑ ከዚህ በፊት ቄደር ለመጠመቅ የሚያስፈልገንን ዋና ምክንያታዊ ተግባሮች ገልጸናል።   ስለዚህ ማንኛውም ኦርቶደክሳዊ ክርስቲያን የፈፀመውን ኢክርስቲያናዊ ተግባር ወይም ኀጢአት በራሱ አምኖ እና ተፀፅቶ ለመንፈሳዊ አባቱ  ሲናዘዝ እንደ ቤተክርስቲያናችን ቀኖና የቄደር ጥምቀት የሚያስፈልገው ጥፋት ሆኖ ከተገኘ የቄደር ጥምቀት እንዲደረግ ይደረጋል። በአንፃሩ የቄደር ጥምቀት የማያስፈልገው አይነት ከሆነ ደግሞ አንቀፀ ንስሐው የቤተክርስቲያን ቀኖና በሚያዘው ሌላ የንስሐ ቀኖና ይሰጣል ማለት ነው።  በመሆኑም የቄደር ጥምቀት የሚያስፈልግባቸው የሃይማኖት እና የስነ-ምግባር ሕጸጾች የሚከተሉት ናቸው።  ሃይማኖትን በሚመለከት፦  – ጨርሶ ለይቶለት እና ሃይማኖቱን ክዶ ወደ ልዩ ልዩ ሃይሞኖት ከሄደ በኋላ በንስሐ ለመመለስ ቢፈልግ፣ – በቤተክርስትያን ውስጥ እያለም ቢሆን በክህደትና በኑፋቄ የኖረና ከሃይማኖቱ ሕጸጽ ተመክሮና ንስሐ ተሰጥቶት የተመለሰ፣ – ጋኔን የሚስብና የሚያስብ፣ – በዛር መንፈስ የሚጠነቁልና የሚያስጠነቁል በዚህም ሰውን ሁሉ የሚያሰግድ እና የሚያስገብር፣ – በልዩ ልዩ የአምልኮ ባእድ ቦታ አምኖ በተለያየ ቦ ክርስቲያናዊ ስነምግባርን በሚመለከት፦ – እስላም ያገባ/ች፣ ካቶሊክ ያገባ/ች፣ ፕሮቴስታንት ያገባ/ች፣ (በእምነት የማትመስለውን ወይም የማይመስላትን የገባ/ያገባች) – በአምልኮ ባዕድ ለጣኦት የታረደውን የበላ፣ በሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ታርዶ የተዘጋጀውን ምግብ የበላ፣ – በቅዱስ መጽሐፍ ለምግብነት ያልተፈቀዱ እንስሳትም ሆነ የዱር አራዊት የበላ እነዚህ ከዚህ በላይ የተገለፁት በሃይማኖትና በስነምግባር ሕጸጽ ናቸው ተብሎ የሚታመኑ ስለሆነ የቄደር ጥምቀትም እንደሚያስፈልጋቸው በቤተ ክርስቲያን የቀኖና መጽሐፍት የተደነገጉ ናቸው።  ሆኖም አንድ ክርስቲያን እነዚህን የመሰሉ የጥፋት ስራ ሳያውቅ ከሰራ ጥምቀቱን ተጠምቆ ወደፊት ይህንን የሚመስል ጥፋት እንዳያጠፋ ትምህርት እና ተግሳፅ ይሰጠዋል። እያወቀ ያጠፋ ከሆነ ግን ከቄደር ጥምቀት በኋላም የፆም፣ የስግደት እና የፀሎት ቀኖና ሊሰጠው ይችላል። ሁለተኛም እንዳይበድል ልዩ ከባድ ማስጠንቀቂያ በምክር እና በተግሳፅ ይሰጠዋል።     የንስሀ ጊዜ ይስጠን። #ተዋህዶለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒 #ethiopiatik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About