@drtesfayederma: ????ለብጉር ዘላቂ ሕክምና አለ????|Isotretinoin for Severe Acne |SkinCare |Dermatology #fyp #dermatology #drtesfayederma

DrTesfayeDerma
DrTesfayeDerma
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 May 2025 20:32:39 GMT
231425
4304
215
506

Music

Download

Comments

ademeumer
ፌዙላ :
በጉሩ ብቻ ነው እሚጠፋው ጠባሳውስ
2025-07-27 08:54:29
0
user2824081014238
hamza dufare :
አድራሻ የት ነው
2025-05-28 19:47:08
2
tsita_
ፂታ ሳቂታዋ :
አረ እኔ አለሁ መች ልምጣ አላርት ይቀርበኛል መች መች እንዳለክ ብነግረኝ🥺
2025-05-27 21:09:26
9
user4360.asbe.slas
user4360 Asbe slase :
ስላም ዶ/ር አንተጋር መጥቼ ስስ ማዲያት ነበረብኝ Azlic acid አዘህልኝ ነበር ብዙ ለዉጥ የለዉም ለምን?
2025-05-27 20:43:48
3
bruktawit.asmeraw
Bruktawit asmeraw MeGste :
ኧረ እኔ አለሁ 2 አመት ያላደረኩት ነገር የለም🙏🙏🙏🙏
2025-06-01 05:46:17
1
tigest494
tigest494ማርያም እናቴ :
ፎቶ ላይ በደንብ አያስታውቅም መጥቼ ብታዬኝ ደስ ይለኛል መቼ መምጣት እንደምችል ብትነግረኝ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠከኝ በጣም አመሰግናለሁ
2025-05-28 13:21:58
0
addiszewedu7
Addis :
the side effect aza new
2025-05-27 21:13:20
1
user5198286904327
user5198286904327 :
ዶክተር እባክህ እኔን ያስየገረኝ ማዳት ነው ለማዳት መዳኒት አለክ
2025-06-07 20:51:19
0
user5285130680725
የሮም ወርቅ :
እኔ ጭርት ነው ያስቸገረኝ እድሜ ልኬን ወቅት እየጠበቀ እግሬን ሁሉ 1ቦታ ላይበየአመቱ ሲመጣ እዛቦታላይ እሚወጣው ምንድን ነው
2025-05-28 06:54:59
0
user1866088217539
@Gallant man :
dr. እኔ መዳኒት ስጠቀም ለአንድ ሳምንት ያህል ይጠፋና ልክ ሳቆም ይበዛብኛል ምን ይሻለኛል ከልጅነቴ ነው የጀመረኝ pleas መልስልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-13 13:03:51
2
569612b
miki tesfaye :
ዶክተር የኒም ፊት አሁን እዳየሁት ልጅ ነዉ አድራሻህ የት ነዉ በናት ግራ ገብቶኛል
2025-06-12 18:10:51
2
user4460255049916
mimi :
የት ነው
2025-05-28 06:52:29
2
dr.helen_md
𝓗𝓮𝓵𝓮𝓷 ☆ :
what about the scars?
2025-05-28 20:28:57
3
melinawit_enu
ሜሊናዊት🦅(ጓል ከረን) :
በ ካሮላይት ፊቴ ተበላሽቷል አግዘኝ ኧረ 🥺
2025-05-28 13:31:19
1
userlingard2
user D&B&K :
ሰላም ዶክትር አለርት መጥቼ ፊቴ ላይ ያለውን ጠባሳ ዶክተር አፍራ ነበረች ያየችልኝ የሚረጨውን እና መርፌ አዝዛልኝ ስመላለስ ነበር አንተም ሶስት ጊዜ የሚረጨውን አድርገህልኛል ለ አመት ያክል ተጠቀምኩ ለውጡ ግን የለውም መርፌውን ከወሰድኩ ከ ሁለት ሳምንት በዃላ ያሳክከኛል የሚረጨውም እንደዛው
2025-05-28 04:50:52
0
johnprince5757
john :
Dr ere le acne conglobta medhanit kalew negergn
2025-05-28 21:21:31
2
user71446941605852
ሜሎስ :
ሰላም ዶክተር በፀጉር ቀለም ምክንያት ለመጣ የቆዳ አላርጂክ መፍትሔ ይኖራሃል? በጣም እየቆሠለ እያስቸገረኝ ነው
2025-06-04 00:25:17
0
emu1633
meseret💓💒💓 :
ብጉር እኮ መውጣቱ ሳይሆን ሲሔድ የሚጥለው ጠባሳ ነው ሚያናደን🥺
2025-05-28 07:18:41
2
traj48
tariku :
አናመሰግናለን ዶክተር
2025-06-29 18:11:08
1
user9420552417632
selam wodage,G🌹&S🌹,🌺🥀💞💖 :
ዶክተር የሩዝ ሳሙና ተጠቅም አባሰብኝ ጉዳት አለው እባክህ🙏
2025-06-23 05:03:17
1
gymlife443
🏋‍♂️/⚽️ :
le tebasa yelem or dis coloration lalew fit docterye
2025-05-29 19:01:10
0
mulugeta0013
mulugeta0013 :
great dermatology Doctor
2025-05-28 12:09:22
0
aschalewdess2
aschlewdess :
ዶ/ር በጣም በላብ ተቸግራለሁ መሥራት መፃፍ አለቻለኩም
2025-06-10 21:46:59
0
user9230023687948
@chappi mick :
pls መልስልኝ......ቪትሊጎ ይጠፋል????????
2025-05-31 02:38:00
1
To see more videos from user @drtesfayederma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About