@abelo1229: #creatorsearchinsights

Abelo
Abelo
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 June 2025 06:47:37 GMT
258465
27886
271
5923

Music

Download

Comments

girum_19
@Girum19 :
የልቤን ተናገርክልኝ 🙏🙏🙏
2025-06-02 06:13:28
234
habte679
habte679 :
ኧረ የዚህን ወንድማችን ሙሉውን ቪዲዮ የት ላግኘው
2025-07-24 06:43:35
2
halengirmew
happy :
ትክክል
2025-06-29 19:15:07
1
tsedi.miki
tsedal debrework :
ቀኑን ሙሉ ስስቅ ውዬ ማታ ሳለቅስ አድራለው ሆድ ከሀገር ይሰፋል እግዜር ይስጥልን
2025-06-02 17:08:50
116
yetimy1619
🕊️🕊️Yetiworku🕊️🕊️ :
በመቤቴ እንደኔ ሚጠላው ያለአይመስለኝም ነበረ ይህን ቃል 🙈
2025-07-27 04:57:00
1
user8255636131906
Seni@123 :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንዳተ ሁሉው ቢረዳ መልካም ነበር እዬ 32 ጥርሤዬ ስንቱን መሠለ የሸፈነው
2025-06-01 16:44:06
57
lililyla0
lili :
እዉነት ነው 🥺 እደዉም ሳቅ ጨዋታ የሚበዙ ሰዎች በሂወታቸዉ በጣም ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን የሚሰልፉ ናቸዉ አላህ ለሁሉም ሰዉ ጥሩዉን ነገር ይወፍቀዉ
2025-06-03 19:58:20
12
fanosfana
fanos :
እወነት ነው ልብስ ና ጥርስ የማይሸፍነው የለም
2025-06-02 18:38:32
53
user41493651978081
meserak :
እዉነት ነዉ የልቤን ተናገርክልኝ
2025-07-22 13:42:50
1
user6110511667678
አቡሽ ፋቃደ :
እውነት ነው
2025-06-01 17:05:23
26
user948427784
ያኔት :
:እውነት ነው እንደ ሰዉ ጠንካራ ፍጡር የለም ሰዉ በልቡ ብዙ ነገር ይይዛል አቤት ሆድ ይፍጀው ማለት አሁን ነዉ ብዙ ቢናገሩ ሆድ ባዶ ይቀራል ይባል የለ ብቻ ፈራጅ አታድርገኝ አምላኬ
2025-06-01 15:40:08
12
zekuu_19
"Zekariyas💥 zelalam“💫 :
molown mnlaynaw ymaganaw
2025-06-02 12:11:28
2
muluset27
muna :
Betam bzu gize sewechi yilugnal gn manem ayakm 😢😢😢
2025-06-06 20:32:17
2
user8293094770738
f͟i͟r͟e͟ z͟e͟l͟e͟k͟e͟2721 :
በተሸከምነዉ ልክ ያልጎበጥነዉ ድጋፋችን አለታችን መዳህኒት አለም ሆኖ ነዉ ይሄ ጊዜ ይለፍ
2025-06-01 16:05:49
31
.min.tesinot
# min TESINOT :
አቤቱ ማስተዋልን ስጠኝ
2025-07-24 18:29:08
1
7lidu1922tedo
ቴዲ የእምዬ ኢትዮጵያ :
ሰው ብዙ ነገር አለበት!
2025-06-03 01:27:35
10
y250089
yered :
አምላኬ ሆይ ከማላውቀው ህመም ፈውሰኝ
2025-07-17 11:59:02
1
suraleeooo
Sura Lee Wiz Djlee :
በጣም የምጠላው ቃል ነው እንዴት እንደምናደድ እንደዚ ሲሉኝ መከራዬ እኮ አለመተኛት ደረጃ አድርሶኛል እነሱ ግን ምን አለብህ አንተ እያሉ የባሰ ያደሙኛል
2025-06-03 15:42:08
3
niha0115
🧸 hani🧸 :
ይሄን የምታነበዉ የወደፊት ባሌ ነህ🤭🥰
2025-06-04 20:50:30
1
user6167497849023
mimi amare :
የልቤን ነው የተናገርክልኝ
2025-06-02 18:08:18
4
user70317032155128
user70317032155128 nan ናኒየአክሊዬ :
ቀላል በጣም የማናድድ ቃል አንች ምን አለብሸ የሚሉ🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-09 05:24:50
1
koki21217
koki2121 :
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝ
2025-07-11 13:43:14
1
user5347217091699
helu5yy12 :
wuuf ewenetkin nw .. sew buzu neger alebet
2025-07-01 19:02:21
2
tiztatesfaye
soliyana :
እዉነት ተፀፅቻለሁ
2025-06-26 15:12:34
1
real_abel1
Abela_td :
ንገርልኝ...በጣም ሚደብረኝ ንግግር ሁፍፍ...😖
2025-07-14 10:59:35
1
To see more videos from user @abelo1229, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About