@zetariann: አንችን ይዤ ስማፀን ሁሉም ያልፋል #zetariann #creatersearchingsight #orthodox_mezmur #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

zetariann
zetariann
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 May 2025 02:47:48 GMT
1411307
179561
2252
15010

Music

Download

Comments

amharaliberationforce
Hannon :
ቃላት የለንም እርቃንን በመገላለጥ እዉቅናን ለማትረፍ ሚሯሯጡ በበዙበት ጊዜ የእመብርሀንን ፍቅር በዚህ መልኩ ሲገለፅ እንደማየት ምን ያስደስታል 🥰🥰 የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
2025-05-28 17:25:29
449
sebebegnaw
Sebebegnaw :
ፍቅራን አይቀንስብን ሁሌ በእንባ የታጀበ ፍቅራን ያብዛልን። ስሟን እንድንጠራ ለፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን
2025-05-28 16:52:41
601
yonatan9106
yo,Ye :
የኔማር እሷ ትጠብቅሽ
2025-06-13 23:43:37
1
mekuriademisse
Mekuti Mek :
ቆንጅት እህታችን፣ ይህ ማንም ብዙ የማይረባራቡ ነገሮች በሚለጥፉበት ወይም በሚያጋሩበት ፕላትፎርም ቅድስት ድንግል እመቤታችን፣ ቤዛዊተ ዓለምን በጥዑም መዝሙር አጅበሽ ስላስደመጥሽን፣ ጸጋሽን እመቤቴ ታብዛልሽ።
2025-05-29 16:40:15
33
amahar11
ውብ ቃል :
ለመዝሙሩ ነው ለውበትሽ ቪዲዮ የምትሰሪው
2025-05-30 09:06:06
13
milkisayonata
tadu coffee :
የኔ ቆንጆ እማቤቴ የልብን ትሙላ🙏🙏🙏
2025-05-28 14:18:14
91
banteyerga5
❤BANT💙🇮🇱🇨🇬📷 :
ኧረ ሙሉውን መዝሙር የት ነው የማገኘው
2025-05-31 07:25:11
14
user3614351652180
ቅ/ሚካኤል :
አንቺ ዉስጥ የገባዉ መንፈስ ቅዱስ ወደ እኔም ይገባ ዘንድ በፆሎትሽ አስቢኝ
2025-06-01 07:56:49
21
esube.the.dty
Esube the dty :
የኔማር
2025-06-11 20:08:12
1
meltiktok360
user6600560159892 :
ይህቺን ደግሞ መን ነው ፈቶ የለቀቀብን
2025-05-29 09:00:29
5
user5881580755201
Akewak Mosisa :
1 ቢሊዬን ጊዜ post ስለማርያም ብታደርጊ አሰለቸንም
2025-05-29 06:50:12
68
user4365985596681
yobdar :
ማሪያም ትጠብቅሽ🥰🥰🥰
2025-07-18 03:54:33
1
yebabaabat
haylomdire :
ኦርቶዶክስ ሆኖ ይህንን የእመቤቴን መዝሙር ሳያለቅስ የሚዘምር የለም ትለያለሽ ከፍጥረቱ እመቤቴ።🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-28 18:28:58
50
messi22amazing
የጋላ ጌታ :
ምቀኛ ነሽ እንዲወርድ አለማረግሽ። ድንግል ማርያም🥰🥰🥰🥰👌👌🙏🙏❤❤❤
2025-05-28 18:51:42
15
arsema.anteneh16
Arsema Anteneh :
maryam
2025-06-04 10:31:46
2
zara01721
Zara :
Qojeyye yennenat
2025-05-29 05:18:41
4
user6813652537665
በእምነት ደምሌ :
የኔ ወርቅ ውበት ከምግባር ጋ እህት እመአምላክ ትጠብቅሽ
2025-05-28 14:59:44
34
usergetiye
ጌትዬ :
እንዳቺ ኣይነቷን ሴት ይብዛልን🙏🙏🙏🙏
2025-05-28 16:55:34
40
abyssiniaproperty2
Abyssinia properties :
እንዳከበራችኋት ድንግል ማርያም ታክብራችሁ!! እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል ምልጃሽ አይለየን!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-28 20:15:26
29
susu_lov1
susu_lov1🦋🌴🇹🇷 :
I’m Muslim but I like this mezmur♥️
2025-06-01 17:54:52
11
meseretgebrhiw
mesret :
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-05-28 18:48:32
2
belay.dange
Belay Dange :
ውይ አንችልጂ ጭንቀቴን አስረሣሽኝ ድንግል ትጠብቅሽ
2025-05-29 18:05:14
15
user6186858226115
ማሂ6186858226115 :
ይቺ ልጅ ስትዘምር የኔ እንባ እራሱ አይኔን ይሞላዋል
2025-05-28 14:44:24
16
raheltemesgen123
RahelTemesgen123 :
🥰 ፍቅራን አይቀንስብን ሁሌ በእንባ የታጀበ ፍቅራን ያብዛልን። ስሟን እንድንጠራ ለፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን❤️❤️❤️
2025-05-29 07:33:43
8
fatherlovee
አደመ እና ልጆቹ :
ፍቅሯን የቀመሰ ያውቀዋል❤❤❤
2025-05-29 07:32:20
12
To see more videos from user @zetariann, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About