@yoniet11: እስከመጨረሻው እዩት#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fyp #የእናንተገፅ #ethiopian_tik_tok

ትንሿ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ትንሿ ኢትዮጵያ 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 May 2025 14:58:24 GMT
4311258
126440
2312
7768

Music

Download

Comments

berhanu.diribsa
berhanu diribsa :
የሰዎችን መልካምነት ከቱ የምያደርግና ሰዎች ለሰዎች መልካም እንዳይሆኑ የሚያበረታታ ከእውቀት ማነስ የተነሳ የተሰራ video
2025-05-28 13:49:11
886
user43622148005467
Hussen :
ስግጥ ያለ Prink ሲያስጠላ
2025-05-25 18:39:45
617
abinet1980
ጎንደር አረማጭሆ ሰፈር :
ተጫወተብኝ የጠበኩት ሌላ
2025-07-15 12:29:40
0
getasew2321
Getasew (ዘብሄረ ፅዮን ማርያም) :
ለሰወች ከፋት ከማስትማር ውጭ ምንም መልዕክት የለውም
2025-07-23 14:09:14
2
abchu19
Abchu :
እጅጅ ብሎ እግር እግር እሚል ፕራንክ
2025-05-26 05:55:49
119
mekedin.j
Mekedin J@$ :
jazba
2025-06-13 16:44:56
9
haymi.haymi508
Haymi Haymi :
አይ ሀበሻ እኔ እሄን ፍራቻ 600ብር ከነ ቦርሰዉ አግቸ የማን እደሆነ እያወቅኩ ወስጀዋለሁ🤣
2025-06-01 18:45:13
26
al.nur298
Al Nur :
ባላገር ምናል ጥርስህን ቢልህ
2025-05-26 17:48:04
14
user9902277366209
medi cofee :
እዊ ምን አለ አገጩን ብታወልቀው
2025-07-27 02:52:45
0
gazeele555
GAZELLE🦌 :
ያገኝህበት ነዉ 800 ብሩ😂
2025-07-10 08:11:50
6
berihu.alefe
@AB :
እደዚህ አይነት ነገር አለ ስለ መልካምነታቻው አናግራቸው እንጂ
2025-06-03 12:49:30
7
mercyjohn360
mercyjohn360 :
jile
2025-06-05 04:16:49
2
user7800617120053
user mengistu :
Leeba limidduunewu
2025-07-09 07:26:42
2
bhonesteveryday0
እዉነት ይመነምናል እንጅ አይበጠስም ። :
ጅልልል
2025-06-22 14:29:18
2
tadele5566
tadeledemisse :
ልጁ የእዉቀት ማነስ ይታይበታል! ምንም ጥቅም የለለዉ ቪድዮ?
2025-05-29 02:08:25
14
edeabgmail.com1
ዘማሪ ሰፊነህ(የተራራዋ) :
ኧረ ተው ሀገሪቱን ደግነት አታጥፉ አይይ በጣም ያሳዝናል በውነት በስማም
2025-06-03 11:36:10
7
user68527244495696
ሀኔ 😍😍😍 :
ወይኔ ትግስቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-04 12:49:43
5
yonas.gmariam
Yonas G/mariam :
የሰዎችን መልካምነት ከቱ የምያደርግና ሰዎች ለሰዎች መልካም እንዳይሆኑ የሚያበረታታ ከእውቀት ማነስ የተነሳ የተሰራ video
2025-05-28 03:59:58
14
berhane82
berhane12 :
ትእግስቱ ግን 👍
2025-06-22 18:58:07
5
cherewado1
Chere Wado :
እንደዚህ አይነት ፍራንክ እያሉ የሰው መልካምነትን የምያበላሹ በህግ መጠየቅ አለባቸው፡፡
2025-07-01 19:14:41
44
esayas357
Malala_ማለላ :
ኮማንዶ ነው እንዳይወስን bro
2025-05-25 15:27:58
14
henokuse12
Ĥenoķ :
የመችሽ አቦ😂😂😂
2025-07-14 14:11:53
2
isru550
isru✝️✝️✝️🎼🎼 :
ጠርቼ በሰጠዎ ነዎ😂
2025-07-06 06:00:12
3
weldalem
weldalem :
ጨዋታው ጥሩ ነው ግን ተከትለኸው ይቅርታ ብለኸው በደንብ መንገር ነበረብህ መሰለኝ!!
2025-05-26 09:40:41
35
To see more videos from user @yoniet11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About