@masterayetsg: #ቤተክርስቲያን #ማሕበረቅዱሳን #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ጉባኤ_አቅሌስያ #መዝገበ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

ማርያም ቤዛ ብዙኃን
ማርያም ቤዛ ብዙኃን
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 May 2025 20:21:12 GMT
199450
18422
268
4659

Music

Download

Comments

kinetbeb1
diyakon :
እም አይቴ ውእቱ መካኑ ዘመኑ ደቀ መዝሙ
2025-07-24 09:53:31
0
user2026122069139
እረኛዬ አይተኛም አያንቀላፋም። :
መጥቼ መማር እችላለው እኔ አይከለክሉኝም
2025-06-13 19:50:29
7
dibekulu.assefa
Dibekulu Assefa :
ትዝታ አለብኝ የቤተ ጉቤኤው ያለው ሰላም ያለው መንፈሳዊ ሕይወት
2025-07-27 14:46:13
0
mestawotnigatu
mestawot nigatu :
የማትነጥፍ የእውቀት ቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🙏🙏🙏🙏
2025-05-29 15:07:46
65
adagzamelak
አዳ ዝናብ አምጭው 🙏🥰❤️ :
የሴት አድራሽ አይታየኝም እሳ?እንግዲያ ሰንበት ትምህርት ቤት ተምረው የሚተብቱብን፡፡
2025-06-08 01:19:39
1
desalegn.birhane7
Desalegn :
ምቀኛ ብናወርደው ምን ችግር አለው
2025-05-29 19:00:31
1
yemar307
me 2123 :
ጎንደር በአታ ነው ወንዲም
2025-06-08 09:20:11
4
user1294995319121
eyu8 :
ምድራውያን መላእክት በሰማያውያን ዜማ እንደት ደስ ይላል ሊቃውንትን ያኑርልን☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️
2025-06-21 12:24:12
15
manetekel.faris
manetekel faris :
በጎንደር ሀገረ ስብከት የደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በኣታ ለማርያም የአቋቋም ምስክር መምህር የሆኑት መጋቤ አዕላፍ የኔታ ክቡር ጥላሁን እና ደቀ መዛሙርቱ ( ለመምህርነት ብቁ የሆኑ ሊቃውንቱ ) 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-25 11:28:57
0
teklit935
teklit :
ሰላም ይሁን እንጂ በአታ መግባቴ አይቀርም
2025-06-03 16:26:13
14
user8367400059471
ተስፋ በለጠ :
የኔታ ክቡር እርሜወትን ያርዝምልን የቤተክርስቲያን አይን ነውት
2025-07-13 06:50:23
3
kelemu28
kelemu :
ሁሌም የሚቆጨኝ አቋቋም ባለመማሬ ነው ማርያምን ወዲያ ጥየው ልሂድ እንዴ ስራየን?
2025-07-22 00:31:38
1
zd43166
zd :
ክፉ አይያችሁ ውዶቼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 19:14:45
2
abeba688
abeba688 :
እጅግ በጣም ነው የሚያስደስተው!!! ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
2025-06-18 16:21:38
5
user94757028421083
የተዋህዶ ልጅ :
ኑሩልን እማምላክን
2025-05-29 14:38:32
2
kaleab.ayalew1
Kaleab Ayalew :
ለሚቀጥለው እንዲወርድ አድረጉት
2025-06-06 13:13:29
2
adamlemma
Adam Lemma :
ምንባቡ በግዕዝ በአማርኛ በእንግሊዘኛ ቢፃፍ የመፅሀፋ ክፍል ቢገለፅ በጣም ጠቃሚ ነው
2025-05-30 04:31:12
3
armahkaleb
Kaleb :
ጎንደር ከሃይማኖቱ እና ከትዉፊቱ ፍንክች ያላለ ጀግና ህዞብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-29 16:18:08
9
mesafintkefyalewm
mesafintkefyalewm :
ኦ አንትሙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አነ ጥቀ ተፈሳሕኩ በእንተ ዜማክሙ በቅዱስ ያሬድ.!
2025-06-06 01:47:12
10
tekeste.weldemari
Tekeste Weldemariyam :
ምቀኝነት ጥሩ አይደለም እንዲወርድ አድረገው በሥላሴ
2025-05-29 17:55:45
1
abiyot.melikie
AA.MM :
ሰው ሁኘ እንድ ሞት መልካም ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤
2025-07-13 12:28:14
1
zematube12
@zema tube19 :
ማህበራዊ ሚዲያዎች ካመጡልን መልካም ነገሮች አንዱ ይህ ነው ። ጉንደር በዓታን በየቤታችን ሁነን መከታተል አስገራሚ ነው
2025-05-29 20:48:53
7
eleyas.mola
Eleyas Mola :
ምድራውያን ሲሆኑ ሰማያውያን ማለት ይህ ነው ❤❤❤እፁብ እፁብ ከማለት ውጭ ምን ይባላል❤❤❤
2025-05-29 18:46:34
8
samri6210
samri :
ፀጋውን ያብዛላችሁ ደሰ ትላላችሁ
2025-06-22 09:59:56
1
user3900814773822
user3900814773822 :
ኦረ እመብርሃን እድሜቹን ተዚምልን ኑሩልን ደስ ሰትሉ ለኛ ኩራተችን ነችሁ ተመስገን አምለኬ
2025-07-04 20:46:27
1
To see more videos from user @masterayetsg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About