@hezekielphotography: ግንቦት 15 እና 16 አርብ እና ቅዳሜ ትመረቃለች #ኪዳነምህረትእናቴ #ኪዳነምህረት_ከክፉ_ነገር_ሁሉ_ትጠብቃላችሁ #ማርያም #orthodox #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #photography #ኦርቶዶክስ #

Hezekiel
Hezekiel
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 May 2025 17:48:07 GMT
1132096
177473
970
6797

Music

Download

Comments

7lidu1922tedo
ቴዲ የእምዬ ኢትዮጵያ :
ልቤ ክው ነው ያለው! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ይግባህ!
2025-05-23 03:40:35
751
teddymaregu
Teddy Maregu :
የእምዬ ኢትዮጵያ:ልቤ ክው ነው ያለው! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ይግባህ!
2025-05-23 06:14:38
196
marthazelel
Martha Zelel :
ayat menu ga new p's
2025-07-25 16:39:37
0
mete_man
የማርያም ልጅ :
አዳማ ነው የለው እንዳትሸወዱ 🥰🥰🥰
2025-05-24 21:15:33
0
user1807527890331
user1807527890331 የማርያም :
ልዩ ልዩልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አርክቴቸሩን በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ሰራተኞቹ ሁሉ በዚሕስራ እጄችሁ ገዘባችሁ በሐሳብ በአስተያየት በሙሉ የተራዳችሁ እግዚአብሔር የልፋታችሁን ይስጣችሁ
2025-05-27 12:47:28
4
abelmul42
abelmul42 :
እሄን የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ።
2025-05-24 14:41:33
100
yaredfekadu76
no one :
አድራሻ? አያት ምኑ ጋር
2025-05-23 08:05:05
5
woiniabera
woini :
ከአያት ወደ አራብሳ እንደታጠፉ መስቀለኛ ጋር ነው ዛሬ ውሏችን እዛ ነበር የሚገርም ቤተክርስቲያን ነው🙏🙏🙏🙏
2025-05-24 12:22:14
4
dageanley4
dageanley4 :
ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን
2025-07-21 20:43:33
0
tsehaye2392
tsehaye :
ድቅ ስራ የበለጠ ጥበብ ይስጣች አሳምራችሁ የሰራችሁ ሁሉ ህይወታችሁ ያማረ ይሁን
2025-05-23 19:12:55
25
user1619451947683
ሰላም የማሪያም ልጅ :
በመድሀኒአለም እንዴት ነው የሚያምረው ሰማያዊ ጥበብ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ባለሙያዎች
2025-05-26 08:22:46
6
amang6828
Aman :
ኡፍፍፍፍ ሰላም 😌
2025-05-24 17:48:51
2
gelila.negede
Gelila Negede :
አያት ምኑ ጋር ነው ?
2025-05-23 10:15:42
34
joseph65169
JOSEPH🥀🌠⏩💡🥀🌍 :
እሄስ የመጀመርያ የምድር ገነት ነው🥰🥰🥰 ምን ኣይነት እጹብ ድንቅ ቤተክርስትያን ነው🥰 እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ ኣብቂኝ🙏🥰ኣሜን🙏
2025-06-08 10:53:12
1
axihabesha
Axi Habesha :
እሰይይይይ እናቴ ኪዳነምህረት እንዴት እንደሚያምር🙏🙏🙏 ህንፃ ቤተክርስቲያኗን አስጀምር ያስፈፀመን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
2025-05-26 04:22:32
1
mymotherismariyam21
ሉቃስ 21:15 :
ደጋግሜ የኢየሱስን ለፍረድ መምጣት ሳስብ ልቤ ይደነግጣል ምክንያቱም ንስሀ አልገባሁም😞😞 🥺🥺🥺😢😢😢😢
2025-06-05 10:27:36
1
user7614243049306
Fitse man :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልቤ ክው ነው ያለው! ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ይግባህ!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
2025-05-24 10:02:32
2
odexmn
𝓸𝓭𝓮𝔁🔥🇺🇸❶❻ :
ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘራጋ🥰
2025-06-04 20:23:25
1
sesay434
🙏ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤ :
🙏🙏🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰 ዋው ምን ልበል እሄን የሚገልጽ ቃላት አጣሁ ብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ዛሬም ነገም ሁሉም የተመሰገነ ይሁን
2025-05-23 08:08:41
1
bambi_habesha
💕bambi_habesha💕 :
That’s my church 🤭🥰
2025-05-23 17:03:56
5
7lidu1922tedo
ቴዲ የእምዬ ኢትዮጵያ :
የት ነው ግን በማርያም?
2025-05-23 03:40:55
3
vkfj2284
wisdom :
ውቤት ከእኔ ሞገስ 🙏
2025-06-04 10:29:17
0
amlak1236
ክርስትያን :
ምድር ላይ ነው ምትሉኝ🥰🥰
2025-07-06 20:22:53
0
miki.ayele2
miki ayele :
የሰሩ እጃች ሀሳቡን ያመነጩ አዕምሮዎች የእናታችን በረከቷ ረድኤቷ ይደርባቹ ለእኛም ላየነው ይደርብን
2025-05-23 18:48:37
3
milkjkklle0
ሚልኪያስ :
መቁረቢያየ የዘላም ቤቴ እምየ ኪዳነ ምህረት 🥰🥰🥰 ኡፉፉፉፉፉፉ ተመስገን
2025-05-24 06:37:59
20
To see more videos from user @hezekielphotography, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About