@alex_ethiopiawe: ወንድ ልጅ መሰበር አለበት ስበሪው😉

Alex Ethiopiawe
Alex Ethiopiawe
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 24 May 2025 10:17:41 GMT
141347
13567
500
1894

Music

Download

Comments

belayyegeta1
ፋሲካ ሆነልኝ :
ኢየሱስ እኮ ሊመጣ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-24 12:48:43
9
abdullah.10729
Aነኝ💘ደስተኛው :
ትክክል
2025-07-16 07:21:59
0
mokietesfayeegziab24
@Mokie_ የገብርኤል ልጅ :
በትክክል ተረድቸሀለሁ
2025-07-14 09:39:17
0
nura2357
𝑁𝑈𝑅𝐴👸🇪🇹 :
ላ ወንድ ልጅ ምንም ቢሆን ከሰበረችው ሴት ስር አይጠፋም ሴት ልጅ ናት ከሄደች እማትመለሰው 👌👌👌👌
2025-05-24 10:23:07
30
firoo610
🦅 FIREX̌ PØP 🦅 :
my heart is broken
2025-07-16 10:43:24
0
sigma.boy7915
sigma boy✍️🕺💪💪 :
ዋውው ከብዙ ስብራት ቡኋላ በጣም ጠካራ እና በሳል አስተዋይ ከአላማው ውጭ ሌላ ዘወር ብሎ የማያይ ሁኛለው ለሰበሩኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናቸዋለው ወንድ ልጅ እስኪበስል መሰበርአለበትትትትት 😎💪💪💪
2025-05-24 11:35:43
42
girma_d
@girma_D :
Exactly brother...I learned a lot from my difficult time from woman🙏🙏🙏🙏
2025-05-25 08:06:21
3
bekam600
Dream liner :
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺንም አመሰግንሻለሁ 😘
2025-06-15 19:50:44
0
user6020080002800
🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷iran :
yup🌹
2025-07-16 21:17:26
1
shambo237
shambo :
አውነት ነው ከተሰበረ በኋላ ለስራው ላላማው ለትዳሩ ታማኝነው ሁሉም ፍቅሩም በቀሉም ነበር ሆኖ ያልፋል
2025-06-16 14:02:27
0
deli6275
Deli❣️⚖️ :
😂ጡሩ ነዉ
2025-07-13 16:31:22
0
husienasen
Hasen Usman :
በትክክል👌 ታላማዉ በቀር ማንም ህደ ማንም መጣ ግዲ አይሰጠዉም ተልቤ ነዉ የማመሰግናቸዉ የምር
2025-06-08 15:15:07
0
allhamdulillah993
ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራበት :
ወንድ ሰባሪ እጂ ተሰባሪ አደለም🙄
2025-05-24 22:59:40
2
m6579278
M M :
እውነት ነው ባለፈው ተሳስተህ ነበር ጎበዝ አሰተካከልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-10 00:37:34
0
sura30852
sura :
🥰🥰🥰tekekele
2025-06-22 17:20:01
0
sedeze.esztr
Sedeze Esztr :
ልክ ነህ አሁን እንየ የጫካ አንበሳ ነኝ
2025-06-21 17:28:16
0
nati75842
Nati :
ማነሽ አንቺ ስሚኝ ሁለቱንም እግሩን ስበሪለት 😂😂😂
2025-05-31 17:03:03
0
murad.worku8
Ⓜ️ one🖇 love💖🎧🌴 :
እውነት ነው 👍✌️
2025-06-11 07:50:35
0
alexyu17
alex ጎንደሬዉ :
በትክክል ነዉ ብሩ 👌🌷🥀🌺🌹እሽአመት ኑር
2025-06-13 13:31:27
0
seid.molla3
Seyaw seyaw :
እንደት እንደምታስጠላኝ ሁሉንም ሰው በቀላሉ በራስህ አእምሮ የምትገምት የሁሉንም አውቃለሁ የምትለው ነገር ለራስህስ አይከብድህም
2025-05-24 16:23:03
1
zabebaali7
Zab :
ከሰበረችው ሴት ጋር መኖር ይችላል ግን?
2025-06-12 19:31:59
0
shimalis795
Shimalis :
wow bro thank you 🥰🥰💪💪
2025-06-10 03:07:39
0
tsegamarkos783
የኢየሱስ ልጅ ነኝ :
ተው ወንድሜ ኢየሱስ ተቀበል መቼ እንደምትሞት አታውቅምና ኢየሱስ ይመጣል
2025-05-24 10:33:33
5
kaye.ye.mama
kaye ye mama :
ቀለት ዬጥሩኛሊ ሚኒሚ ሊልህ አሊችልሚ💝
2025-06-12 04:22:37
0
wan.ofii585
feyisa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ምን ለርግለ አንቴ ልጅ የልቤን ተወቃሌ
2025-06-12 19:42:09
0
To see more videos from user @alex_ethiopiawe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About