@mareyu143: የእናት ዉለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አዉቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመንፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ #እናት_ለዘላለም_ትኑር #እናቴ_ልዩ_ናት_በማንም_አልተካት #እናት_ለዘላለም_ትኑር♥️😔

Mareyu143
Mareyu143
Open In TikTok:
Region: US
Monday 26 May 2025 07:32:34 GMT
288024
10001
279
424

Music

Download

Comments

madinamadina5464
medanit :
የኔ ማልቀስ ምን ሚሉት ነው
2025-05-27 11:20:31
37
eftakooo
TOMY@60 :
Dink beteseb Tebareku❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-05-28 15:34:36
0
kidus0402
Kidus :
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
2025-06-01 15:13:51
0
bettypictures
Be Pictures :
Egziabher fikrachihun yazlklachihu
2025-08-23 08:31:11
0
fike.lemma
fike lemma :
በእውነት አለቀስኩ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-04 08:14:26
0
chuchuye12
chuye 🇪🇹 :
ufff eye alekasiku jamire esika mecherasha eyealekasiku samawu enati abati 1k amati nurulini
2025-05-29 07:31:05
0
nuhamin.com
ሁሉም ለበጎ ነው online market :
❤❤❤❤🥰🥰🥰እንዲሂ አይነት ቤተሰብ ሲያምር ክፉ አይይያቹ❤❤❤❤❤
2025-05-27 20:23:55
0
graceaddisualama
graceaddisualama :
ዘመን ዘላለማቹ ይለምልም ትልቅ ምሳሌ ለትዉልድ የሆናቹ ፋሚሊዎች ናቹ ደስታቹ ይጨምር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-08-16 07:02:50
0
kedst.5
Kedst 5 :
የልጅ ማርግ መታደል ነው 🙏
2025-08-17 13:45:34
0
marti33178
Marti :
Yenenim lij lezeh yabikalign endanche Des endisegn yadrgegn embete jegina nesh💪💪💪Enkuwan Des alachu🥰🥰🥰🥰
2025-05-30 05:52:49
0
afran486
Hayat KH :
በጣም ኮራሁብሽ እህቴ አላህ መጨረሻውን ያብጅልሽ❤️
2025-05-26 09:47:15
25
user81061151724285
ኤፍሩ ማር እና ኤልናታ ፍቅር :
እፉአስለቀሽኝኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
2025-06-24 19:26:21
0
asiya8285
Asiya :
አለማልቀስአልቻልኩም
2025-05-27 05:16:03
1
ayal2130
ayal :
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን አሳድጎ አስተምሮ ማስመረቅ ቀላል አይደለም እህቴ አላውቅሽም ግን በጣም ደስ አለኝ ጌታ እንኳን እረዳሽ።ተባረኩ።
2025-07-05 02:16:08
5
emieyhbell
Haymi Abebe :
በምድር ላይ ከበድ ነገር እናት መሆን ከባድ አላፊነት እናት በመሆን ለእኔ ማለት ሚቆመው እናት ሲኮን ሙሉ እንቅልፍ መተኛት ሚቆመው እናት ከተሆነበት ቀን ጀምሮ ጥንካሬ ለልጅ ሲባል ደካማ ጎን ልጅ ሲነካ ጥረት አላማ እቅድ ከምጥ በዋላ ልጃችንን ካቀፍንበት ደቂቃ ጀምሮ የምንረከበው ብቻ እናትነት ውስጥ ተገልፆ የማያልቁ ነገሮች አሉ በጣም ደስተኛ ነኝ እናት በመሆኔ ፈጣሪ የሁላችንንም ልጆች ይጠብቅልን
2025-05-27 09:01:25
17
mentwabealemayhu
Mentwabe :
እኔም አብሬሽ ማንባቴ😪መድሃኒአለም የልጆችሽን ደስታ እድሜና ጤና ሰቶሽ ያሳይሽ ጎበዝ ሴት💪❤
2025-05-26 14:25:20
6
user11081422949778
I love me :
እግዚአብሔር ያንችን ቀን ይስጠኝ በስደት ልጅ ማሳደግ ከባድነው 😭
2025-05-27 19:05:10
6
dibora.luli
Dibora Luli :
🥰🥰🥰🥰🥰የኔ እናት ሁልጊዜ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ አሁንም በብዙ ይባረኩ
2025-05-31 14:33:39
1
user42013519841110
user42013519841110 :
እማየ ጉዳዩባይገባኝ እደናት አለቀስኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-28 01:10:33
0
rozigezaw
Roze🧿Gizaw♉️ :
Oh my God why I am crying 😢 congratulation, my strong mom🥰🥰🥰🥰
2025-05-28 14:48:37
2
mekdi5287
mekdi :
የእውነት አስለቀሽኝ
2025-06-13 15:07:55
0
pastoraserat
Pastor Asrat :
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ ድንገት አይቼ ነው በጣም ከምር ቤተ ብ ናችው ተባረኩ አላቃችውም ነገርግን ልቤ ለተነካ አይወ ድባችው
2025-05-26 18:40:59
1
fikertewakjira
fikertewakjira :
አግዚአብሔር ደመሰገን እንኳን ደሰ የለቹዉ ሙለ ቤተሰብ እመቤታችን ትጠብቃልሺ
2025-05-26 12:50:28
1
emufashion0
emu fashion :
🥰🥰🥰🥰🥰 ተመስገን
2025-05-29 19:38:29
0
abiyotashkotonga
abiyotashkotonga :
ምንም ሳይገባኝ በለቅሶ ሞትኩኝ
2025-06-11 10:39:45
1
To see more videos from user @mareyu143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About