@tamagnebeyene: #teddytadesse #tewodrosTadesse #tamagneshow #tamagnebeyene #fyp #ethiopia #music

Tamagne Beyene
Tamagne Beyene
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 29 May 2025 17:30:18 GMT
742636
51672
1272
5344

Music

Download

Comments

elcordo3
deja vu :
የሙዚቃው ሊዩኔል ሜሲ🥰🥰
2025-05-29 19:06:48
643
messayme
MESAY መሳይ :
አማርኛን እና የአማራን ሕዝብ ከፍ ያደረጉ
2025-05-29 18:57:15
107
yonas.drie
yonas legesse :
,ኬፍ ቴዶ
2025-07-25 10:03:18
0
tesfayewoldee
qabata :
amazing yet gebachu gin yigermal mindin new endezi yatenenachu
2025-07-26 22:26:12
0
eyoelshiferaw19
Eyoelshiferaw19 :
We are the unluckiest generation
2025-05-29 20:53:31
364
barok_orio
ባሮክ :
አቤት ሰውነት👌 እኔን ብቻ ነው ግን ያለ ዘመኔ የተፈጠርኩ የሚመስለኝ ? ከልጅነቴ ጀምሮ ወደፊት ሳይሆን ወደኋላ እንደናፈኩ እዚህ ደረስኩ.....አቤት የናንተ ወርቅ ዘመን ወርቅ የሚፈልቅበት ጊዜ....የቀደማቹት ስለሰጣችሁኝ ነገር በሙሉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የእውነተኛይቱ የእናት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ማስታወሻዎች 🙏🙏🙏😭
2025-05-31 03:54:08
354
sadik11234
sadik :
ዘመኑን አስታዉሱን በግምት 80 የሆናል
2025-05-30 10:41:14
16
kuzykuzy6
Mekedi :
አገሪ ብዙ ጀግኖችን አፈርተሻል አሁን ግን ማንም የለ ሁሉም የሰው አገር ላይ ተሰዶ አለቀ😭
2025-05-30 19:30:09
4
blen03
𝓶𝓪𝓱𝓲 🤍🥂 :
ደጉ ጊዜ ሰው ሚዋደድበት ጥሩ ትውስታ ነው❤🥰
2025-05-29 18:59:14
135
fritars
Frehiwot T. :
ወርቅ የሆነ ትውልድ ❤️
2025-07-28 18:00:28
2
bezalove172
bethel 💞💕💗 :
golden days ✨️this will make everyone cry. we love you all 🥰🥰
2025-05-29 21:40:25
351
fisehasirak
ፍስሐ ሲራክ ታደሰ🇪🇹🇪🇹 👑👑👑 :
ስለ አባቴ አንድ መረጃ ለቀህ ወይም ልከህልኝ እስቲ አስደስተኝ ስልኬንም ታውቀዋለህ 🥰
2025-05-30 22:52:10
11
abrham.moges0
ተመስገን ብያለው :
ኧረ እባካቹህ ድሮን መልሱልን
2025-08-19 09:08:09
2
wenda0749
wenda :
ኢትዮጵያዊነት መንፈስ ይመስለኛል ከአምላክ የተሠጠ ጸጋ አውርተኸው የማትገልጸው
2025-05-29 23:04:09
2
abueney
mekdi :
ቴዳ ታደሰ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
2025-05-31 03:28:27
3
ephi.k
Ephi.K :
ታማኝ ፖለቲካው ቀርቶ እስካሁን ዘመን ሙዚቃው ላይ ቢሰራ ብዙ አስተዋፅኦ ያደርግልን ነበር። ታማኝ ክብር ይገባሀል። you are the vibe👌👌👌
2025-05-29 18:18:59
80
user5565285037335
እማኮ :
ታማኝ እንደስምክ የሆንክ ሰው እስኪ ቲዲ ያለበትን ነገር ንገረን እረ በናፍቆት አለቅን እኮ
2025-05-30 11:27:32
70
ilenitessema403
Elu :
Beloved......Teddy
2025-06-02 15:52:15
3
mahidawudhabeshawit
Mahi ሐበሻዊት :
ወይ ልጅነት ቴዲ ታደሰ፣ቴዲ አፍሮ፣ዴቭ፣ታማኝ ምናለ ጊዜን ጎትቶ ማምጣት ቢቻል
2025-05-29 18:18:44
77
christenadessie2
Christena Dessie :
ወይ መታደል የዚህ ሁሉ ታሪክ አካል መሆን ❤ታማኝ❤🙏
2025-07-07 17:24:18
2
abu.luqman457
🅴🅻🅸🅰🆂 🅰🅳🅴🅼 :
ዘመን የማይሽረው ዘፈኖቹ አሁን ላይ ከአዛውንት እስከወጣት የሚወደደው ቴድሮስ ታደስ አደናቂው ነኝ ሁሉንም ይባልጣል የምር ለእኔ በተለይ ከማህሙድ ከዛ ክፍታፍ ቴድን የምኖደው እ በላይክ
2025-07-27 07:35:42
6
dhaaani92
daniel :
ቆይ እኛ ግን እንደ ጀነሬሽን ለምንድነው እንዲህ ግርማም ሞገስም ያጣን?
2025-07-16 08:31:55
6
natanem530
ሶሎሜ የጌታ ተከታይ :
❤❤❤ ሙቸም እማደንቀ እምወደው ምርጥ ሙዚቀኛ
2025-05-30 05:46:56
3
moges653
19🙏🙏🙏21🙏🙏🙏 :
ዋይኔ ክ ቴዲ እና ክ ታማኝ ዉጪ ማንንም አላቂም 🤭
2025-05-29 19:41:46
4
5jovanovich
ጆቫኒ :
ከባድ ጀማ🔥
2025-06-12 15:41:10
2
To see more videos from user @tamagnebeyene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About