@jery_organic: #ethiopian_tik_tok #ሐበሻtiktok #habeshatiktok #skincare #homemade #looseweight #healthy

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 31 May 2025 11:39:16 GMT
860914
24708
447
9219

Music

Download

Comments

asnakech.gashaw
ወንድ ያመነ ጉም የዘገነ :
ድርቀት ሊገለኝ ነው በዛላይ ደም ይፈሰኛል ጥሩ አደለም እያሉ ነው ደም ሲፈስ 😭
2025-05-31 15:38:00
21
shulaw4
BUBU 💖✌️🔥 :
Please sele enkirt yemitawukut kale mela belulign 🙏🙏🙏
2025-07-08 20:30:42
0
user31414090845278
user31414090845278 :
ለሚዛባ ወር አበባ መፍትሄ ካለሸ እዳታልፊኝ
2025-05-31 12:18:51
4
user6239190284730
user6239190284730 :
ለእንፋሎት ቃጠሎ ጠባሳ ማጥፊያ እባክሽ
2025-07-16 17:09:56
0
omm61412j8x
ሜሮን :
የምን ድርቀት ነው አልገባኝም
2025-06-28 13:10:05
1
user98840961207983
user9884096120798ዘመኑ የፍርድ ነው :
ስላም እህቴ እኔ አፍንጫዬ ሽታ መለየት አቁሟል መንስኤው ጎንፋን ይዞኝ ቢክስ በውሃ ታጠንኩኝ ጉንፋኑ ተሻለኝ ግን ጠአም መለየት ማሽተት አቆመ መላ ብለሽ ውዴ
2025-06-10 08:43:54
0
asine_love
user1299612120568 :
ተልባው ታምሶ ነው ወይስ እንዲው ነው ምንፈጨው? ??
2025-07-01 08:38:22
0
meskiabera802
meskiabera802 :
ለኪታሮት እባክሽ
2025-05-31 19:57:16
1
user7750996072566
ስአዲነኝ ነኝ ከጃማ 💞💞💞 :
ለወገብ መዳኒት የተፈጨ ቴምር ፌጦ ሰሊጥ ጥቁርአዝሙዲ አዲላይ አርጋችሁ ተጠቀሙ አሪፍነው
2025-06-01 12:14:01
31
mel_mel692
Meli🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
papaye leave tikimun gin tamalachu? please search for it ❤️
2025-06-04 22:32:25
1
ilnesser
ilnasser :
ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምን ትይኛለሽ?
2025-06-11 11:35:14
2
tsiontekle205
Tsion Tekle :
መሀጸን ላይ ላለ ጠባሳስ
2025-06-05 08:14:06
0
user4944335743686m
Meseret Wondimagegn :
ድርቀት በጣም ያስቸግረኛል ይህ ውህድ ይጠቅማል?
2025-05-31 19:52:05
4
mama21941
ሰብለ :
እውነት ነው ሰብስክራይብ ማድረግ አለብን ጄሪ ለወገን ጊዜዋን ሁሉ እየሰጠችን እየጠቀመችን ነው ሠብስክራይብ ያስፈልጋታል
2025-05-31 11:57:48
3
temesgendebebe2
temu debebe :
ኧረ በናትሽ በፈጠረሽ የኮሶ ትል ደጋግም ይመላለስብኛል መፍትሔው በፈጠረሽ
2025-06-10 17:06:25
0
user4423159196569
Nebyat Aklilu 1919 :
ተልባው ይቆላል
2025-07-12 10:36:44
0
hayat.tayir
Hayat Tayir :
እርዱ የወጥ ነው ወይስ ቅመም የሌለው?
2025-06-29 04:39:44
1
tig0054
tig :
ድንገት ነው ያየውሽ እባክሽ አትለፊኝ እኔ ማዳም ቤት ምሰራው ጀርባዬን ወግቶ ይዞኛል በደንብ ስተነፍስ ልቤንም ይወጋኛል ሌሊት ከእንቅልፌ ሽንት የያዘኝ መስሎኝ ተነሳው አንድ ቀን አለፈኝ
2025-06-01 05:30:19
3
amnet7
𝘈𝘮𝘯𝘦𝘵 :
ታልባ ትቆልቶ nw ዋህስ ሳይቆላ nw የታፋጫው
2025-05-31 13:16:52
0
goraw260
Barche :
ቁንዶ በርበሬ በሀረበኛ ፍልፍል አስዋድ ይባላል
2025-06-01 19:34:55
4
dy3wrvo0arn8ww
መሬም ወሎ ጃማ :
ሰላም ውደ ለሀሞት ጠጠር መፍትሄ ብለሽ እባክሽ በጣም አሞኛል
2025-06-28 04:58:22
0
zebibgamal
zibib belale :
ተልባ.ለዕይን ብዥ ያደርጋል አታብዙ ይብሃል አብሶ ደማነስ ያለበት ሰው ሲጠጡት ችግር ንነው ይብሃል ተልባ ኦሚጋ 3ብዛት አለበት አረጋግጪ እሙ
2025-07-15 14:16:46
0
bervan920
Bervan :
ለጆሮ የሰራሺውን ሞክሬው ደንቁሬ ቀረሁ ምን አጥፍቸ ይሆን አስረጅኝ
2025-06-07 05:48:10
3
user1811760962807
ወይኩን ፈቃድከ :
berch sis
2025-06-30 17:58:25
0
user2633600066673
mekdi yedegel lej :
ተልባው የተቆላ ነው ያልተቆላ በናትሸ ንገሪኝ ቤሬድ ሰሆን በጣም ያመኛል ውገቤንመ ያመኛል plis
2025-06-29 11:26:30
0
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About