@biruk_lyrics_orginal: #ethiopanmusic #amharicmusic #newmusicchallenge #lyrice #90smusic #viral #foryoupage #foryou #viralvideo #musiclyrice #90s #biruklyrice #bestmusic #ትግራይ #ተጋዳላይ #ማህሌት_ጊዮርጊሰ

𝗕ιяυк 𝐋𝕪𝕣𝕚𝕔𝕤 🎧
𝗕ιяυк 𝐋𝕪𝕣𝕚𝕔𝕤 🎧
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 May 2025 14:29:36 GMT
1273677
80882
1208
3266

Music

Download

Comments

kemalmuhamed
كمال ahmed :
ይህ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር፡፡ ጦርነት ይቀጥል የምትሉ 👍
2025-07-24 08:51:26
7
yedessie890
wbitu ke dessie :
ይሄ መንግስት የስራውን ይስጠው
2025-05-27 19:06:59
511
nesiredin.kedir
Nesiredin Kedir :
ይብቃን ..!! አንዱ ወንበር ላይ ሊቀመጥ ሌላው ዊልቸር ላይ መቀመጥ አለበት ብዬ አላስብም
2025-07-27 12:43:07
1
kalkidan.ye.mikae
Kalkidan Ye mikael :
እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ እኛ ዊልቸር ላይ አንቀመጥም stop war
2025-07-29 07:28:57
17
mahlet3355
ማህሌት :
እንደ ሩዋንዳ 1 ስንሆን እናስታውሰው ይሆናል...ለታሪክ! ሁሉም ብሄር ዋጋ ከፍሏል....የብሄር ፖለቲካው መጨረሻው😭😭😭
2025-05-28 17:20:57
266
amndjsbsjb
Enda mude :
ኦሮሞ ነኝ ግን ቱርጉሙ ሰይገባኝ ኤሄን ዘፈን ሲሰማ የትግራይ ህዝብ የሰዝነኛል በታለይ እቺ ልጅ 😭😭😭
2025-05-28 11:27:45
262
tewelay64
የእናት ፍቅር :
ኢትዮጵያ ምንግዜም ለተጋሩ ሰቆቃ ነች ። ትግራይ ትስዕር ✊
2025-07-26 08:51:58
2
amanuel_hailu_zagonderi1
Amanuel Hailu :
meklebleb tirfu yehe nw ...
2025-05-28 14:26:12
50
habtamumesganawe
Habtamu Mesganawe :
@ትግራይ
2025-07-27 19:07:00
1
user8199383770334
towfik g :
ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን ነው ስትሉን ነበር
2025-07-31 18:21:59
1
user7732297741439
W make :
ኢትዮጵያዊነት አንድነት ነው እንዋደድ እኔ ደቡብ ነኝ ሀዘናቹ ሀዘኔ ነው (1) እንሁን
2025-05-29 16:16:27
24
surafel8602
Sura :
ኧረ ጦርነት ይብቃን ለትግራይ ወንድሞቻችን አለን እንበላቸው 😭😭
2025-07-30 11:39:51
4
wolf5338
..... :
ራሳቹ ባነሳቹት እሳት ከተቃጠላቹ በኋላ እዬዬ 😁 ዘፈኑ ግን👌
2025-05-29 11:43:43
39
adico02
adico :
ኦሮሞ የሰራውን ግፍ። በታሪክ መዝገብ ይቀመጣል
2025-06-13 12:14:11
17
baryawmuluken
baryaw baryaw :
የብሔር ፖለቲካ መጨረሻው ይህ ነው ሁሉም ያለቅሳል ገና
2025-07-02 11:21:41
22
kidus444
Kidus :
ትግሬ አይደለሁም ግን እውነትም ትግራይ ወለድኩ ትበል!! ለዘመናት የጦርነት ሜዳ ሆኖ የኖረ መከረኛ ህዝብ ... ትግልና ፖለቲካ ለነሱ በተፈጥሮ የተሰጠ የሚመስሉ ድንቅ ህዝቦቾ💪
2025-05-28 21:50:11
70
semir7345
semir :
የመረረን ነገር እየጨፈሩ ማዘን አይመጣውም ወይ ዝፈኑ ወይ አልቅሱ
2025-05-30 05:58:37
14
user97130781706020
አሌክስ ቀብራረው ጎንደሬ 🥰 :
ጀግንነታችሁ የታወቀነው ይሂንሙዚቃስሰማ ሆድይብሰኛል
2025-07-28 13:04:16
3
user8276032142302
@N@ :
ማን ብየ ሰርች ላድርጋት በናታቹህ እወዳታለው ንገሩኝ
2025-06-06 20:08:15
2
jambnet
Jambnt unity :
ካለፈው በመማር የቀሩት እናቶች እንዳያለቅሱ ተጠንቀቁ እንሱ ተጨባበጡ የድህ እናት ግን ጠዋሪ ቀባሪ አጥተው ያለቅሳሉ😭😭😭
2025-07-16 17:26:46
14
user78816662717633
⚖️ ያሬዳ ®️ :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
2025-07-24 23:19:24
3
yasuf.mamad
yasufmamad :
ገና የኦሮሞ በቀል ዪቀጢላል።
2025-07-30 22:43:23
1
fuadehamza
Fuade :
ዘፈኑ ትቼው... ስለ ትግራይ ወጣት. ህጻናት. እናቶች ድምጽ እንሁን ሳይቃጠል በቅጠል. ከ ጦርነት ሚተርፍ ነገር የለም 🙏
2025-07-28 13:08:00
9
huggybear110
Huggy :
እኔ አምራ ነኝ ግን ትግራዮች እወዳችኋለው ሁልጊዜም ይሄን ሙዚቃ ሥሰማው አዝናለው በተለይ የዚችን ልጅ ቪዲዮ ሳይ እንባዬ ይመጣል
2025-06-03 09:10:30
23
user6693067327227
ተካ man :
እኔ የሲዳማ ልጅ ነኝ ፤የእናንተ አድናቅ አይዛቹ ጀግንነታቹ በአደባባይ አሳይታቿል።
2025-07-09 17:26:15
1
To see more videos from user @biruk_lyrics_orginal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About