@birhanu.shewayeparenting: ደሃ ወላጅ ለልጁ ሃብት ማውረስ የሚችለው እንዴት ነው? #EthiopianViralTikTok #HabeshaTiktok #etiopiantiktok🇪🇹 #Ethio #Ethiopia #አለማየሁገላጋይ #ድንቅ_ልጆች #ሰው #Ethopian #አፍሪካ #Africa #CreatorSearchinsights #Contentgap #Viralvideo #BestVideo #NewGeneration #የኢትዮጽያ #ህዝብ #አማራ #ትግራይ #ወሎ #ጎጃም #ሸዋ #ጎንደር #ኢትዮጽያ #Tigray #Gojam #Wollo #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #CreativeContent #Foryou #ምርጥ #ቪዲዮ #ForYoupage #Forall #ቫይራል
BSPP👨👩👧👦
Region: ET
Sunday 25 May 2025 10:13:50 GMT
Music
Download
Comments
BSPP👨👩👧👦 :
ለልጆች ገንዘብ ከሚያወርስ እና ገንዘብ ማግኛ ጤናማ መንገዶችን እና የገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም ጥበብን ከሚያስተምር ወላጅ ለእናንተ የትኛው ይሻላል????
ለእኔ ልጁን የሚጠቅመው ሁለተኛው ነው!
2025-07-26 13:13:22
0
melkamu22123 :
የሚመጡ ገዘዥወች ጦርነትን እንጂ አገርን
የሚያሣደርግ ልማት ለሚቀጥለው ጀኔሬሽን አይሠሩም
2025-06-14 11:59:23
1
ABDISA MOHAMMED :
i think the hack that you want to tell us is better for you?
2025-06-02 18:02:43
0
Selamawit Mulat :
እኔ ጠንክሬ በመስራቴ ተጠቅሜበታለሁ ቁጠባም ጎበዝ ነኝ ዛሬ ላይ በጣም ጠቅሞኛል
2025-06-11 03:42:14
5
soliyana :
መጽሐፍ እየቀደደች ተቸገርኩ
2025-06-02 11:31:47
1
Melaku Sintayehu :
best
2025-06-12 12:41:45
1
hebron17 :
በቁጠባ አልስማማም።ዛሬ 1000ብር ቢኖርህ ከአንድ ወር በኋላ ዋጋው ከ25-30ፐርሰንት ይቀንሳል።የተመታ ኢኮኖሚ ነው ያለን።ከዚህ የተነሳ እቁብ መጀመሪያ ካልሰጡኝ አልገባም።
2025-06-02 16:51:57
1
yonasnegasi99 :
ድህነት እኮ በሽታ ነዉ
2025-06-04 19:31:39
2
betelaklilu5 :
ተባረክ
2025-06-14 08:35:20
2
RED RONIN :
👍👍yes
2025-06-28 09:51:26
1
Neba Jesus :
አሜን
2025-05-27 09:10:47
1
samisam4206 :
በኪኒን የሚዋጥ ካለ
2025-06-04 05:31:42
1
Teklewoini Mariye :
great idea🥰🥰🥰
2025-06-10 15:44:23
2
Gebremariam Ali :
በርታ ወንድሜ እንደቃልህ ትጸድቃለህ ማለት ይህ ነው የዘራነውን የምናጭደው ባስተማርናቸው ነገሮች ሁሉ ስለሆነ መልካም ነገር በመስራትና በማስተማር ትውልድን እንታደገው እናም ህፃናት ነጭ ወረቀት ማለት ናቸው።
2025-06-03 10:23:29
2
Weliyu Nasir :
በትክክል ድህነት ከቤተሰብ ይወራረሳል
ጠንክሮ በመስራት ልናሸንፈዉ እንችላለን
2025-05-25 20:00:06
57
Building and construction 🇪🇹 :
1፡ኛ 50%ስራ ላይ ማዋል
2ኛ 30% ለሌለው መስጠት መስጠት አያጎልም
3ኛ 10% መደሰት
4ኛ 5% ለእምነት ተቋማት መስጠት
5ኛ 5% ቁጠባ ቆጥቦ ሀብታም የሆነ የለም 🤔
2025-05-27 23:12:01
1
P®¡^©£$$ £|¡]@h🇪🇹 🇺🇸 :
ተባረክ!!!!
እውነት ሁሌም የኔ ውሳኔ እኔን የመታኝ እንቅፋት ልጆቼን እንዳይመታቸው ነው።
.....ያልወለድኳቸው ልጆቼ እናታቸው በጣም እንደማስብላቸው ባወቁ ምኞቴ ነው😊
2025-06-05 14:37:19
1
Selam lehulum :
ሀብትም ድህነትም ከዘር ይወረሳል።የምታወርሰውን ዛሬ ምረጥ ስራ።
2025-07-26 15:01:37
1
Tekeste Teklegiorgis :
ትክክል ነህ
2025-05-27 09:56:51
1
Miss Smile😊 :
Yemetakerebachew contentoch arifoch nachew zare gin leju bussiness endilemid kalsi gezito lenatu ....... yalikew fitsum sihitet new enat and family lay bussiness ayiseram. Sintu habitam beteseb eyalew chigiregna hono yeminorew endih ayinet asetesaseb silale new.
2025-05-25 11:14:51
1
BSPP👨👩👧👦 :
ልጆችን በትንሽ ብር ገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም ለማስተማር ካገኙት ገንዘብ ላይ
1ኛ)50% መቆጠብ እና ማስቀመ
2ኛ) 10% እንዲዝናኑበት እንዲደሰቱበት
3ኛ) 30% ስራ ላይ እንዲያውሉት
4ኛ) 10% በጎ ስራ እና ቸርነት እንዲያደርጉ አስተምሯቸው
2025-05-25 10:28:08
57
elmaz :
በትክክል
2025-06-19 08:12:53
1
ሂሌ21 :
ትክክል
2025-06-23 06:48:40
2
🗽ይኖሚያ👸 :
ትክክል ነህ። ድህነት መንፈስ ነው ብንል የሚሰማን ጠፋ።
ድህነትን እያንቆለጳጰሰ የሚኖር ማህበረሰብ😭
2025-06-01 15:48:22
1
yoyo free :
ድህነት ይጋባል ክፋ በሽታ ነው!!!
2025-05-25 18:15:29
30
To see more videos from user @birhanu.shewayeparenting, please go to the Tikwm
homepage.