@orthodoxx7:

ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 May 2025 22:36:02 GMT
64891
1647
288
2630

Music

Download

Comments

believeintrinity
Abrham :
ንጹህ ወንጌል ሲሰበክ የሚወራጭ ሁሉ በጊዜው ይጋለጣል ጉዱ። ቤዛችን አንድ ነው ርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
2025-05-25 05:02:40
17
betyii2121
betyii2121 :
ሙስሊሞቹ ታቦት ምን ይሰራላቺዋል?
2025-05-25 04:01:15
13
melak97
melak :
ኦርቶዶክስ አትታወኩ የጠላት ወሬ ነው ቅንብር ነው በዘመኑ ማስመሰል እና ማቀናበር በጣም ቀላል ነው
2025-05-25 15:21:40
0
abrishabrilo42
Abrishabrilo42 :
እውነት እንኳን ቢሆን እንደዚህ የሰው ድካም ማውጣት ወንጌል ገባኝ ከሚል ሰው ይጠበቃል..??!!
2025-05-25 01:37:22
0
user46752931219933
ዘማሪ ዲ/ን አብነት ፍቅሬ :
አስቀያሚ ውሸታም ይሄ ፈፅሞ በረከታቸው ይደርብንና የአባታችን የአቡነ እንድርያስ ድምፅ አይደለም አስመሳዮች እንደናንተ ያለ ቆሻሻ ስለ አባታችን ማውራት ቀርቶ ማሰባችሁ በእራሱ ከእግዚአብሔር ፍርድ ያሰጣል እሺ
2025-05-25 06:37:09
7
kindekifle89
KindeKifle89 :
የሰውን ሚስጥር እንደዚህ በማጋራትሽ ምን ይጠቅምሻል? non Sense አንድን የእምነት መሪ በአደባባይ ገበና መግለጥ ተገቢ አይደለም
2025-05-25 03:52:26
1
user7590920653611
roman k :
ይቅር ይበለን እይህ ሁሉ ውሸት ምን ልታገኙ ደባርቅ ቤተልሄም ሚባል የለም ጠላት
2025-05-25 06:03:11
0
dawitaddis63
Dawit🔓 :
አቡነ እንድርያስን አታቋቸውም ማለት ነው
2025-05-25 04:15:25
3
user76679187939392
user76679187939392 :
ኦርቶዶክስ ብትደክሙም አትጠፍም
2025-05-25 16:28:44
0
adfibufibukonjo
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አብሳሪዬ ጠባቂዬ ተመስገን :
ቆንጆ ቅንብር እሳቸው እንደዚህ አይነት ማገጣጠም ይሄን ሁላ ሴት ትንሽም ቢሆን ለማሳመን ለሌላ ግዜ ብትሞክሩ አሪፍ ድርሰት ይወጣላችኋል
2025-05-25 04:32:34
0
user66178519157061
selina :
ለምን በውስጥ አያልቅም የቤተክርስቲያን ሚስጥር ሚስጥር ነው በውስጥ ጨርሱት ያሳዝናል አይ አገሬ 😭😭😭😭
2025-05-25 05:49:53
3
tiaumelissantekle
Tiaumelissan Tekle :
ምን አይነት ግዜ ነው😭 እኝህ አዛዎንት አባት ለእምነታቸው ያላቸው አቋም ባለፈው ስለተናገሩ ደግሞ በዚህ ስማቸው እንዲጠቁር ተፈልጎ ነው??
2025-05-25 06:08:33
0
user98993492906034
የተክልየ ባርያ :
ወረኞች ታቦት ለሙስሊም ምን ይሰራለታል?
2025-05-25 05:15:52
0
joniman671
Joni Man :
ታቦት ለሙስሊም ምን ያረግለታል የሚገዛው
2025-05-25 05:49:58
1
bitnya.eyesus
Bitnya Eyesus :
ይሄእኮ የታወቀ ነው ታቦቱ እንደብሉኪዳኑ ትክክለኛ ስላልሆነ አይቀስፍማ
2025-05-24 23:48:03
3
reta.tafa
RJKmyFAm :
አይ አባቶች ፓትርልክ ጠንቁይ ወንጌል ብቃወሙ ምን ይገርማል 🤣🤣🤣🤣
2025-05-25 05:19:54
1
getachew._21
Getachew21 :
ውሸት ነው እውነት ቢሆን እንደዚህ አትጠይቀውም ድምጹም የሳቸው አይደለም ሆን ተብሎ የተቀዳ ንግግር ነው።
2025-05-25 03:54:18
0
nuredin3929
✅ ኑር (NURE) ✅ :
የእኛን የሙስሊሞች ስም ካልተነሳ አይጣፍጣችሁማ?
2025-05-25 11:41:31
1
omega_58
Eagle Mission! :
ጊዜ ለኩሉ😞😞
2025-05-25 17:10:27
0
elsabet.2
Elsabet sam :
ታረቀን መዳህኒኣለም 🥺🥺🥺🥺🥺
2025-05-25 17:07:38
0
uservnadnnz7h5
user8jesus is my lord :
እግዚሆ ማረነ ክርስቶስ ለምድራችን መርገም የሆኑት እንደዚአይነት ቀሚስ ጎታች ታሊባኖች
2025-05-25 04:06:27
1
a3bcde
zebdiwos chakiso :
ውርደታቹ መቼ ሠምቴን ጨረሠን ገና እንሠማለን ኢትዮጲያ ህዝብ
2025-05-25 15:14:40
0
user2188309232147
user2188309232147 :
እሄ ድምጽ የአባታችን አይደለም አንተ ቀጣፊ
2025-05-25 12:54:31
0
.sisayhailu
Sisay@hailu :
ከእግዚአብሔር ገር የሚጣሉ ይደቃሉ ፤ ወደ እግዚአብሔር ቃል ካልመጣችው ውርደት በውርደት ገና ይቀጥላል
2025-05-25 12:14:32
0
adane.tonche
Adane Tonche :
🇲🇱✝️🇲🇱 የብልፅግና ማሸማቀቂያ ስልት ፥ ጠንካራ አባት ስለሆኑ ።
2025-05-25 09:22:44
0
To see more videos from user @orthodoxx7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About